ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ) እና የምሥራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ጉብኝት!!

ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ) እና የምሥራቅ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት የሚያስገነባው ባለ አምስት ወለል (G+5) ሁለገብ ሕንጻ አሁን የደረሰበትን ደረጃ ጉበኙ። ++++++++++++++++++++ #ሰኔ_፲_ቀን_፳፻፲፰_ዓ.ም ++++++++++++++++ 👉በዚሁ የጉብኝት መርሐ ግብር ላይ፦ -ክቡር ሊቀ ካህናት ቀሲስ ኢዮብ ወንድሙ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ -ሊቀ ትጉሃን ንጉሤ ጸጋዬ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ -የሀገረ ስብከቱ የልዩ ልዩ ክፍል ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን!! አሁን የመጀመርያው ወለል (First Floor) ተጠናቆ ሁለተኛውን ለመሙላት ኮለኖች በሙሉ ተሞልተው የተጠናቀቁ መሆኑን የጎበኙት ብፁዕነታቸው ይህንን ግዙፍ ሕንጻ ስንጀምር ምንም ካፒታል መነሻ በእጃችን ላይ አልነበረንም ግን እግዚአብሔር አግዞን ከሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ጀምሮ የሀገረ ስብከቱ የልዩ ልዩ ክፍል ኃላፊዎች እንዲሁ የገዳማትና የአድባራት ሠራተኞች ከአስተዳዳሪዎች ጀምሮ የአንድ ወር ደመወዛቸውን በመልቀቅና የቀን ሠራተኛ ከአንድ እስከ ሃያ ዘጠኝ የሠራተኛ ክፍያ መቻል እንዲሁም በጉልበትም ጭምር አስተዋጽዖ በማድረግ የንስሐ ልጆቻቸውን በማስተባበር በዓይነትና በገንዘብ ያልተቋረጠ ድጋፍ ስለነበር ነው እዚህ የደረስነው ሲሉ አመስግነው አሁንም ሁለተኛውን ፍሎር ለመሙላት መትጋት ይገባናል ስለሆነም ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በሀገረ ስብከቱ ሥር ያሉ በተጓደለ ሁኔታ አገልግሎታቸው እየፈጸሙ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን በዘላቂነት ለመደገፍ አብነት ትምህርት ቤቱን በማጠናከር ትውልድ መተካት ታስቦ የሚገነባው ይህን ሕንጻ ግንባታ መደገፍ ማለት የምንወዳትን ከእናት በላይ የሆነችን ስንወለድ የተጠመቅንባት ስንሞት የምንቀበርባት ክቡር ሰውነታችንን የምናሳርፍበት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለቀጣይ ትውልድ ለማሻገር አሻራ ማኖር ነውና በሀገር ውስጥ ሆነ በውጭ የምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ልጆቻችን የአቅማችሁን በማድረግ ከአበው ታሪክ ተቋደሱ መንፈሳዊ በረከት እድታገኙ፣ በማለት አባታዊ ጥሪ አስተላልፈዋል። በረከት ማግኘት ለምትፈልጉ የባንክ ሂሳብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000662272756 • አቢሲኒያ ባንክ፦ 215496813 • አባይ ባንክ፦ 3059410945739219 . አሐዱ ባንክ አካውንት ቁጥር 0065710110901 . ኢ-ብር 093 579 9997 መሆኑን እንገልጻለን።

የቤተ-ጣዕማዎች ምላሽ | አባ ገ/እግዚአብሔርን የገደሏቸው እነሱ ናቸው
▶︎

ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌ ሀገረ ስብከት የሚገነባው G+5 ሁለገብ ሕንጻ የመጀመሪያው ፎቆ የሊፍት አርማታ ሙሌት ላይ ያስተላለፉት አባታዊ መልእክት።

Ethiopian news ወደ ኤርትራ ኮበለሉ! | የመከላከያ ጀነራሎች አስቸኳይ ስብሰባ ተጠሩ

ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ በጅግጅጋ መንበረ ጵጵስና ም/ፀ/ቅ/ኪዳነ ምሕረትና ቅ/አማኑኤል ካቴድራል ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

ማይክራፎን ተቀምተናል KEABKIDS REALITY SHOW Part 9

People Who Messed With The Royal Guard and Regretted It!

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ንግስ የማኅሌቱ አገልግሎት በጅግጅጋ ር/አድባራት ወገዳማት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል በተክርስቲያን #ባህራንኒ፡፡

UNBELIEVABLE! Afinchober DAM Overflows After Heavy Rains — Addis Ababa's Stunning 4K walking 2026

🔵 ስለ አርሲ ጉዳይ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ደቀ ሙዛሙርት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽህፈት ቤት || ሰላማዊ ሰልፍ ||

Scandal in Berlin! Alice Weidel accuses Merz of squandering taxpayer money

ክቡር ሊቀ ካህናት ቀሲስ ኢዮብ ወንድሙ  በሶማሌ ሀገረ ስብከት የሚገነባው G+5 ሁለገብ ሕንጻ 1ኛ ፎቆ የሊፍት አርማታ ሙሌት ላይ ያስተላለፉት መልእክት።

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓለ ንግስ የማኅሌቱ አገልግሎት በጅግጅጋ ር/አ/ወገዳማት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል በተክርስቲያን ኖላዊነ ሔር ወረብ፡፡

Ethiopia - ተጠባቂው የዛሬው የመቀሌ ውሳኔ፣ “ተዘጋጅተናል” መከላከያ፣ የኦሮሚያ ክልሉ ውጊያ፣ ‹‹ኢሳያስ ኢትዮጵያን መምራት ይፈልጋሉ››

ይህን ዘመን ስናስበው ምን ይሰማናል?? አባቶችን እየሰደብን እና እያዋረድን የት ልንናዘዝ እና ንስሀ ልንገባ ነው?? በመልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ

ዓድዋ ኪዳነ ምህረት ዝነበረ ሽሻይ ንህዝቢ ኣሐጊሱ ውዒሉ
▶︎

ዓድዋ ኪዳነ ምህረት ዝነበረ ሽሻይ ንህዝቢ ኣሐጊሱ ውዒሉ

ከዶክመንተሪው በስተጀርባ ያለው እውነት! The Truth Behind the Documentary!

ስትናቁ ዝም አትበሉ! ABA GEBREKIDAN NEW SEBKET | አባ ገብረኪዳን | AKLILE SEMAY | አክሊለ ሰማይ

الرقية الشرعية للشفاءمن السحروالعين والحسد حصن من الشيطان رقية البيت والاولاد بصوت القارئ سعيد حمدان

#በብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ እንዲሁም በብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ሐርቲሼክ

ህዝቡ በእንባ ታጠበ  | ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን! | ዲ/ን ሚኪያስ | dn mikiyas ትንሹ ይልማ@zemare_yared_records