ዳሰሳ፡- ሮሜ 1-4 Romans
የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ሮሜ 1-4 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በሮሜ መልእክት፣ ጳውሎስ ኢየሱስ በሞቱ እና በትንሣኤው እንዲሁም መንፈሱን በመላክ፣ የአብርሃም አዲስ ኪዳን ቤተ ሰብን እንዴት እንደ ፈጠረ ያሳያል። #BibleProject #ሮሜ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

ዳሰሳ፡- ሮሜ 5-16 Romans

የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች #biblestories #history

መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር እንዲሆን ይህን ማድረግ አለብን መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ

ኣዘራራቢ ፍልልያት ዕብራዊ፡ እስራኤላዊን ኣይሁዳዊን ብዓይኒ ምሁራን ታሪኽን መጽሓፍ ቅዱስን #eritreanmoviie #history #bible

ኤፌሶን ትምህርት 2፡ በክርስቶስ መረጠን በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 2 by Mamusha Fenta

የፊልጵስዮስ መጽሐፍ ዳሰሳ //በጌድዮን አግዘው።

የህይወትን ፈተናዎች ድል እምናደርግበት ብቸኛው መንገድ!!!!#inspiration #kingdomsound #motivation #halwot

የሮሜ መልእክት መግቢያ (ክፍል 1)

🔴ሀጢአት መስራት አቁሙ! | STOP SINNING! - PROPHET TILAHUN TSEGAYE #jesus #protestantreformation #habesha

ህግና ፀጋ ክፍል 1 በወንድም ዳዊት ፋሲል Low VS Grace ALL CHIRSTAN GRACE FAMILY CHURCH JIMMA TOWN EBS EBC EBS #EB

ነገረ ክርስቶስ _ምንድን ነው? (Christology)#biblestories #history

ወደ ሮሜ ሰዎች ተከታታይ ትምህርት PART 1 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Nov 5፣,2018 © MARSIL TV

ወደ ሮሜ ሰዎች - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Romans - Amharic audio bible

ሮሜ 1፥1-5 (ክፍል 2)

ዳሰሳ፡- ቈላስይስ Colossians

Mamusha Fenta በቅድስናመኖር 1 ተሰ 4 እና ሮሜ 8

🔴ከሰው ተጠበቁ ! እንዴት? |Kes Tigistu Moges| #jesus #protestantreformation #habesha

ሮሜ 8፥1-4 (ክፍል 26)

