ዥማር ዝምራ ስሞም ተብራነቆ።

ሲጣሮ ቢረማም ጥፍራኸ ሰይጣን ሆይ በረዝምም ጥፍርህን፣ ብትማችም ብታትፏጭ ስናኸ ብትቆጣም ብታፋጭ ጥርስህን፣ ስሬፍትሁ ስርም አንቆሞ ቤማና ፍርቼ ጉዞ አላቆምም ስርም አንችን የወንጌል ሜናና የወንጌሉን ሥራ በፍጹም አልተውም። ቁ1 አታተ ዜግነት ሰነፈም ሙኧሬ ኸረም አንዳንዱ ድህነትን ፈርቶ ወደ ዳር ሄዶአል፣ አታተታ ደንገነት ሸምታ ዳንጋ ወረም አንዳንዱ ባለጠግነት ፍለጋ ጥጉን ይዞአል፣ አታተታ ወሄም ተሙጥጥም ይቅራቅኖ አንዳንዱ መልካሙንና ክፉውን ይደባልቃቸዋል፣ አንቅም ባጢርም ብማት ትንክየ ይቸክኖ እውነት እና ኃጢአት በአንድ እንስራ ይቀቅላቸዋል፣ ስኔ ቸምታ ዠሬ ይዘራ በገረፋ ስንዴ ትቶ እንክርዳድ ይዘራል ስንደዶ ላይ፣ ወባጃታ ጮዳታ ይብር ችፋ ችፋ ንግግሩ ጨዋታው ገለባገለባ ይላል፣ ይያሽ ሜናና ወንጌሉ የኔስ ሥራዬ ወንጌል ነው፣ ሜናና ወንጌሉ ሥሬዬ ወንጌል ነው ይያሽ ዝምራና ወንጌሉ የኔስ መዝሙሬ ወንጌል ነው፣ ጭሙቸረና ወንጌሉ አሳቤ ወንጌል ነው ይያሽ ጫወዳና ወንጌሉ የኔስ ጨዋታዬ ወንጌል ነው፣ ወባጃና ወንጌሉ ንግግሬ ወንጌል ነው። ይያሽ ዋናና ወንጌሉ የኔስ ውሎኤ ወንጌል ነው ውኪየረና ወንጌሉ ምሽቴ ወንጌል ነው። ቁ2 ገሪ የነሰነፈ ቸዋችእእእ ብርድ የፈራ ገበሬ፣ ዘናም ኤበራ ይትህማች ዘርቶ አይበላም ይወናበዳል፣ ውርቆኧ የሰነፈ ቄጠነ ውርጭ የፈራ ነጋዴ፣ ዜግነት ስርም ኤትጊአፈር ተሁት ሸመነ ድህነት ከቶ አይጠፋም በእርሱ ቤት፣ ጋዴ ቲበራ ይቾና ትጉ ሲመገብ ይቀመጣል፣ የሰብ ኧጅ ያዥሽ በዋና ቀን ሳለ የሰው እጅ ያያል፣ በዘጋ ምሴ ሸመነ ጉዳይ በሚያበዛ ሰው ቤት፤ ዌራት ይረማ በሁት ጎነ አረም ያበቅላል የእርሱ ጓሮ፣ ወንጌል አገክሮት የቀነስሁ ኧሰርፌ ስርም አንኸረ ወንጌል ማገልገል፣ የጀመርሁት ከቶም ልፈራ አይደለም፣ በወንጌል ወትቀረጥ ወትቀረም ተዝህ ይርቅ ማረግ ምር ነረ ስለወንጌል መናቅ መሰደብ ከዚህ ሚበልጥ ማዕረግ ምን አለ። ቁ3 አንገፋሁ ወሄም ገፎንም አልገፋሁም እንኳንም ተገፋሁኝ አንቀጥሁ ወሄም ቆንጭንም አልናቅሁም እንኳንም ተናቅሁኝ ጡር ኸሬም ንቃር ፈቅ ባሁም ×4 ጸጋው በዛልኝ በጣም ከፍ አልሁኝ x4 ያርስቴ ቲውሪ ተራቅሁም ያንሳል ሲባል አደግሁኝ ውጣቂየና ቲቁሬ ቤማና ውድቀቴን ሲጠበቅ በመንገዴ ድበያ ኸረም ዘንጋና እየጨመረ ሄደ ነገሬ ውጣቂየ ቲቁሬ ቤማና ድበያ ኸረም ዘንጋና ቁ4. ያባር እሃ አንኸረ ሟረና የበጋ ውሃ አይደለም እድል ፋንታዬ ቲቂየኧጥ ቲቂየኧጥ ኤያር ባረና እየደከመ አይሄድም የኔ ባሕር የዘር እሃ አንኸረ ጡረና እንደ ክረምት ውሃ አይደለም ጸጋዬ ሜናም ኤትፌና ዘጋና ሞልቶ አይገነፍልም ነገሬ በክርስቶስ ተምርት ነከስሁም በክርስቶስ ትምህርት ጸደቅሁኝ በመንፈስ ኧሥር ሰደድሁም በመንፈስ ኧሥር ሰደድሁም ስርም ኤትርገገፍ ማማና×2 ከቶ አይረግፍም ቅጠሌ ንቂምተዊ ኤያርቅ ወማና×2 ተለቅሞ አያልቅም ፍሬዬ ሃሌሉያ ነሬ ጉኤታና ሃሌሉያ አለኝ ጌታዬ ሃሌሉያ ኤሰርፍ ሂነና ሃሌሉያ አይፈራም ልቤ ሃሌሉያ ሟኑ ያንግራክሬ ሃሌሉያ ማነው የሚያንገራግረኝ ሃሌሉያ የሱሰና ነሬ ሃሌሉያ ኢየሱሴ አለኝ ሃሌሉያ በየሱስ ኪርኪር ሃሌሉያ በኢየሱስ ጉያ ሃሌሉያ ኸርሁም አጊየኪር ሃሌሉያ ሆኜ አገለግላለሁ። ቁ5 ሲጣር ብትረሳን ጉማኸ ሰይጣን ብታነሳም በትርህን ፈካከም አንገባ በጃኸ አመለጥሁህ አልገባም በእጅህ ቡት አሚ እክም ያመራኸ ዠልጥ እንዲሁ ያመልህ አትረህቤ ወጣሁም ተጃኸ አታገኘኝም ወጥቻለሁ ከእጅህ ያሙቦኧ ፈጥፍጥ ኸማ በነርሁም×4 እንደ ንስር በረርሁኝ ወርሁም በከፍተነ ቾናሁም ወጥቼ በከፍታ ተቀመጥሁኝ አትሰራቢ ብታዥ ፎሮንየኧ×4 አትደርስብኝም ብታይም ወደ ላይ አዥም ኧደቅብኸ ወስጥንየ እያየሁ እስቅብሃለሁ ወደታች ሃሌሉ ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ ቁ6 የገነዘ ግየ ቴያጉጂም ያጎጂ ይሞስን ያረጅ ውሻ ሳይታሰር የታሰረ ይመስለዋል ግርዝና አጎደንም በቾኔ እክም ውው ይብር እርጅና አስሮት በተቀመጠበት እንዲሁ "ውው" ይላል ይዬም መሶኧና የህክም ታገደምታ ቾናም የእኔም ጠላቴ ልክ እንዲሁ ታስሮ ተቀምጦአል እክም ውው ይብር ሁማና ቲሰማ ቃረና እንዲሁ "ውው" ይላል ኮቴዬ ሲሰማ ድምጼ ው ው እክም ውው ይብር ሁማና ው ው እንዲሁ ውው ይላል ኮቴዬ ቲሰማ ቃረና ሲሰማ ድምጼ

