መርከቤ ከውኃው በላይ Merkebe KeWuhawu Belay ማዳኑ ከማዕበሉ ፈጥኗል Madanu Kemaebelu FeTinual ናዝረት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን
Gospel Song by Nazreth Emanuel Choir. I do not be afraid because the Almighty God is with me. I am not afraid of anything. “ማዳኑ ከማዕበሉ ፈጥኗል” በናዝረት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ ወ/ም ሶካ መርከቤ ከውኃው በላይ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ብሏል ማዳኑ ከማዕበሉ ፈጥኗል መጨነቅ ከእንግዲህ አብቅቷል እያለ ጌታ መርከቡ ላይ የምን ስጋት ነው ወጀብ ቢታይ እያለ ጐኔ የሚያኮራ በጣር ሰዓትም የሚጠራ የፈጠነ ቢመስል ወጀብ ማዕበሉ ነፋሳት ባንድ ላይ ተባብረው ቢያይሉ ተስፋ እንደ ሌለው ሰው ምድር ብትረዳቸው ኢየሱስ እኮ ነው ነው የበላያቸው አልፈራም እኔ አልፈራም /6 እያለ ጌታ መርከቡ ላይ ……. [ከግቤ እደርሳለሁ ከባሕሩ ዳርቻ እንቁዬን አልጥልም አይደለሁ ለብቻ] 4 [ያሰጠመኝ መስሎት ማዕበሉ ሲያፏጭ እኔ ግን አመለጥኩ ጠላቴን በአቋራጭ] 4 መርከቤ ከውኃው በላይ …….. እያለ ጌታ መርከቡ ላይ ……. አልፈራም እኔ አልፈራም …. እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

▶︎
አዋቂ ነህ//ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ህብረት//Nazreth Amanuel Shibsheba Choir //ECRC LIVE WORSHIP 2026

▶︎
# እግዚአብሄር ያለው ይሆናል #እጅግ ድንቅ አምልኮ ከዘማሪ #ሙሉቀን ባልቻ ጋር|#pastor Samuel Wondimu (R I W C Tv Worldwide)

▶︎
🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

▶︎
አዲስአለም አሰፋ // አኔ ማምነው // Addisalem Aseefa// Ene Mamnew //

▶︎
አንተ ምስጋናዬ ነህ-ድሬዳዋ መሰረተ ክርስቶስ መዘምራን-@ADISZEMA

▶︎
ላመስግንህ ጌታ ላመስግንህ (Lamesgenh Geta) ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ለ መዘምራን Protestant Old Mezemur

▶︎
ውለታው በዛ

▶︎
ኬፋ ዝምታዉን ሰበረ ህዝብ ይወቅልኝ ሀቁ ይሄ ነዉ | kefa midekisa | አምልኮ ለጌታ tube | ermias abebe | mezmur

▶︎
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

▶︎
Egziabher Amlak Honegn - Nazret Amanuel

▶︎
Andebete | አንደበቴ | pastor Tekeste Getnet

▶︎
ሁሉ ባንተ ነው

▶︎
የተወደዱ የተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ስብስብ

▶︎
ናዝሬት ሽብሸባ መዘምራን | በማደርያህ Nazret shibsheba kuayer | Bemaderyah New Protestant Song 2022

▶︎
aba yewusten yeliben negireh | አባ የውስጤን የልቤን ነግሬህ(asfaw melese & meaza matiwos 😍

▶︎
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው

▶︎
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Pastor Tesfaye Gabiso | ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Volume 5 Full Album

▶︎
ኑ ለእግዚአብሔር ምስጋና እንሰዋ

▶︎
