የ3ኛ ወገን ወይም የምትክ ውክልና አሰጣጥ ሂደትና ጥንቃቄዎች

በዚህ ቪዲዮ ስለ "ምትክ ውክልና" ወይም "የ3ኛ ወገን ውክልና" (Power of Attorney with Substitution) ማወቅ ያለባችሁን ወሳኝ ነጥቦች በፍ/ብ/ህ/ቁ/2215 መሠረት በዝርዝር እንመለከታለን። አንድ ሰው በሰጠነው ውክልና መሰረት ሌላ 3ኛ ሰው በምትክነት እንዲወክል የመፍቀድ ሂደት ህጋዊ አካሄዱ ምን ይመስላል? ምንስ ጥንቃቄዎች ያስፈልጉታል? ለሚሉት ጥያቄዎች ምላሽ እንሰጣለን። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ • ምትክ ውክልና (Substitution) ምንድን ነው? • ውክልናን ለ3ኛ ወገን አሳልፎ ለመስጠት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች። • በውክልና ሰነድ ላይ "በምትክነት የመወከል መብት" እንዴት ይሰፍራል? • የምትክ ውክልና ጥቅምና ሊያስከትል የሚችለው ስጋቶች። ይህ ቪዲዮ በተለይ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና በሀገር ውስጥ ጉዳዮቻቸውን በሰው በኩል ለሚያስፈጽሙ ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like ያድርጉት፣ ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉት። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ በኮሜንት መስጫው ላይ ጻፉልኝ። ተያያዥ ቪዲዮዎች፦ 👇👇ውክልና ቀሪ የሚሆንበት    • ውክልና: ውክልና ቀሪ የሚሆንባቸው  ወሳኝ ሁኔታዎች | Termina...   ዉክልና አሰጣጥ 👇👇    • የውክልና አይነቶች እና ህጋዊ አሰጣጥ | Full Guide on Po...   #ውክልና #የህግምክር #PowerOfAttorney #EthiopianLaw #ምትክውክልና #LegalAdvice Ethiopia

የውክልና አይነቶች እና ህጋዊ አሰጣጥ | Full Guide on Power of Attorney in Ethiopia
▶︎

ውክልና l ስለ ውክልና ማወቅ የሚገቡን ነገሮች l All About Legal Representation

ውክልና ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል ‼ ጊዜ ገደብ አለው ወይ?  ውክልና መታደስ አለበት ወይ? #Lawyeryusuf #ጠበቃየሱፍ #tebeqayesuf

ወላጅ ንብረቱን ከልጆቹ መካከል ለአንዱ ብቻ በስጦታ ቢሰጥ ሌሎቹ መቃወም ይችላሉ ወይ? ፍርድ ቤት ቢከሱ ተቀባይነት ይኖረዋል ወይ ? #tebekayesuf

የስም ዝውውር ለማድረግ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችና ሰነዶች
▶︎

የስም ዝውውር ለማድረግ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችና ሰነዶች

ለፍርድ ቤት እንዴት እንዘጋጅ?  ጠቃሚ ምክሮች
▶︎

ለፍርድ ቤት እንዴት እንዘጋጅ? ጠቃሚ ምክሮች

Amazing Takeoff at Saba Airport! Pilot Risks Everything on the World’s Shortest Runway

የቦታ ይዞታ ክርክር ላላባችሁ በሙሉ !! መስማት ያለባችሁ የህግ ምክር !!

TeleSign ሰነድ ለማረጋገጥ መጉላላት አበቃ! TeleSign Ethiopia: How to Authenticate Documents Online Step-by-Step

Unbelievable Smart Worker & Hilarious Fails | Construction Compilation #1 #adamrose #smartworkers

ውክልና መሻር ‼
▶︎

ውክልና መሻር ‼

ውክልና: ውክልና ቀሪ የሚሆንባቸው  ወሳኝ ሁኔታዎች | Termination of agency Ethiopian Law

የመንደር ውል እና  የውክልና  ሽያጭ ጣጣ
▶︎

የመንደር ውል እና የውክልና ሽያጭ ጣጣ

ትምህርት #10  የወንጀል ክስ መስማት ሂደት
▶︎

ትምህርት #10 የወንጀል ክስ መስማት ሂደት

በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዋጋ ተወሰነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ ውሳኔ እና አዲሱ አዋጅ

😱 Don’t Throw Away Old Phones! Put One Behind Your WiFi Router and Watch What Happens!

People Who Messed With The Royal Guard and Regretted It!

ንብረት በፍርድ ቤት ሲታገድብን ምን እናድርግ? | የህግ ምክር
▶︎

ንብረት በፍርድ ቤት ሲታገድብን ምን እናድርግ? | የህግ ምክር

What Judges Actually Notice in the First 90 Seconds

تلاوة القرآن للدراسة والتركيز 📚🕛 | راحة وطمأنينة | Peaceful Focus Quran | محمد هشام