ስለ ቲቢ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች መተላለፊያው ፣ምርመራው ፣ሕክምናው ምን ይመስላል ?
እንደ አለም ጤና ጥበቃ መረጃ በተለምዶ የሳንባ በሽታ የምንለው (ትበርክሎሲስ/ቲቢ ) በ2019 ዓመተ ምህረት በ ዓለም ላይ ከ 1.4 ሚልየን በላይ ሰዎች ሞት ምክንያት ነው። በ ዓለም ላይ ሞትን ከሚያስከትሉ ታላላፊ ተላላፊ በሽታዎች ቁጥር 1 ገዳይ በሽታ ነው ። ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከፍተኛ የቲቢ ታማሚ እና በቲቢ ምክንያት ሰዎች ከሚሞቱባቸው 30 አገራት አንዷ ነች። በዚህ ፖድካስታችን ስለ ቲቢ በሽታ እንወያያለን በሽታው ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው እንዴት ይተላለፋል? የበሽታው ዋና ምልክቶች ምንድናቸው? የቲቢ በሽታ በምን አይነት ምርመራ ይረጋገጣል? ሕክምናው ምን ይመስላል ? ሕክምናው ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል? ቤት ውስጥ የታመመ ሰው ካለ ምን አይነት ጥንቃቄ ነው ማድረግ ያለብን ? እነዚህን እና ተያያዥ ጥያቄዎችን እንመልሳለን።

▶︎
Charlie Chaplin - The Kid (1921) 🎬 - Refurbished Full Movie

▶︎
ስለ ቲቢ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች፥ መተላለፊያው፣ ምርመራው፣ ሕክምናው ምን ይመስላል? (ክፍል-1) | EthioTena |

▶︎
መድሐኒት የተላመደ ቲቢ

▶︎
ድምጽ አልባው ገዳይ ፡- የጉበት በሽታ

▶︎
መድሃኒት የተላመድ ቲቢ እና የዘር ፍሬ ካንሰር (testicular cancer) //New Life//

▶︎
ጤናዎ በቤትዎ - የሳምባ በሽታ /ቲቢ/ በተመለከተ ከባለሙያ ጋር የቀረበ ውይይት

▶︎
Ethiopia - ሱዳን የደረሰው የህወሓት ጦር መግለጫ!፣ የኢሳያስ የዛሬው ምክር፣ ጄኔራሉ ለኤርትራ ተላልፈው ስለተሰጡት፣ ኦብነግ "ከፋኖ አልተባበርኩም"

▶︎
What is Heart Attack? / የልብ ድካም ምንድን ነው?

▶︎
#EBC ጤናዎ በቤትዎ -የቲቢ በሽታ መንስዔ

▶︎
የአንጎል ውስጥ ቲቢ ምልክቶች እና መከላከያዎቹ

▶︎
ስለ ሳንባ ምች እና የጉሮሮ ቁስለት(ኒሞንያ እና ብሮንካይትስ) በሽታ/New Life EP 269

▶︎
“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

▶︎
አክታ ሰለ ጤናችን ምን ይነግረናል?

▶︎
የቲቢ በሽታ መንስኤ፤ ምልክቶቹና መተላለፊያ መንገዶቹ (ታህሳስ 11/2014 ዓ.ም)

▶︎
Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን ማረፊያ ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ

▶︎
ጤናዎ በቤትዎ - ኢፒሊፕሲ/የሚጥል ህመም ዙሪያ ከባለሙያዎች ጋር የተደረገ ውይይት Etv | Ethiopia | News

▶︎
ስለ አጥንት ቲቢ እና ህክምናው

▶︎
የጤና መረጃ | የቲቢ በሽታ

▶︎
ስለ ሳንባ ህመም (TB) እና ቤተ-ሙከራ (laboratory) ለጤናችን ያለው ፋይዳ፡፡ አዲስ ሕይወት ክፍል 332/ NEW LIFE EP 332

▶︎
