ከታሪክ ስሕተት እስከ ሃይማኖት ጽርፈት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ስንጽፍ ማየት የሚኖሩብን ጉዳዮች ምን ምን ናቸው? የማስተማሪያ መጽሐፉ የሚፈልገውን ደግፎ የሚጠላውን ካጣጣለ በኋላ ማጣፊያው ስለሚያጥርበት ትምህርቱ ላይ ሳይሆን ስልቱ ላይ መጠበብ ያበዛል። መጽሐፉ ስለሃይማኖቶች ባቀረበው ሐተታ ውስጥ ባህላዊ እምነቶችን በ3 ገጽ፣ ይሁዲነትን በ1 ገጽ፣ ኦርቶዶክስ ክርስትናን በ1 ገጽ፣ እስልምናን በ4 ገጽ ጠቅልሎ አቅርቦታል። አድሎው የሚጀምረው ከዚህ ነው። ከ34 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮጵያን ስትሠራ ለኖረች፣ አገር ስትወረር አብራ ለመከራ እየተዳረገች ለመከራውም ለደስታውም ግንባር ቀደም ገፈት ቀማሽ የሆነችውን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዕውቅና መንፈግ የጤንነት አይመስለንም። አልፎ አልፎ እንዲያውም ቂሙን ለመወጣት ሲሞክር ወይም ሌሎች የጫኑትን እውነት አስመስሎ ሲያቀርብ ይታያል።

Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17
▶︎

ጌታቸው ረዳ - የኤርትራ ምስረታ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሰረተ ነው  ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

በሚሊዮኖች ተከታይ ፣ በቢሊዮኖች አድናቂ ያላትን ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ማዛባት ለምን ተፈለገ?

ግንቦትና ግንቦታውያን! ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil  @Arts Tv World ​

ጄኔራሉ በግንባር የገጠማቸው፣ ከ4 ኪሎ “የኢሳያስን ሞት” ጥበቃ፣ አለምሸት“የህወሓት ዝግጂት”፣ የትግራዩ አዋጅ ላይ ትዕዛዝ፣ ለኢትዮጵያውያን ማስጠንቀቂያ|EF

አክሊሉ ሐብተወልድ እና እስከ መቃብር የዘለቀ የኢትዮጵያ ፍቅራቸው! ቆይታ ከዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ ጋር! @endalegetamultimedia

Anchor Media የጎንደሩ የሰሞኑ ውጊያ ''የምናውቀው ክምር የእህል ነበር፥ አሁን የሰው ልጅ ሆኗል'' ኮ/ል አበራ አዛናው

📍መነኩሴ ከአንድ ገዳም አይወጣም‼️መነኩሴ ከተማ ከተገኘ ምራቅ ይተፋበታል// አባ ገብረኪዳን @menkermedia21

MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኤፌሶን - የ3ኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከተማ ክፍል - 4

“ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Jun 25/26, 2026

ኤርትራ እና ጽንፈኛው ሕወሓት
▶︎

ኤርትራ እና ጽንፈኛው ሕወሓት

በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት፣ የምጣኔ ሃብት እድገት ስራ ፈጠራና ማህበራዊ አካታችነት ዙሪያ የተደረገ ውይይት

MK TV || እቅበተ እምነት || ትክክለኛው ፍልስፍና እውነተኛውን ጥበብ ክርስቶስን ወደ ማወቅ የሚያደርስ ነው።

Jun-25 ዝቅጽል ኲናት ኣቢ I ኣጀንዳ ዓሰብ I ዜና ዕረፍቲ I ሓያል መጠንቀቅታ I ኩነታት ሱዳን I ሓደገኛ ኩነታት ሱዳን I ታህዲድ PP

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

“ቋንቋና ነገድ በኢትዮጵያ” ቆይታ ከፕሮፌሰር ግርማ አውግቸው ደመቀ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

አዲስ አበባ ነው ቢባል ማን ያምናል? በነብርና ጅብ የሚጠበቀው ቤ/ክ ቤዛዊት ማርያም። #addisababa #church #orthodox #miracle