ጥንቆላ: የሰው ልጅ ካለ እግዚአብሔር ምንም ማድረግ አይችልም | ክፍል 11–ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ከቤተሰብ አንስቶ እስከ ሀገር ድረስ ስላሉ የተለያዩ አይነት የጥንቆላ አሰራሮች እና ከነዚያ ደግሞ ነፃ የሚወጣበትን መንገድ አንስቶ አስተምሯል። ቪዲዮውን በማየት ተባረኩበት። በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦ ኢየሱስ ከሌለበት በማንም ስም ምስጋናን የሚቀበለው ሰይጣን ነው። በዚህ ምድር ሰው በሚለው መንገድ ገንዘብ ማግኘት ግዴታ አይደለም። እውነተኛ ስኬት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማድረግ ነው። እውነተኛ ድል በእረፍት ውስጥ መሆን ነው። አነቃቂ ንግግር በሚል ስም በየአዳራሹ እየተናገረ ያለው ሰይጣን ነው። ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። 🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ! 📲 በተጨማሪ በሌላ የማህበራዊ ገጻችን ሊያገኙን ይችላሉ። Telegram: @ProphetBinyamMathewos ለማንኛውም ጥያቄ ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን። 📞 +251987667454 📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo 📧 Email: [email protected]

ጥንቆላ: ሰይጣን ኢየሱስን እንኳ ለመዋሸት ሞክሯል | ክፍል 12–ነብይ ቢንያም ማቴዋስ

Abiyatar Leykun @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Yezelalem Fetari " Original song by Hana Tekle

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Le style de vie d'un leader chrétien authentique - Teach! - Athoms Mbuma

“ለበጎ ስራ የተዘጋጀ ሰው አራት ማንነቶች” ክፍል አንድ// ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

What God Really Wants from You This Year

Biblical Wisdom for Choosing the Right Partner in Marriage

ልሳንን በምን ተካነውክፍል አንድ 1

JOY IS THE KEY TO YOUR BREAKTHROUGH! HOW TO HAVE JOY!

የህይወትን ፈተናዎች ድል እምናደርግበት ብቸኛው መንገድ!!!!#inspiration #kingdomsound #motivation #halwot

ልሳንን በምን ተካነው ክፍል ሁለት 2

የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ክፍል 5 - በፒተር ማርዲግ | The Presence Of The Holy Spirit - By Peter Mardig

Don’t Follow Your Heart: Do This Instead | Joseph Prince Ministries

መንፈስ ቅዱስን መታዘዝ፡ ከሰማርያ ከተማ እስከ በረሃው መንገድ (ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ) || የተለወጡ ለዋጮች

LEARN HOW TO ACCESS GOD'S PRESENCE | THIS WILL CHANGE THE WAY YOU APPROACH GOD

ዘፍጥረት 40፤ በእንባ ሸለቆ በረከትን የሚያዘጋጅ አምላክ

"ታላቅ ሴት " በቄስ በፍቃዱ ቦረና||@EMPOWERED GENERATION FOR CHRIST CHURCH @fikethelutheran5492

ደም: ሰው ሊድን የሚችለው እራሱን እግዚአብሔር ላይ ሲጥል ብቻ ነው | ከፍል 10 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ

