ለተገለጠልን መታዘዝ፦ ክፍል 41| የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን| The Gospel Of John By Evangelist Yared Tilahun |
"አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል።" ዮሐ. 5፡20 ከፍጥረት አንስቶ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ እንዴት አብረው እንደሚሠሩ የሚያስየው ይህ የጌታ ኢየሱስ አስደናቂ ንግግር ፤ የወልድ ድርሻ በአብ ልብ ውስጥ ያለውን ጥልቅ ነገር እንኳ ሳይቀር በመንፈስ ቅዱስ በመረዳት (1ቆሮ. 2፡10-12) በተግባር መሥራት እንደ ሆነ እንገነዘባለን። እሱ ማለትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ የተገለጠለትንና የተረዳውን ፈቃድ እንደሚተገብረው ሁሉ እኛም በመንፈስ ቅዱስ የተገለጠልንን በፍጹም መታዘዝ ልንተገብረው ይገባል። ለዚህ የተቀደሰ ዓላማ እንደ ገና ተፈጥረናልና። (ኤፌ. 2፡10) መቼም የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲገለጥልን አጥብቀን እንፈልጋለን። ሆኖም የሚገለጥልን የእሱ ፈቃድ እንጂ የእኛ አይደለምና እኛን ደስ የሚያሰኝ ላይሆን ይችላል። የእኛን ሥጋዊ፣ ጊዚያዊና ምድራዊ ምኞት ባያሳካም የእግዚአብሔር ፈቃድ እንደ ሆነ ከተረዳን ለተገለጠልን እንታዘዝ። መልካም ትምህርት!!!

▶︎
የሚበልጥ ሥራ፦ ክፍል 42 | የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን| The Gospel Of John By Evangelist Yared Tilahun |

▶︎
አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

▶︎
ምስ ቃሉ ምስምማዕ - ኣገልጋሊ ኪዳነ ገብረሃዋርያት - #graceoverflowchurch #2026

▶︎
መታዘዝ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | METAZEZ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

▶︎
ዩሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 አገልጋይ ኪሩቤል መስፍን Basar Network Worldwide

▶︎
ነፍስን ፀጥ ማሰኘት| ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

▶︎
New ERITREAN series film "SELMI HASAB" S2 EP135 BY HABTOM ANDEBERHAN

▶︎
ሎጥና ሰዶም ሳሰሙ እንዳትወጡ ምርጫቹን አስተካክሉ /Pastor Asfaw Bekele /

▶︎
Tigrigna Audio Bible, Listen to The Book of John | ንባብ መጽሓፍ ወንጌል ዮሃንስ

▶︎
פרשת השבוע בלק | מקור הברכה והכוח הפנימי שלנו | בשפה אמהרית |תשפ"ו የበረከት ምንጭ

▶︎
ማለዳችን?! :- ክፍል 63( የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት )|Evangelist Yared Tilahun |

▶︎
ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

▶︎
መንፈሳዊ ውጊያና የድል ምሥጢር

▶︎
አንቀላቅል// በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2026

▶︎
የካውንስሉ ድምጽ ከቤተ እምነቱ ፈልገን ሳይሆን ተባረን ወጣን! ፓስተር ጌታሁን ታደሰ የአማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ፕሬዝዳንት

▶︎
ነብይ በገዛ አገሩ፦ ክፍል 35| የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN By Evangelist Yared Tilahun

▶︎
መታዘዝን መማር አገልጋይ ጳውሎስ ፍቃዱ

▶︎
ዩሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 አገልጋይ ኪሩቤል መስፍን Basar Network Worldwide

▶︎
አንተ አትናገረኝ!! || Dawit fasil || protestant

▶︎
