ልዩ የበሬ አደላለብ ተሞክሮ ላጋራችሁ! እጥፍ ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ቢዚነስ! Plough with an ox, fatten and sale it. Unique!
የአንዳንድ አርሶአደሮች እና አርብቶአደሮች የተፈጥሮ ዕውቀት እጅግ በጣም አስተማሪ እና አስደናቂ ነው፡፡ ሰሞኑን የጎበኘዋቸው አርሶአደር ተሞክሮም በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት እናንተም ብትማሩበት ጠቃሚ ይሆናል፡፡ እኝህ አርሶአደር 1 በሬ ከገዙ በኃላ ከሌላ ገበሬ በሬ ጋር አጣምደው እርሻቸውን ለ3 ወራት ያርሱበታል፡፡ ከእርሻቸውም አስከ 25000 ብር ያገኛሉ፡፡ ከዚያም በሬውን ከ2-3 ወራት ቀልበው በመሸጥ እስከ 80000 ብር ያገኛሉ፡፡ 1 በሬ አርሰውበትና አደልበው የሚያገኙት የተጣራ ትርፍ 42000 ብር ገደማ ነው፡፡ ይገርማል! በዚህ ቪድዮ እነዚህንና ሌሎች ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያገኛሉ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ማድረግ አይርሱ፡፡ አመሰግናለሁ! In this video I will share with you how farmers multiply their income by using one ox for ploughing and fattening. Don’t forget to subscribe, like and share. Thank you! #farming #fattening #agriculture

▶︎
ከብት በማድለብ በቀላሉ እንዴት ሀብታም እንሆናለን? በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚያደርግ ቢዚነስ መሆኑን ተረዳሁ! የአሠራር ስልቶቹን መጠቀም በጣም ያዋጣል!

▶︎
አንድ በሬ 120,000 ብር ተገዝቶ 35,000 መኖ ይፈጃል

▶︎
በመርሐቤቴ ወረዳ አረንጓዴ አሻራ ችግኝ

▶︎
መግዛት ሲያቅታቸዉ የሴጣን ስራ ይላሉ // ከሀገር መዉጣት እፈልጋለሁ

▶︎
የደረቅ ሳርና የበቆሎ ገፈራ ልዩነታቸውን ዘረዘርኳቸው። The difference between silage and dry grass in amharic.

▶︎
በጤፍና በስንዴ የሚቀበሉ የጅሩ ሰንጋዎች

▶︎
አለቅን ብቻዬን ቀረሁ! የሻማ ማብራትና የመታሰቢያ ዝግጅት

▶︎
ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ዝግጅት # ከማምረት በላይ

▶︎
45 Expensive Agricultural Machines Working at Another Level | Most Powerful Farm Equipment ▶ 1

▶︎
ከ1 ላም እንዴት መቶ ሺ ሊትር ወተት ያገኛሉ? የተሞክሮውን ዋጋ መተመን አቃተኝ! ስልቶቹ በዝርዝር ቀርበዋል! የ1 ሴሚስቴር ኮርስ በ3 ቀናት ውስጥ አገኘሁ!

▶︎
የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) እኝህን ገበሬ ለምን መረጣቸው? በተቀናጀ ግብርና የአዲስ አበባው ሞዴል አርሶአደር ምርጥ ተሞክሮ!

▶︎
"ገበሬ ወርቅ ነው" የዘመናችን ድንቅና ታታሪ ገበሬ | በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ | የከብት እርባታ |Cattle breeding |business

▶︎
የዘመናችን ድንቅ ወጣት ገበሬ! ከ150 ሺህ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ! | በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ | ሚሊየነሩ ገበሬ | Gebeya Business

▶︎
የሚደልቡ በሬዎች በየቀኑ የሰውነታቸውን ክብደት 3% ያክል መኖ ይበላሉ! ይህ በጣም ጠቃሚ ዕውቀት ነው! Daily Feed Intake_Fattening Bulls

▶︎
ምን ያዋጣል?በሬን ቶሎ ለማደለብ ምን እናብላ?

▶︎
በእንስሳት እርባት ውጤታማ የሆኑ የተሰማሩ አርቢዎች (የካ ክ/ከ) - ከተማ ግብርና

▶︎
የደለቡ በሬወች አዳማ

▶︎
ከ 22 ፍየል በ8ወር ያገኘውት ትርፍ

▶︎
ያልጠበኩት ልዩ ስጦታ ከእርባታ ጣቢያው! እጅግ በጣም የሚገርም ጠቃሚ ተሞክሮ ያገኘሁበት አጋጣሚም ነበር! ለእርስዎም በጣም ያስፈልጋል!

▶︎
