ግብር ከፋዮች ማወቅ ያለባቸዉ አዳዲስ የግብር ህጎች /Ethio Business/
ግብርን በተመለከተ በ2017 ተግባራዊ የሚሆኑ ተጨማሪ የእሴት ታክስ የተጨመረባቸው ነገሮች ላይ እንዲሁም ከደረሰኝ ጋር በተያያዘ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል። ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods. EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv

የዶላር አካውንት መክፈትና አለማቀፍ የግብይት ካርዶችን ማግኘት እንዴት ይቻላል? /Ethio Business

ለ 2017 እና 2018 የግብር ዘመን የደረጃ ”ለ” ግብር ከፋዮች የግብር አሰራር

የ ምሽት የአማርኛ ዜና ሰኔ 03-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia

“ልጄ አይደለችም”😳 'ቤተሰቦቼን ባጣስ ብዬ አለቅሳለሁ' የእናት እና ልጅ ግንኙነት //20-30// ፖድ

Ethiopia - ህወሓት አዲስ ጥቃት ከፈተ!፣ በትግራይ ክተት ታወጀ!፣ የመተከሉ ጥቃት፣ የምርጫ ውጤቶች ይፋ ሆኑ፣ የትግራይ ወጣቶች ስደት

የኢትዮጵያ ባንኮች ሊቀነሱ ነው ... የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው /Ethio Business/

የታክስ አጭበርባሪዎች ቅጣት፣ ሰኔ 03, 2018 What's New June 10, 2026

ግብር ከፋዮች ትንሹ ለ 2017 እና 2018 አ.ም መክፈል የሚገደዱት አመታዊ የግብር መጠን Ethiopia new income tax proclamation

የትርፍ ክፍፍል ግብር አሰራር: Step-by-Step Dividend Tax Calculation

ኢ-ታክስ ምንድን ነው ?
![TechTalk With Solomon S29 E4 - [ክፍል 1] በእርግጥ AI እንዴት ነው የሚሰራው?](https://i.ytimg.com/vi/kuxuGGVx_p8/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLBfK9N3yWc-V9Ndzh5l2nqgc4QrdA)
TechTalk With Solomon S29 E4 - [ክፍል 1] በእርግጥ AI እንዴት ነው የሚሰራው?

‘‘እብድ ነህ፤ሁሉም ይጠላሃል’’ ፤ ትራምፕና ኔታንያሁ ተጣሉ |ETHIO FORUM

''አስተሳሰባችን የሰላም/የስቃይ መጀመሪያም መጨረሻም ነው'' ዶ/ር ክንፈ ካሳይ Emotional Intelligence //Helen Show//

የቤተሰቤን ሁኔታ ሲያይ ባለራይዱ ኩላሊቱን ሰጠኝ 😍 😭ሩሀማ እና ሀብታሙ | Seifu Show #relationship #love #couple

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ #በቀጥታ #ፋና

የዲጂታል ግብር አከፋፈል ሥርዓት በኢትዮጵያ

በቁሙ የሞተው ጀርሚያ | የካርዱ መዘጋትና የሙት መዝገቡ Ahadu TV

“ከተማው በጠላት ተከቧል” ም/ጠ/ሚኒስትሩ፣ የመቀሌና አዲስ አበባ አዋጆች፣ ድሮኖች ተመቱ፣ ሄሊኮፕተሩ ተከሰከሰ፣ የበጀቱ በዶላር ማሽቆልቆል| EF

“ልክ አልነበርንም!” ቆይታ ከጋሽ ገስጥ ተጫኔ (ደራሲ) ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #history

