ልጄን ቀብሬ ሀዘኔን ሳልወጣ ሌላኛዋን ልጄን ለማስታመም ሆስፒታል ገባሁ! #shegerinfo #meseretbezu |Ethiopia
በዛሬው ቪዲዮችን እጅግ ልብ የሚነካ፣ የብዙዎችን እምባ ያፈሰሰ እና የአንዲትን ጠንካራ እናት የብርሃኔ ትርፌን እውነተኛ የህይወት ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ብርሃኔ የወንዶች ፀጉር ቤት ከፍታ፣ ሰርታ ራሷንና ቤተሰቧን የምታስተዳድር ጠንካራ ሴት ነበረች። ነገር ግን ፈተናዎች ተደራራቢ ሆኑባት። መንታ ልጆችን ወልዳ በአምስተኛ ወራቸው አንደኛዋን ልጅ በህክምና እጥረት በአሳዛኝ ሁኔታ ቀበረች። ሀዘኗ ሳይበናት፣ ሁለተኛዋ ልጇ ዮርዳኖስ በተሳሳተ መድኃኒት (በህክምና ስህተት) ምክንያት በአሁኑ ወቅት ሙሉ አካል ጉዳተኛ ሆናባት እጆቿና እግሮቿ ሳይንቀሳቀሱ ለ9 ዓመታት አዝላት ስትዞር ቆይታለች። በዚህ አስቸጋሪ ወቅት አብሮነቱን ያሳያል የተባለው ባለቤቷ ንብረታቸውን በሙሉ ሸጦ ሌላ ሴት ይዞ ጥሏቸው ጠፍቷል። ዛሬ ላይ ብርሃኔ ልጇን አዝላ የምትሰራበትን አቅም አጥታ፣ በአንድ ደግ ሰው በተሰጣት የቆርቆሮ መጠለያ ውስጥ በችግር ላይ ትገኛለች። ልጇ ዮርዳኖስ አዲስ አበባ መጥታ ከታከመች የመሻሻል ተስፋ እንዳላት ተነግሯታል። ይህችን ጠንካራ እናትና ህመሟን የምትጋራውን ልጇን ለመርዳትና ከጎኗ ለመቆም የምትፈልጉ ደጎች እባካችሁ እንድረስላቸው። 🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮውን ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች ደግ ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ ያግዙን። ለነበረን አብሮነት ከልብ እናመሰግናለን! #shegerinfo #meseretbezu #ethiopia #habesha #donkeytube #seifuonebs #ልብየሚነካታሪክ #የእናትእምባ

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

በ “DNA” ታሪክ ልቤን የሰበረው ቆይታ || ድንገት መንገድ ላይ ልጅህን ተዋወቅ ተባልኩ || ለ14 አመት የታፈነው ምስጢር @erq-media-TV

በግልግል ያለቀው ቃለመጠይቅ | ለ6 ልጆቼ የፈረንጅ ስም አወጣሁ | ነብይ ነኝ

አረብ አገር የለፋሁበት ገንዘብ ሲያልቅ ሌላዋ ጋር ሄደ!@shegerinfo @shegerinfoplus Ethiopia

የአገልጋይዋ ድንቅ ምስክርነት

📍ትንሹ መሪጌታ በአሜሪካ 🇺🇸የኔታ ገርፈውኝ 911 ደወልኩ❗️ የኢትዮጵያ ሰላም ይናፍቀኛል| @ባሕረጥበባት_ቴቪ

ጆሮዬን አምኜ የገባሁበት ትዳር መጨረሻ! ሃብት እና ንብረት ሲገባ ፍቅራችን ወጣ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ከ13 አመት የአውሮፓ ቆይታ በኋላ ወደናፈቃቸው ልጆቹ እና ሚስቱ የተመለሰው ምርጥ ባል... ግን በገዛ ቤቱ አልጋው ላይ ሌላ ወንድ ተኝቶ አገኘ

12 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ በክህደት ፈረሰ! ለልጆቼ ስል ብዙ ታግያለሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

በደማቅ የተጀመረው ዝግጅት ፍፃሜው ምን ገጠመው?

እኔ ነበርኩ አጥፊዋ | ትዳር ውስጥ መብት የለም|አንድ ያለኝ ባሌ ነው | WITH AYANTU

ልጅነቴን አልኖርኩትም! ለ 60 ሺ ብር ዕዳ የማላውቀውን ሰው አገባሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ፤ ታሪኩ ፊልም ሊሆን ነው#story #ethiopia #ethiopianpodacst # #EtsegenetStory#Kindness

🛑Bermil Kidus Giyorgis//🛑0987684384🛑 አብሳላት// እንደዚህ አይነት ፈተና አይግጠማችሁ

እንደ ባለፀጋ ወደ ጣሊያን ወሰደኝ! ነፃነቴን ያስከፈለኝ ፍቅር መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

✅ አነጋጋሪው የገጠር ሰርግና ያልተጠበቀ ፍፃሜው ❗️Best Ethiopian Rural wedding. #የገጠርሰርግ #rurallife

🟡የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | ምርጥ የድንግል ማርያም መዝሙሮች | Ethiopian Orthodox Mezmur Collection #ድንግልማርያም #Mezmur

አስደንጋጩ ክስተት! ባሏ 3 ጥይት ተኩሶባት በተአምር የተረፈችው ሴት! ታጋሽነቴ በዝቶ ነበር!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

በእንባ የተቀረጸው ታሪክ || እንዴት አንድ እናት ይሄን መቋቋም ትችላለች? || የእናትነት ጥግ የተፈተነበት // @erq-media-TV

