ስሜት አይታፈንም! ስሜት እንደመጣም አይለቀቀም!

ማንኛውም የስሜት ዓይነት ለሁሉ ሰው የተሰጠ ስጦታ ነው፡፡ ይህ ስሜት ለሁሉ የመሰጠቱ እውነታ ደግሞ ለአሉታዊዎቹም ሆነ ለአዎንታዊዎቹ ስሜቶች የሚሰራ እውነት ነው፡፡ መፍራት ባይኖር ማምለጥ የለም፣ መደንገጥ ባይኖር ለመጠንቀቅ መዘጋጀት የለም፡፡ Emotion (ስሜት) የሚለው የእንግሊዝኛው ቃል ከላቲንኛው ቋንቋ ያለው ስርና አመጣጡ “መንቀሳቀስ” የሚልን ሃሳብ የያዘ ነው፡፡ ስለዚህም፣ ስሜት የሚለው ቃል ወደ አንድ አቅጣጫ የመንቀሳቀስን ዝንባሌ ያመላክታል፡፡ ስሜት ካለ መንቀሳቀስና ተግባር አለ፡፡ ለምሳሌ ሳይንስ እንደሚነግረን በንዴት ጊዜ ደም ወደ እጅ መፍሰስ ይጀምራል፤ አንድን ነገር አንስቶ ንዴትን ተግባራዊ ለማድረግ ያዘጋጀናል፡፡ የልብ ትርታ ይጨምራል፣ ለተግባር ጉልበትን የሚሰጡ ኬሚካሎች በሰውነታችን መሰራጨት ይጀምራሉ፡፡ በፍርሃት ጊዜ ደም ወደ እግሮችና ወደ መሳሰሉት አካሎቻችን መጉረፍ ይጀምራል፤ ሸሽቶ ለማምለጥ ያዘጋጀናል፡፡ ደማችን ከፊታችን አካባቢ ሁሉ ቀንሶ ወደ እግር ስለሚሰራጭ ፊት ወደ “መቀዝቀዝ” ይለወጣል፡፡ ለጥቂት ጊዜ ሰውነት ይደነዝዛል፡፡ በዚህ ጊዜ ነው አእምሮአችን መደበቅ፣ ማምለጥ ወይም መጋፈጥ የሚሉትን ምርጫዎች በሰከንድ ውስጥ የሚወስነው:: የስሜት ብልህነት ያለው እዚህ ላይ ነው፡፡ ስሜትህ ሲመጣ አታፍነው፣ ተግባራዊም አታድርገው፡፡ ከዚህ ሁሉ ድርጊት በፊት ለየው፣ መንስኤውን እወቅ፣ መፍትሄ ፈልግለት፡፡ የግንቦት የንባብ challenge ሆኖ የቀረበላች መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ የስሜትን ብልህነት በሚገባ መተንተንና ተግባራዊ በማድረግ ለስኬታማነት መጠቀም ነው።

የህይወት ፈተናዎችን እንዴት ልናልፋቸው እንችላለን??
▶︎

የህይወት ፈተናዎችን እንዴት ልናልፋቸው እንችላለን??

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching
▶︎

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching

25 June 2026
▶︎

25 June 2026

😂😂😂😂🥺🌹❤️
▶︎

😂😂😂😂🥺🌹❤️

Just Listen! Frequency Of God 1111 Hz: Unexplainable Miracles Will Extend To Your Entire Life
▶︎

Just Listen! Frequency Of God 1111 Hz: Unexplainable Miracles Will Extend To Your Entire Life

ሓቀኛ ምኳንካ ቡዙሕ ምዝራብ ኣየድልየናን ዩ ።
▶︎

ሓቀኛ ምኳንካ ቡዙሕ ምዝራብ ኣየድልየናን ዩ ።

ኣቦ ንጓሎም ንምንታይ ዘይትዕምፃ ኢሎሙኒ - ካብ አሜሪካ መፂኣ ፍትሒ ስኢነ #nilemedia
▶︎

ኣቦ ንጓሎም ንምንታይ ዘይትዕምፃ ኢሎሙኒ - ካብ አሜሪካ መፂኣ ፍትሒ ስኢነ #nilemedia

Anchor Media የዳንግላው ግድያና የብልጽግና ሴራ፥ የጄነራሉ ንግግርና የሳቱት እውነት፥ የበረታው የህዝብ ብሶት፥ የአፈጉባዔዋ የትላንት ምስክርነት ለዛሬ
▶︎

Anchor Media የዳንግላው ግድያና የብልጽግና ሴራ፥ የጄነራሉ ንግግርና የሳቱት እውነት፥ የበረታው የህዝብ ብሶት፥ የአፈጉባዔዋ የትላንት ምስክርነት ለዛሬ

263 DIOS TE DICE HOY: ESA ANGUSTIA QUE TE ROBA LA PAZ SERÁ CAMBIADA POR DESCANSO
▶︎

263 DIOS TE DICE HOY: ESA ANGUSTIA QUE TE ROBA LA PAZ SERÁ CAMBIADA POR DESCANSO

የህይወት ፈተናዎችን እንዴት እናልፋለን ?
▶︎

የህይወት ፈተናዎችን እንዴት እናልፋለን ?

Coastal Night Lounge 🔥 Gentle Waves and Fireplace Sounds for Rest and Deep Calm
▶︎

Coastal Night Lounge 🔥 Gentle Waves and Fireplace Sounds for Rest and Deep Calm

99% FALL ASLEEP IN 3 MINUTES (No Ads) | Melatonin Release, Stop Overthinking | Goodbye Insomnia8
▶︎

99% FALL ASLEEP IN 3 MINUTES (No Ads) | Melatonin Release, Stop Overthinking | Goodbye Insomnia8

Santo Rosário | Sexta-feira | 04:00 | 12/06/2026 | Live Ao vivo
▶︎

Santo Rosário | Sexta-feira | 04:00 | 12/06/2026 | Live Ao vivo

በሕይወታችሁ ጊዜያችሁንና ትኩረታችሁን የሚፈልጉ ነገሮች በሶስት ከፍላችሁ መመልከትና እንደ አስፈላጊነታቸው ማስተናገድ ስኬታማነታችሁን ይጨምረዋል፡፡
▶︎

በሕይወታችሁ ጊዜያችሁንና ትኩረታችሁን የሚፈልጉ ነገሮች በሶስት ከፍላችሁ መመልከትና እንደ አስፈላጊነታቸው ማስተናገድ ስኬታማነታችሁን ይጨምረዋል፡፡

የመጀመሪያ ፍቅር ትዝታ ወይስ ቁስል ??
▶︎

የመጀመሪያ ፍቅር ትዝታ ወይስ ቁስል ??

ዘርእሰናይ ; ኣብ ህሉው ኩነታት
▶︎

ዘርእሰናይ ; ኣብ ህሉው ኩነታት

Rain and Fireplace Sounds for Reading | 3H Cozy Rain & Fireplace Ambience
▶︎

Rain and Fireplace Sounds for Reading | 3H Cozy Rain & Fireplace Ambience

EILMELDUNG: Sie haben mich ins Visier genommen
▶︎

EILMELDUNG: Sie haben mich ins Visier genommen

መልሲ ን ባራኪዮ  ( ጉዳይ ሕጃብ )
▶︎

መልሲ ን ባራኪዮ ( ጉዳይ ሕጃብ )

ጣና ዜና፦ሰኔ23/2018፦ መሪው በከተማ ኦፕሬሽን ተመታ | የፋኖ ታሪካዊ ጉባዔ በጎንደር | ጄ/ል ፃድቃን መረጃ ውይስ ማደናገሪያ
▶︎

ጣና ዜና፦ሰኔ23/2018፦ መሪው በከተማ ኦፕሬሽን ተመታ | የፋኖ ታሪካዊ ጉባዔ በጎንደር | ጄ/ል ፃድቃን መረጃ ውይስ ማደናገሪያ