ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ግንቦት 27/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው የመረጃ ሰዓታችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ ከሀገር ውስጥ፡- ኢትዮጵያና አይ ኤም ኤፍ የ468 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተነገረ። ከውጭ፡- በታይዋን ዙሪያ 32 የቻይና ወታደራዊ አውሮፕላኖች እና 15 መርከቦች መገኘታቸውን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። እስራኤል እና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነታቸውን ለተጨማሪ 45 ቀናት ለማደስ መስማማታቸው ተገለፀ። ኩዌት በኢራን የተሰነዘረው ጥቃት በዋናው አውሮፕላን ማረፊያዋ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ በረራዎች መቋረጣቸውን አስታወቀች። የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የትራምፕን የኢራን ጦርነት ስልጣን ለመገደብ ያቀደው ድምፅ አሰጣጥ ተሰረዘ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ «ዩናይትድ ስቴትስ የኢራንን የበለጸገ ዩራኒየም በቅርብ ጊዜ ውስጥ ትረከባለች» አሉ። ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! Today's News Highlights We bring you the following major headlines in today's news hour: Domestic News: • Ethiopia and the IMF reach a $468 million agreement. International News: • Israel and Lebanon reportedly agree to extend their ceasefire agreement for an additional 45 days. • Kuwait announces flight suspensions following significant damage to its main airport caused by an Iranian attack. • The US House of Representatives cancels a planned vote aimed at limiting Trump's war powers regarding Iran. • President Donald Trump states, "The United States will soon take possession of Iran's enriched uranium." • Taiwan's Ministry of Defense announces that 32 Chinese military aircraft and 15 naval vessels were detected around Taiwan. Watch the full details in the video. If you are new to our channel, subscribe now to join our family! #GeneyaMedia #GebeyaNews #GebeyaPodcast #Ethiopia #IMF #BreakingNews #WorldNews #MiddleEastConflict #IsraelLebanonCeasefire #Kuwait #Iran #DonaldTrump #USPolitics #Taiwan #China #GlobalNews #NewsUpdate

Ethiopia - “ለጌታም ጌታ አለው ሆኗል”“አልኮራበትም”      ጌታቸው
▶︎

Ethiopia - “ለጌታም ጌታ አለው ሆኗል”“አልኮራበትም” ጌታቸው

ህወሓት "ቀጣዩ ጦርነት ከባድ ይሆናል" / የፋኖ ኃይሎች ዘመቻና ጦሩ ስለ አማራ ክልል ያመነው / ፕሬዚዳንቱና በመዲናዋ የቀጠለው ውጊያ
▶︎

ህወሓት "ቀጣዩ ጦርነት ከባድ ይሆናል" / የፋኖ ኃይሎች ዘመቻና ጦሩ ስለ አማራ ክልል ያመነው / ፕሬዚዳንቱና በመዲናዋ የቀጠለው ውጊያ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
▶︎

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

ትብብሩ ለሁለት ተከፈለ ? || ፌደራል ፖሊስ የሰጠው መግለጫ || ኢትዮጵያ የተሞከረባት አስደንጋጭ ሙከራ  Live
▶︎

ትብብሩ ለሁለት ተከፈለ ? || ፌደራል ፖሊስ የሰጠው መግለጫ || ኢትዮጵያ የተሞከረባት አስደንጋጭ ሙከራ Live

በትግራይ የተደረገው ፍጹም ሕገ-ወጥ ነው!  ጄኔራል ሳሞራ የኑስ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
▶︎

በትግራይ የተደረገው ፍጹም ሕገ-ወጥ ነው! ጄኔራል ሳሞራ የኑስ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ሰበር! በባህርዳር ሚስጥራዊ የጦር ቤዝ! | ‹‹ብልጽግናን እንቀብረዋለን›› ጀነራሉ | ከአማራ ክልል የወጣው የሳተላይት ምስል| Ethiopia
▶︎

ሰበር! በባህርዳር ሚስጥራዊ የጦር ቤዝ! | ‹‹ብልጽግናን እንቀብረዋለን›› ጀነራሉ | ከአማራ ክልል የወጣው የሳተላይት ምስል| Ethiopia

Ethiopia - ሁሉም በነዳጅ ተንበሻበሹ የኢትዮጵያ ነዳጅ?
▶︎

Ethiopia - ሁሉም በነዳጅ ተንበሻበሹ የኢትዮጵያ ነዳጅ?

