ፊልሞና: ወንጌል ለውጦ ጠቃሚ ያደርጋል፤ //እንዳሻው ነጋሽ// Philemon: the gospel transforms & makes useful// Endashaw

የፊልሞና መልእክት በሐዋርያው ጳውሎስ የተጻፈ ግላዊ ደብዳቤ ነው። ይህ መልእክት የተጻፈለት ፊልሞና በቈላስያስ ከነበሩ ባሪያ አሳዳሪዎች መካከል አንዱ ነበር። ፊልሞና አናሲሞስ የሚባል ባሪያ ነበረው። በእርሱና ባሪያው በነበረው በአናሲሞስ መካከል የነበረው ግንኙነት በአንዳች ምክንያት በመሻከሩ አናሲሞስ ተለይቶት ሄደ። አናሲሞስ የሄደበት ምክንያት በግልጽ ባይቀመጥም አንዳንዶች ሰርቆ በመሸሽ ላይ እያለ ከጳውሎስ ጋር እንደ ተገናኘ ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ ጥፋቱን በመረዳት እንዲያስታርቀው ወደ ጳውሎስ እንደ ሄደ ይሞግታሉ። አናሲሞስ ከጳውሎስ ጋር ሲገናኝ ከእርሱ በሰማው ወንጌል በማመን ክርስቲያን ሆነ። አናሲሞስ በወንጌል ተለውጦ የሚጠቅም ወንድም እና አብሮ ሠራተኛ ሆነ። ጳውሎስ ይህን ደብዳቤ ለፊልሞና የጻፈበት ምክንያት ፊልሞና አናሲሞስን ይቅር ብሎ እንደ ወንድም እና አብሮ ሠራተኛ እንዲቀበለው ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ ሊያዘው ቢችልም በፍቅር ይለምነዋል፤ ፈቃዱ ከሆነም ነጻ አድርጎ በወንጌል ሥራ ከእርሱ ጋር እንዲሳተፍ እንዲልከው ይጠይቀዋል። ይህ አጭር ደብዳቤ ወንጌል እንደሚለውጥ እና ለሌሎች ጠቃሚ ሰው እንደሚያደርግ ያሳያል። ወንጌል በማኅበረ ሰብ ውስጥ ያለን የተበላሸ ግንኙነት የሚያድስ ድንቅ መልእክት ነው። ይህን አጭር ቪድዮ በመመልከት የፊልሞናን ትኩረት እና ዳሰሳ መረዳት ይቻላል።

2ኛ ጴጥሮስ: ከፊት ይልቅ ትጉ፤ ከሐሰተኞች ተጠበቁ፤ ጌታን በትጋት ጠብቁ //እንዳሻው ነጋሽ //2 Peter: be more diligent, . //Endashaw
▶︎

ዳሰሳ፡- ፊልሞና   Philemon
▶︎

ዳሰሳ፡- ፊልሞና Philemon

ስብከት በመምህር ሳሙኤል አስረስ ++++የፊልሞና መልዕክት+++
▶︎

ስብከት በመምህር ሳሙኤል አስረስ ++++የፊልሞና መልዕክት+++

የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 1 ውይይት ክፍል 1
▶︎

የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 1 ውይይት ክፍል 1

🔴ወደ ፊሊሞና የተላከ መልዕክት
▶︎

🔴ወደ ፊሊሞና የተላከ መልዕክት

፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት //በወንድም እስራኤል ትውልድ @Beqidsina

የተሰሎንቄ መልእክት መግቢያ (ነገረ ፍጻሜ  − 1) - ጳውሎስ ፈቃዱ

አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

እውነተኛ ይቅርታ | የፊልሞና መጽሀፍ (ክፍል ሶስት) | በአገልጋይ ሌዊ ስምኦን | Dr. Lewi Simon

የክርስቶስ ወንጌላዊት ቤ/ክ በሙኒክ /ያሬድ ድንቁ ከጳውሎስ ልብ ወደ ፊሊሞና ልብ የተጻፈ የፍቅር ደብዳቤ 20/08/2017

ወደ ፊልሞና ll ወንጌላዊ ሲሳይ ወ/ሚካኤል l  ክፍል 2  l  Lideta Mekane Eyesus ልደታ መካነ ኢየሱስ

2ኛ ዮሐንስ፤ አሳቾቹ እነ ማን ናቸው? Who are the Deceivers? False Teachers? Their Sponsors? // Endashaw Negash

04-22-2022  ፊልሞና "ምህረት፡ የመንፈሳዊ ሰው እሴት?" በፓስተር እንዳልካቸው ተፈራ"

የፊልሞና መልእክት ዳሰሳ
▶︎

የፊልሞና መልእክት ዳሰሳ

Very Important Advice by Pastor Dawit Bokre

የዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው

“አናሲሞስ”… FULL TEACHING PART A  በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Nov 24 ,2018 © MARSIL TELEVISION

የፊሊሞና መልዕክት (በፓስተር ታምራት ፍቃዱ)
▶︎

የፊሊሞና መልዕክት (በፓስተር ታምራት ፍቃዱ)

መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት በቀላሉ መረዳት እንችላለን/How to understand The Bible- Hermeneutics

የፊልሞና መጽሐፍ ጥናት ክፍል አንድ | በፓስተር ዳዊት ጥላሁን #ethiopian Hesed International Church - ሄሴድ ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን