ከጭፈራ ቤት እስከ ማህሌተ ጽጌ | ለመዳኑ ህይወት | ልጄ የምወድህ @yilmahailumedia
ለመዳኑ ህይወት ለጽድቁ ጠርቼህ ከዓለም ለይቼ በፍቅሬ መርጬህ በረከትና ፍቅር ሰላሜን ወርውረህ ልጄ የምወድህ እባክህ ወዴት ነህ ይልሃል እግዚአብሔር እባክህ ወዴት ነህ ከዓለም ጉያ ውስጥ ሽብር ከተሞላው ከስንጥቅ አለት ውስጥ ጎድጓዳ ከሆነው የአራዊቱ ግርማ ያንበሶቹ ግሳት የዘንዶው ትርምስምስ የእባቦቹ ፉጨት የጨለማው ክብደት የፍጥረት ማዛጋት እንዲህ ያለ ስፍራ ተወርውረህ ነወይ ቀናት ተቆጠሩ አይኖችህን ሳላይ አዝ= = = = = ከቅዳሴው ዕጣን ምስጋና ስቀበል ጎላ ያለው ድምፅህ ተሰውሮብኛል በቅድስቱ በኩል በምትቆምበት በቅዳሴ ጊዜ አይኖቼ ስላጡህ ፈልገው ፈልገው ይዞኛል ትካዜ (፪) አዝ= = = = = ልጄ ምን በደልኩህ ምን አጎደልኩብህ ትተህኝ የሄድከው እንደዛ ስወድህ ዘወትር ፊትህን ሳየው ደስ እያለኝ ደስታዬን በሀዘን ምነው ለወጥክብኝ(፪ habesha #lifeisbutadream #christiandenomination #duet #abelbirhanuየወይኗ #voiceeffects #haveitoldyoulatelythatiloveyou #ኢትዮጵያ #motivation #haveitoldyoulatelythatiloveyou #kendilmedia #kedametsega#mezmure #lifeisbutadream #orthodox #abelbirhanuየወይኗ #haveitoldyoulatelythatiloveyou #motivation #butifyoucloseyoureyes #eshetu #donkeytube#etventertainment # #comedianeshetu #Amharicmovie #dawitdreamslifesuccusscoach #motivation #ethiopianmotivation #ethiopianmotivationalspeaker #positivethinking #personaldevelopment #inspireethiopia #dinkelojoch#impactseminars #ኢትዮጵያ #habesha #ebstv #personaldevelopment #ET ART MEDIA #etartmedia #gudnesh #abbaytv #eotctv #ethiofourm #washewende #ethiopianews #kanatv #zoroMewchaye #samvod #samvod#አዲስዝማሬ #lifeisbutadream #christiandenomination #duet #ዘማሪት_ ምርትነሽ_ጥላሁን #yewefGojo #voiceeffects #comedianzedo #fetadaily #aletube #filiflu#mihreteab_assefa #ሲትኮም #ወቅታዊጉዳይ #livestream #ወቸውGOOD #Donkeyበጎ #eshetumelese #ስደት #resilience #overcomingadversity #FamilyBonding ##seifufantahun #seifuonEBS #sefuFantahunShow #JorneyToSuccess #lifechallenges #LoveAndHope #findinghome #childhoodstruggles #empowerment #storiesofsurvival #communitysupport #lifetransformation #dreamscometrue #Corage #heartwarmingstorie #LifeLesonses #PersonalGrowth #Lifejourney

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ሚሊኒየም አዳራሽ በተዋህዶ ልጆች ደመቀ። በዝማሬ ምድርን ሞላናት። @millinium_hall #millinium_hall #ሚሊኒየም_አዳራሽ

"ግሩም ድንቅ ነህ" | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ | 2018 የአእላፋት ዝማሬ በመስቀል አደባባይ | የጃን ያሬድ መዘምራን ከአእላፋት ጋር እንደዘመሩት

ከዳንስ ቤት ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት||የአርቲስቶች ሲኦላዊ ህይወት||የዳንሰኛዋ ጨለማ ጉዞ||ManyazewalEshetu Podcast Ep176||ጺዮን የሰሚነሽ

#new🔴ድል አለ በስምህ ፣ ስለወደደኝ አዳነኝ|| ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻድቅ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

ሰኔ 21 እሁድ ልዩ ቀን ነው እንዳያመልጣችሁ || የሰኔ ጎልጎታ ሳትጸልዩ እንዳያልፋችሁ! ||በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው @neamnmedia19

እጅግ የሚያስደንቅ የእመቤታችን ምስጋና....ማርያም ፍቅር ናት.......ሚሊኒኒየም አዳራሽ በዝማሬ ተዋጠ

ድለ አለ በስምህ - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ "Del Ale Besmeh Gebreyohannes Gebretsadik

🔴አዲስ መዝሙር በእንባ ጭምር የምትሰሙት መዝሙርዘማሪ መ/ታብሩክ ጌትነት

ሚሊኒየም አዳራሽ|| ልዩ ዝማሬ|| በዝማሬ ደመቀ || 13ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ ክፍል 1 ዝማሬ

🔴"እንደ እግዚአብሔር ያለ" || ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን - እንደ እግዚአብሔር ያለ@ZegolaLiveSound

🔴አዲስ ቪዲዮ "ናና አማኑኤል"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ nana amanuel video @zemarithiwotOfficial

🔴የሚጠብቀኝ አይተኛም like mezemran yilma hailu yemitebkegn aytegnam

ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ / ክፍል ሦስት / የመጨረሻው ክፍል

የዲያቆናት ወግ | YEDIYAKONAT WEG ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | ዲያቆን ብሥራት ጨብሲ Deacon Yoseph Girma #zaiorthodoxmedia #ዛይ

ጓደኛዬ ከሞት አዳነቺኝ | ህይወት የሚሰጥ ጓደኝነት | በዘር አንድ የሆነው | ልቡ ቅን የሆነ ...@yilmahailumedia

ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ | እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው | ዲ/ን ብሥራት ጨብሲ | @zemare_yared_records

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

🔴 አዲስ ዝማሬ ዳግም ምፃት ''በአዲሲቷ ሰማይ'' ||Beadisitwa Semay ||

