ለምን እንደሆነ ባላዉቅም | A Touching Spiritual Song of Faith, Trust & God’s Protection Bizuayehu GebreTsadik
“ለምን እንደሆነ ባላዉቅም” ይህ የ ዘማሪ ብዙአየሁ ገብረጻዲቅ መዝሙር ሲሆን ተዘጋጅቶ የቀረበው ደግሞ በ Holy Music Visual ነዉ። ይህ መንፈሳዊ መዝሙር በእግዚአብሔር ፊት ጥያቄ ቢኖረን እንኳን መልሱን ባናውቅም፣ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልስ እንዳለው የሚያስታውሰን መዝሙር ነው። ይህ መዝሙር እግዚአብሔር ሁልጊዜ እንደሚጠብቀን፣ እንደሚያጽናናን፣ እና እንደሚደግፈን ይመሰክራል። በችግኝ፣ በጥያቄ፣ በእምነት መንገድ ላይ ላሉ ሁሉ የተስፋ እና የምስጋና መዝሙር ነው። 👉 ከተባረካችሁበት እባካችሁ (Like), ያጋሩ (Share), እና Subscribe ያድርጉ። 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ። "What" is a spiritual song that reminds us that even though we don't know the answer, God always has an answer. This is a song by Gospel singer Bizuayehu Gebretsadik and was produced and presented by Holy Music Visual. This song testifies that God always protects us, comforts us, and supports us. It is a song of hope and gratitude for all who are struggling, questioning, and on the path of faith. #ለምንእንደሆነባላዉቅም #AmharicGospel #SpiritualSong #EthiopianGospel #FaithInGod #TrustGod #ChristianWorship #PraiseAndWorship #GodIsFaithful #HopeInChrist #buzayehugebretsadik #ብዙአየሁ #መዝሙር #protestantmezmur #newmezmur