እስራኤል በሊባኖስ ጥቃቷን አጧጡፋለች! | አሜሪካ ስለ ጥቃቱ ምን አለች? @NBCETHIOPIA
▶︎

እስራኤል በሊባኖስ ጥቃቷን አጧጡፋለች! | አሜሪካ ስለ ጥቃቱ ምን አለች? @NBCETHIOPIA

ሕወሃት አቅቶኛል አለ!የጀነራሉ ከባድ ማስጠንቀቂያ!#tplf #abiyahmed
▶︎

ሕወሃት አቅቶኛል አለ!የጀነራሉ ከባድ ማስጠንቀቂያ!#tplf #abiyahmed

የአሜሪካ ጥቃትና የኢራን የአፀፋ እርምጃ! መካከለኛው ምስራቅ ዳግም ወደ ጦርነት? US Attack and Iran’s Retaliation!
▶︎

የአሜሪካ ጥቃትና የኢራን የአፀፋ እርምጃ! መካከለኛው ምስራቅ ዳግም ወደ ጦርነት? US Attack and Iran’s Retaliation!

በሁለተኛው የወንዝ ዳርርቻ እና የኮሪደር ልማት ከእንጦጦ - ፍሬንድ ሺፕ - ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አቶ ጥላሁን ወርቁ ምን ተናገሩ?
▶︎

በሁለተኛው የወንዝ ዳርርቻ እና የኮሪደር ልማት ከእንጦጦ - ፍሬንድ ሺፕ - ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አቶ ጥላሁን ወርቁ ምን ተናገሩ?

Ethiopia - 3 ወር የተደበቀው ሚስጥር ወጣ የአሜሪካ ጦርወድሟል
▶︎

Ethiopia - 3 ወር የተደበቀው ሚስጥር ወጣ የአሜሪካ ጦርወድሟል

ወቅታዊ መረጃ ቀጥታ ስርጭት Jun/04/2026  #TMN_Live
▶︎

ወቅታዊ መረጃ ቀጥታ ስርጭት Jun/04/2026 #TMN_Live

የጀነራሉ አነጋጋሪ መልዕክትና ቀይ ባህር! የኢራንና የሀውቲዎች አስፈሪ የጦር ስልት! | Iran & Houthis Terrifying Strategy!
▶︎

የጀነራሉ አነጋጋሪ መልዕክትና ቀይ ባህር! የኢራንና የሀውቲዎች አስፈሪ የጦር ስልት! | Iran & Houthis Terrifying Strategy!

መካከለኛው ምስራቅን ያጠፋው የ100 ዓመቱ ሚስጥራዊ ሴራ! | The Two Men Who Destroyed the Middle East!
▶︎

መካከለኛው ምስራቅን ያጠፋው የ100 ዓመቱ ሚስጥራዊ ሴራ! | The Two Men Who Destroyed the Middle East!

ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian
▶︎

ሀብት ትልቅ ቦታ እና ተፀኖ መፍጠርን ይሰጣል ዶ/ር ገመቺስ ደስታ @DawitDreams | Dr. Gemechis Desta | Ethiopian

Ethiopia - ቀጣዮቹ ፈተናዎች | ሳተላይት ያጋለጣቸው ጉዶች
▶︎

Ethiopia - ቀጣዮቹ ፈተናዎች | ሳተላይት ያጋለጣቸው ጉዶች

Key details on Israel-Lebanon truce as Hezbollah tensions remain high
▶︎

Key details on Israel-Lebanon truce as Hezbollah tensions remain high

Ethiopia - “ተረባርበውብናል” ሽመልስ አብዲሳ፣ ግብፅ ስለ ምርጫው፣ በአማራና በኦሮሚያ ስለምርጫው፣ ሶማሊያ ዋሽንግተን ላይ ቁጣ፣ የምርጫ ታዛቢዎች ቅሬታ
▶︎

Ethiopia - “ተረባርበውብናል” ሽመልስ አብዲሳ፣ ግብፅ ስለ ምርጫው፣ በአማራና በኦሮሚያ ስለምርጫው፣ ሶማሊያ ዋሽንግተን ላይ ቁጣ፣ የምርጫ ታዛቢዎች ቅሬታ

Sudan Crisis EXPOSED | Why Foreign Powers Are Fighting Over Africa's Ports
▶︎

Sudan Crisis EXPOSED | Why Foreign Powers Are Fighting Over Africa's Ports