Apostle Birhanu Kemal |ሁሌ ሀሌሉያ| Guragigna Mezmur|አልበም 2|
▶︎

Apostle Birhanu Kemal |ሁሌ ሀሌሉያ| Guragigna Mezmur|አልበም 2|

ንቅኸ//ትልቅ ነህ /ዘማሪ ብርሀኑ ከማል/guraguga song//telike neh—zemari brihanu kemale#worshipsongs #viralvideos
▶︎

ንቅኸ//ትልቅ ነህ /ዘማሪ ብርሀኑ ከማል/guraguga song//telike neh—zemari brihanu kemale#worshipsongs #viralvideos

💥 በመጨረሻም ድምፃዊ ጌዲዩን ዳንኤል ለየለት // የድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ አሳሳቢ ሁኔታ // ድምፃዊ ራሄል ጌቱ በ Seifu ON EBS ቀርባ የተናገረችው
▶︎

💥 በመጨረሻም ድምፃዊ ጌዲዩን ዳንኤል ለየለት // የድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ አሳሳቢ ሁኔታ // ድምፃዊ ራሄል ጌቱ በ Seifu ON EBS ቀርባ የተናገረችው

#ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ አንኸረቢ የሰነፍሁን ኸማ (አብ ነሬ )2018/2025  becheni hailu anherebi #abenere  #marsiltvworldwide
▶︎

#ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ አንኸረቢ የሰነፍሁን ኸማ (አብ ነሬ )2018/2025 becheni hailu anherebi #abenere #marsiltvworldwide

