Liquid Soap full Training የፈሳሽ ሳሙና ሙሉ ስልጠና
Liquid Soap full Training by Mohammed Ebria Founder and CEO of Menhal Trading P.L.C June 10/2025 የፈሳሽ ሳሙና ሙሉ ስልጠና በመንሃል ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ በአቶ መሃመድ እብሬ ሰኔ 2/2017 መንሃል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (Menhal Trading PLC) በአዲስ አበባ የተመሰረተ እና በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የግል ኩባንያ ነው። የኩባንያው ዋና ተግባር በቢዝነስ ምክርና አገልግሎት ላይ ተመስርቷል፣ እንዲሁም በልዩ ልዩ የሙያ ስልጠና፣ የኬሚካል እቃዎች አቅርቦት እና በሌሎች በርካታ ዘርፎች ውስጥ እየተሰራ ነው። ዋና አገልግሎቶች የስልጠና አገልግሎት: መንሃል የስልጠና ማዕከል በ50 በላይ የሙያ ዘርፎች ላይ ስልጠና ይሰጣል፣ እነዚህም ከፈሳሽ ሳሙና እስከ የቢዝነስ አስተዳደር እና ሌሎች የስራ እንቅስቃሴዎችን ያካትታሉ። የኬሚካል እቃዎች አቅርቦት: የደረቅ እና የፈሳሽ ሳሙና፣ ኬሚካል እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ያቅርባል፣ እና እነዚህን እቃዎች በአዲስ አበባ ውስጥ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ደንበኞች ይደርሳሉ። ኩባንያው የነፃ የቢዝነስ ምክር አገልግሎት ይሰጣል። አድራሻዎች። 📲 09-89-89-89-06 📲 +251114711403 🔸Website 🔗 http://menhalbusiness.com 🔸Tg inbox 🔗 https://t.me/menhalmngt 🔸Menhal App http://app.menhalbusiness.com 🔸Tg 🔗 https://t.me/menhalpvrt 🔸Fb🔗 https://www.facebook.com/share/15hLHX... 🔸Instagram 🔗 https://www.instagram.com/menhal_trad... 🔸YouTube 🔗 / @menhal5588 🔸Map Location 🔗 https://maps.app.goo.gl/vu9LkC2emugs2...

ሳሙና ለማምረት የሚያስፈልጉ ጥሬ እቃዎችና ኬሚካሎች ከነ አጠቃቀማቸው

በማጽዳት ፣ በአረፋ እና በውፍረት የተሻለ የፈሰሽ ሳሙናን ለመስራት የሚያግዝ ፎርሙላ ከነአሰራሩ#liquidsoap #formula #homemade #science

ወፍራም ፈሳሽ ሳሙና አሰራር #ፈሳሽ ሳሙና አሰራር

ደረቅ ሳሙና በ50ሽ ብር፣ ማህተም፣ ሞልድ መቁረጫና ስልጠና M- ኑዱልስ

ፈሳሽ ሳሙና አሠራር በቤትዎ 17L | በ3 ብቻ ግብአቶች | Full Video | ሙሉ ሥልጠና ቪዲዮ አያምልጥዎ

አሲድና ቤዝን መለየት

ይህን በፍጥነት ካስተካከሉ የላርጓችሁ ሽያጭ በእጥፍ ይጨምራል | #detergent #largo #ላርጎ #ፈሳሽሳሙና

የጀሞ(ወፍራሙ) ላርጎ | የሚታሸገው ላርጎ | የእጅ ሳሙና አሰራር | ሶስቱንም በአንድ ላይ | በ30 ደቂቃ ስራ ጀምሩ

ደረቅ የገላ ሳሙና አእዘገጃጀት ሙሉ ስልጠና|| Complete Training on Dry Body Soap

liquid Clothe Soap 1 ፈሳሽ የልብስ ሳሙና 1

ፈሳሽ ሳሙናን ለመስራት የሚያስፈልጉ ግብአቶች እና ጥቅሞቻቸው#liquidsoap#detergentmaking#cleaning#chemicals#surfactants

የሳሙና ማምረቻ ማሽን ዋጋ | price of soap making machine | Profitable business | SILE BUSINESS

ደረቅ ሳሙና አሰራር #saopmaking #ደረቅሳሙና #barsoapmaking

ፈሳሽ ሳሙና አሰራር በዚህ መልኩ ያሳያቹ የለም

ለቆዳችን ተስማሚ የሚሆን ፈሳሽ የእጅ ሳሙናን ለመስራት የምንጠቀማቸው ግብአቶች የትኞቹ ናቸው?#liquid #clean #soap #health #facts

በረኪና አሠራር | Make Bleach at home for Business | የበረኪና ፎርሙላ ከነ አሰራሩ Make Bleach

ፈሳሽ ሳሙና አሰራር |ከቤት ሳይወጡ ትርፋማ ስራ #ላርጎአሰራር #liquidsaopmaking #ፈሳሽሳሙናአሰራርፎርሙላ

ፊትን እንደ ብርጭቆ የሚያበራው ተአምረኛው የቡና እና የተልባ ሳሙና // Coffee and Flaxseed Soap

Economical Detergent Formula With CMC #detergent #ላርጎ #ፈሳሽሳሙና #barsoap

