ከ 35 ዓመት በላይ መውለድ ላልቻሉ የመካንነት ምርመራ እና መፍትሄው!ክፍል ሁለት@shegerinfoplus Ethiopia|Meseret Bezu
ከመካንነት ጋር እንዲሁም ከማህፅን አና ፅንስ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ ከታች ያለውን ቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/DrMintesnot ,የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ0943209586 ላይ ይደውሉ:: ልጅ መውለድ ካለመቻል እና ከመዘግየት ጋር ተያይዞ የተለያዩ የመካንነት ህክምናዎች በሀገራችን እየተሰጡ ነው ፡፡ በዚህ ቪዲዮ ልጅ መውለድ ያቃታቸው ጥንዶች በ IVF ልጅ መታቀፍ እንዲችሉ ማድረግ እንዲሁም በሀገራችን ገና በህግ ስላልፀደቀው የዘር ፍሬ ልገሳ ህክምና ልጅ የማግኘት ሂደትን እንዲሁም የማህፀን ንቅለ ተከላ (Uterus transplantation)፣ የማህፀን ንቅለ ተከላ በመባልም የሚታወቀው፣ ፍፁም የማህፀን መካን ለሆኑ ሴቶች ተስፋ የሚሰጥ አዲስ የቀዶ ጥገና አሰራር ነው፡፡ ። ይህ እጅግ አስደናቂ የሆነ የህክምና ጣልቃገብነት ጤናማ ማህፀኗን በህይወት ካለ ሰው ወይም ከሟች ለጋሽ ወደ ተቀባይ በመትከል፣ እርግዝናዋን እንድትፀንስ እና እንድትሸከም ማድረግን ያካትታል በ እነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ .ከ ኒው ሊፍ የመካንነት ህክምና ማዕከል እስፔሻሊስት ዶ/ር ምንተስኖት መ/ስላሴ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ እንድትከታተሉ በ አክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ሸገር ኢነፎ ፕላስን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ #Ethiopia #Shegerinfo+ #Shegerinfo

የፈጣሪ ድንቅ ስራ! የ65 አመቷ አዛውንት ወንድ ልጅ ተገላገሉ! | ልዩ ቃለ-መጠይቅ | Ethiopia

የማረጥ ቅድመና ድህረ የሚከሰቱ ምልክቶች ምንድናቸው? | ራኩ ሾው | Bisrat TV | ብስራት ቲቪ

35 ዓመት ከኖርኩበት ስዊድን ለረፍት መጥቼ የልጆች እናት ሆንኩ!!@shegerinfo Ethiopia||Meseret Bezu

ከመቀነሷ ማማሯ

ልጅ መውለድ ላልቻሉ ጥንዶች| ይህንን ሳትሰሙ ልጅ መውለድ አልችልም እንዳይሉ!ተስፋ የቆረጡ ሁሉ ልጅ የታቀፉበት ህክምና@shegerinfo @shegerinfo+

ከ ፍቺ በኋላ ያለው ፀፀት! ተፋተናል ግን አልተለያየንም የሚሉ የሚያሳልፉትን መከራ አይነግሩንም@shegerinfo @shegerinfoplus Meseret Bezu

እንዴት የአንጀት ህመም ችላ ማላት ዋጋ እንደሚያስከፍል ህይወት የሚያተርፍ ለልጆችም ሆነ ለራስም ከዶ/ር መሳይ ጋር

የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health

እኔ ቦለቄ በልቼ ነው ስኳርን የቀለበስኩት

PCOS ያላቸው ሴቶች እንዴት በቀላሉ ማርገዝ ይችላሉ?በአዲስ የሕክምና መንገድ!!!

ከስጋ ጋር የሚመጣጠኑ 5 የጾም ፕሮቲኖች | በጾም ወቅት ጡንቻን የመጠበቅ ሳይንስ

📌እንዴት ለራሳችንም ይሁን ለቤተሰባችን እነዚህን አደገኛ ምልክቶች በቸልተኘነት አንዳናልፋቸው ምን እንወቅ/ ከዶ/ር መሳይ ኃይለማርያም ጋር

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

በቃላት የተሰበሩ ህይወቶች! "ግልጽ ነኝ" በሚሉ ሰዎች የሚደርሰው ከባድ ስብራት!#shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

ጤነኛ አድርገኸኛል ዶ/ር በሪ

ዕድሜ ከ40 ዓመት በላይ ከሆነ በኋላ ማርገዝ ይቻላል? ከ 40 አመት ቡሀላ የማርገዝ እድልን ለመጨመር የሚረዱ መፍትሄዎች| Pregnancy after 40

ህወሃትን ኤርትራን ምስ ተብኣሱ ደስ ዝበሎም ሰባት ነይሮም /እንዳተፀራረፍና ክንነብር የብልናን -ፃንሒት ምስ ወዲ ጣባ

ገብስ ገብስ እያልኩ በየመንደሩ ነው የምነግደው ተወዳጅ የሆነው ብርሀኑ ሶሬሳ(ባሉካ መቼ ሰጠ)@shegerinfoplus @shegerinfo Ethiopia

መማር አይንን ገልጦ እንደመሄድ ነው !በ መምህርነት ጡረታ ወጥቼም በግል እያስተማርኩ ነው!@shegerinfoplus @shegerinfo Meseret Bezu