#በጉራጊኛ ቃለመጠየቅ ትውልድ የሚያስተምረው አገልጋይ አጣ አገልጋይም የሚማር ትውልድ አጣ ወንጌላዊ ፈቀደ  ዘርጋ
▶︎

#በጉራጊኛ ቃለመጠየቅ ትውልድ የሚያስተምረው አገልጋይ አጣ አገልጋይም የሚማር ትውልድ አጣ ወንጌላዊ ፈቀደ ዘርጋ

Belay Endashaw - ሽኩርቱ የጜታ ዋጋ
▶︎

Belay Endashaw - ሽኩርቱ የጜታ ዋጋ

አማላጄ Amalaje NaNa Iyesus Part2 @Pastor_Tizitaw_Samuel #Tizitaw_Mezmur #አማላጄ #Amalaje ናና ኢየሱስ ጌታዬ p2
▶︎

አማላጄ Amalaje NaNa Iyesus Part2 @Pastor_Tizitaw_Samuel #Tizitaw_Mezmur #አማላጄ #Amalaje ናና ኢየሱስ ጌታዬ p2

''ሞተንደም'' ፋሬስ ቅኔ መዘምራን Pharez Kene Gosple Singers 2017/18, 2025
▶︎

''ሞተንደም'' ፋሬስ ቅኔ መዘምራን Pharez Kene Gosple Singers 2017/18, 2025

Track3// ህክምናዬ//Hekemenaye//Addisalem Assefa // አዲስአለም አሠፋ// New album 2025
▶︎

Track3// ህክምናዬ//Hekemenaye//Addisalem Assefa // አዲስአለም አሠፋ// New album 2025

ይሞታል እያሉ ሰዎች ያወራሉ የዝማሬ ጊዜ | PROPHET JAPI |
▶︎

ይሞታል እያሉ ሰዎች ያወራሉ የዝማሬ ጊዜ | PROPHET JAPI |

ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ ጉራጊኛ መዝሙር ሙሉ አልበም 2015/2023(becheni hailu guragigna mezmur full album
▶︎

ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ ጉራጊኛ መዝሙር ሙሉ አልበም 2015/2023(becheni hailu guragigna mezmur full album

ግድ ነው (Gid New) Mesfin Gutu | Live Worship | APOSTLE ZELALEM SOLOMON
▶︎

ግድ ነው (Gid New) Mesfin Gutu | Live Worship | APOSTLE ZELALEM SOLOMON

"ባረኒም  ጋ "  #ዘማሪ በፍርዱ አግዛ #Barnem Ga Gospel  Singer Befrdu Ageza 2017/18 ,2025
▶︎

"ባረኒም  ጋ " #ዘማሪ በፍርዱ አግዛ #Barnem Ga Gospel Singer Befrdu Ageza 2017/18 ,2025

ተወዳጁ ዘማሪ አስፋው መለሰ ልዩ እትም | Asfaw Melese Special Edition
▶︎

ተወዳጁ ዘማሪ አስፋው መለሰ ልዩ እትም | Asfaw Melese Special Edition

ግሩም አባት ነህ || ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ || new Ethiopia Protestant 2020
▶︎

ግሩም አባት ነህ || ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ || new Ethiopia Protestant 2020

Birhanu Kemal "ተደራሬ"       Guragigna Mezmur
▶︎

Birhanu Kemal "ተደራሬ" Guragigna Mezmur

ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ቴቴ የረሳሄ ኸማ ጉራጊኛ መዝሙር 2016/2024
▶︎

ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ቴቴ የረሳሄ ኸማ ጉራጊኛ መዝሙር 2016/2024

ዘማሪ በፍርዱ አግዛ አዲስ የጉራጊኛ መዝሙር #gedertube #guragignamezmur
▶︎

ዘማሪ በፍርዱ አግዛ አዲስ የጉራጊኛ መዝሙር #gedertube #guragignamezmur

የጉራጊኛ መዝሙር ስብስብ ዘማሪ በቸኒ ዘማሪ ታሪኩ ዳናኤል ዘማሪት ወይንሸ/አለም/ብዙነሽ guragigna song
▶︎

የጉራጊኛ መዝሙር ስብስብ ዘማሪ በቸኒ ዘማሪ ታሪኩ ዳናኤል ዘማሪት ወይንሸ/አለም/ብዙነሽ guragigna song

ማጋኒኔትማ : ዳዊት ያዕቆብ : አዲስ የከምባትኛ መዝሙር Singer Dawit Yacob New Kembatgna Mezmure (Official Video)
▶︎

ማጋኒኔትማ : ዳዊት ያዕቆብ : አዲስ የከምባትኛ መዝሙር Singer Dawit Yacob New Kembatgna Mezmure (Official Video)