What is algebra? | አልጄብራ ምን ማለት ነው?

በሒሳብ ትምህርት ውስጥ ብዙ ዘርፍዎች አሉ። ከነዚህም አንደኛው አልጄብራ ነው። በዚህ ቭዲዮ አልጀብራ ምን ማለት እንደሆነ እናያለን። ይህ ቪዲዮ የተሰራው በ7ኛ ክፍል ሒሳብ ምዕራፍ 2 ላይ ተመስርቶ ነው። በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው። Math is a subject with many different components, one of which is Algebra. In this video, we will learn what algebra is. This video is based on Unit 2 of Grade 7 of the Ethiopian curriculum. The academic videos published under Saquama (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian curriculum. Amharic version developed by: Lina Getachew www.educationforethiopia.org #ሒሳብ #MathInAmharic #KhanAcademyAmharic #Saquama #EducationforEthiopia #ሳቋማ