EOTC "መንፈሳዊነት" D/n daniel kibert
የመንፈሳዊነት፥ እሴቶችና መሠረቶች፦ ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ ምጽዋት፤ እነዚህ የመሳሰሉ ናቸው። ያለ እነዚህ መንፈሳዊነው አይቻልም፤ ያለ ፆም፣ ያለ ጸሎት፣ ያለ ስግደት፣ ያለ ምጽዋት፤ ያለ ምስጢራተ ቤተ-ክርስቲያን ሱታፌ አይቻልም። እነዚህ ወሳኝ ናቸው፦ ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ ምጽዋት፣ ምስጢራተ ቤተ-ክርስቲያን ሱታፌ፤ እነዚህ የመንፈሳዊነት እሴቶች ናቸው። ጌታም ወንጌል ሲጀምር፥ ከአንቀጸ ብፁዓን በኋላ ያስተማረ፦ ስለ ፆም፣ ስለ ጸሎት፣ ስለ ምጽዋት፤ እነዚህ የመሳሰሉ ነገሮች ነው ያስተማረው። ለምን? መሠረታዊ ነገሮች ናቸው ለመንፈሳዊነት፤ ሠው እራሱ ከመግዛት ስለኾነ ነው መንፈሳዊነት የሚጀምረው። ያለበዛ፥ ምን ያመጣል? ሌላ ሕይወት ውስጥ ይከታል። "መንፈሳዊነት" በሚል (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) በዲ/ን ዳንኤል ክብረት የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። እግዚአብሔር አምላክ፦ "ኑ፥ እናንተ የአባቴ ቡሩካን" በሚልበት ጊዜ፤ ለወንድማችንንና ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን። እኛም ሰምተንና አዳምጠን፥ አንድም ሠላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ፤ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወድንግል ማርያም ክብር!!! አሜን! source፦ http://www.tewahedo.org/daniel.html please visit my blog፦ http://sintayehugetachew.blogspot.it/ please visit my Facebook፦ / sintayehu.getachew.71 please visit my you tube፦ / sintayehugeta

BUDDHISM, BHUTAN AND ME | A Short Documentary About One's Dedication to Buddhism | BYkids

Aisha bint Abu Bakr (ra): The Love Story | The Firsts | Dr. Omar Suleiman

መንፈሳዊነት እና መንፈሳዊ አገልግሎት ክፍል 2

Jabir ibn Abdullah (ra): The Orphan With 7 Sisters | The Firsts | Dr. Omar Suleiman

OUTSIDER POLITIC #3. Constantin Toma: „Nu Grindeanu conduce PSD, ci familia Olguța - Claudiu”

Throwing Away Negativity | The Lubavitcher Rebbe

EOTC "መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert

''አማራ የጦርነት አውድማ ሊያደርጉት ነው'' ብልጽግና/''ህዝቡ መጮህ አለበት'' ጀነራሉ/ጌታቸው ያጠናከረው ጽምዶ -6-27-2026

EOTC - TV: ክርስቲያናዊ ውሎ

The Relentless Truth-Seeker – Ákos Hadházy, Former Hungarian MP /// Friderikusz Podcast #146

Gjetja unike në arkivin e Armenisë, befason Mark Palnikaj. 10 Kanunet shqiptare në arkiva

መንፈሳዊነት እና ስፖርት

Pakistani Truck Parts Repair with a Master Mechanic Amazing Restoration

Deacon Daniel Kibret የምትወዷት አልቅሱሏት

መንፈሳዊነት | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | December 19,2020

Stephen Kotkin: How Strong Are Iran’s Strongmen? | Foreign Affairs Interview

الدعاء فرصتك الكبرى لتغيير حياتك | بودكاست وضّاح

Euharistija: Sve ili ništa

መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ (ክፍል 2) | ዲ/ን ዳንኤል ክብረት| EOTC Sibket: D/n Daniel Kibret

