🟢 እናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት _ kidanemihret 🟡 ሰኔ 16 ድርሳን መልክእ ዉዳሴ 🔴 drsane kidanemihret | theotokos media

📌 ርዕስ፦ ሰኔ 16 የቅድስት ኪዳነምሕረት ወርሃዊ በዓል - ድንቅ ድርሳን፣ ተአምርና መልክአ ኪዳነምሕረት | Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው፦ በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ሰኔ 16 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነምሕረትን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ከአምላክ የተቀበለችውን የይቅርታ ቃል ኪዳን፣ ድንቅ ተአምራቷንና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ኪዳነምሕረትን በዝርዝር እናቀርባለን። ይህ ዝግጅት ለሁላችሁም የእመቤታችን የኪዳነምሕረት አማላጅነትና በረከት የሚበዛበት እንዲሆን እንመኛለን። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) የቀረበ። ትረካው የሰውን ድምፅ ስሜትና ቃና የጠበቀ ኦሪጅናል የድምፅ የያዘ!!! ጽሑፍ (Script)፦ ድርሳነ ኪዳነምሕረትንና ዉዳሴ ማርያምን መልክአ ኪዳነምህረትን መንፈሳዊ መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቤተክርስቲያን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #ቅድስት_ኪዳነምሕረት #ሰኔ 16 #TheotokosMedia #እመቤታችን #ድርሳነ ኪዳነምህረት #Drsane kidanemihret #ገድላት#EthiopianOrthodox #ገድላት #ጸሎት #ድርሳን #ጸሎት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቴዎቶኮስ_ሚዲያ #Ethiopia #orthodoxtewahedo #mezmure#tselot #ስንክሳር

የእናታችን ኪዳነምህረት መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2026 this week
▶︎

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን እና ተአምር | ዘሰኔ 13
▶︎

የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን እና ተአምር | ዘሰኔ 13

እስከ መጨረሻው ተመልከቱት! ይህ ታሪክ ማንንም ያስተምራል  #comedianeshetu #yalfal  #donkeyyoutube #habesha

ዘወትር ያለማቋረጥ የሚደመጡ ተወዳጅ የኪዳነምህረት መዝሙራት ስብስብ || Kidanemihret hymn 2026 2018 #Mezmur  #mezmurcollection

የተመረጡ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች ስብስብ (Selected St. Michael Mezmur Collection)

🟢 ቅዱስ አማኑኤል _  KIDUS AMANUEL 🟡 ግንቦት 28 ዉዳሴ አምላክ ስንክሳር 🔴 wudase amlak | theotokos media

🔴 እግዚአብሔርን ማስቀደም  || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New sibket 2026

🔴ቅድስት ኪዳነ ምህረት 📚ሰኔ 16 ድርሳን  #eotc @mahder_media

ልብን የሚያሳርፉ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ |ግንቦት21 እንኳን አደረሳችሁ|orthodox mezmur #ጻድቃኔ  #መዝሙር #ማርያም

ዘማሪ ገብረዮሐንስ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም የዘመራቸው መዝሙሮች | ቤተ ቅኔ - Beta Qene

ቅድስት _ ኪዳነምህረት  (( ድርሳን _ተዓምር _ ፀሎት ))  KIDIST _ KIDANEMHRET _ ኪዳነምሕረት

የማቴዎስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 02

🔴ኦርቶዶክስ _ ተዋህዶ #መዝሙር የ እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት መዝሙር ስብስብ /Ethiopia _ Orthodox #mezmur

🔴 የቅድስት ኪዳነምሕረት ድርሳን | የሰኔ 16 ምስባክ- ወንጌል -ስንክሳር | Spiritual Narrative Video @ahadumedia21

🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral

የተወደደች የድንግል ማርያም መዝሙር | አዲስ ኦርቶዶክስ መዝሙር 20252

የንሥሐ መዝሙሮች
▶︎

የንሥሐ መዝሙሮች

🛑Bermil Kidus Giyorgis// እባካችሁ የአለም ህዝብ ሊጠፋ ነው!! ንስሐ ግቡ!! ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ

የኪዳነ ምህረት ዝሙሮች ስብስብ#መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ማርያም #mezmur