FC Part 2 The Five Secrete of Sheep Fattening | 5ቱ የበግ ማደለብ ሚስጢሮች
በግ ድለባን እንደ አንድ ትርፋማ የንግድ ስራ ለመጀመር አስበው ምን ማድረግ እንዳለብዎ ግራ ገብቶዎታል? ወይስ ድለባ ጀምረው ያሰቡትን ያህል ትርፍ አላገኙም? በዚህ ቪዲዮ፣ በግብርና ስራ ማማከር እና በ NGO ፕሮጀክት አስተዳደር የረጅም ጊዜ ልምድ ያለኝ እኔ ግዛቸው ፣ ማንኛውም አነስተኛም ሆነ ከፍተኛ የበግ አድላቢ ሊያውቃቸው የሚገቡ 5ቱን ወሳኝ የድለባ ሚስጢሮች በዝርዝር አቀርብላችኋለሁ። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡ ሚስጢር #1፦ የዝርያና የጤና ምርጫ (Selection) – በ3 ወር ውስጥ ሊወፍር የሚችልን በግ በገበያ ውስጥ እንዴት መለየት ይቻላል? ሚስጢር #2፦ የትል መከላከያና የጤና አያያዝ (Deworming) – ትርፍዎን የሚበሉ የጤና እክሎችን እንዴት መከላከል ይችላሉ? ሚስጢር #3፦ ቀመር ያለው መኖ (Balanced Ration) – በትንሽ ወጪ በግን በፍጥነት የሚያወፍር መኖ ጠቅሜታ ። ሚስጢር #4፦ የበረት አያያዝ (Housing & Comfort) – የበረት ንጽህና እና አየር ማግኘት ለበጎች እድገት ያለው ሚና። ሚስጢር #5፦ የክትትልና የሪከርድ አያያዝ (Monitoring) – የመርጃ አያያዝ የመረጃ አይነትና ጠቀሜታው ይህ ቪዲዮ ለወጣቶች፣ ለአነስተኛ አርሶ አደሮች እና በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሙያዎች ትልቅ እውቀት የሚሰጥ ነው። ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የገበሬው አማካሪ ቤተሰብ ይሁኑ! ቪዲዮውን ከወደዱት ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ሀሳብ ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። #በግድለባ #የገበሬውአማካሪ #ግብርና #ኢትዮጵያ #SheepFattening #EthiopianAgriculture #ProjectManagement #LivestockConsulting

ያለ 3ቱ ምግቦች ፍየል እርባታ አያዋጣም

FC-Part 7 - የግብርና ፕሮጀክት እቅድ አዘገጃጀት እና ጥቅሞቹ (How to Prepare an Agricultural Project Plan)

አርቴታ ጨከነ//አርሰናል ለብሩኖ ጊማሬሽ ሁለተኛ ጥያቄ ሊልክ ነው//የዞሊስ ዝውውር አልቀረም//የአርሰናል ፕሪ ሲዝን ጨዋታዎች ቀን ታወቀ

ከቪዛ እገዳው በኋላስ? ከአምባሳደሩ የጉዞ ክልከላ ጀርባ ያሉ ጉዳዮች|Awramba Times

በበግ ማደለብ ቢዚነስ ውጤታማ ያደረገኝን የአሠራር ተሞክሮ ላጋራችሁ! ተሞክሮውን ተግባራዊ ብታደርጉ በእርግጠኝነት ከቢዚነሱ ታተርፋላችሁ! Profitable!

FC Part 6 -The 5 Big Meat Goats

ጌታቸው ረዳ - የኤርትራ ምስረታ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሰረተ ነው ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

Schafe in Bayern: Werden die Alleskönner noch gebraucht? | Gut zu wissen | Doku | BR

JANITOR vs THE BIGGEST GUYS IN THE GYM. They Didn’t Expect THAT

FC Part 1 |#farming #farmer #agriculture

FC Part 5 - The 5 Largest Sheep of the world | 5ቱ የአለማችን ግዙፍ በጎች

የበግ እርባታ አዋጭ የሆነበት 5ቱ ምክንያቶች | በበግ እርባታ ሚሊየነር መሆን ይቻላል | #sheep #sheepgoatfarm #እንስሳትእርባታ

FC Part 3 The Minimum Capital of Sheep Fattening |ለበግ ማደለብ የሚያስፈልግ አነስተኛ ካፒታል|

ASMR Addictive Fast Tapping Collection For Deep Sleep & Anxiety Relief (No Talking) — 2.5 Hours

Auch bei Kälte im Freien - der letzte Wanderschäfer im Landkreis Regen | Schwaben + Altbayern | BR

How to be successful in Dorper Sheep Farmer: Ben Wagitu, Amagoh Dorper Farm: PART 2 | Kilimo Diaries

FC Part 2 The Five Secrete of Sheep Fattening|5ቱ የበግ ማደለብ ሚስጢሮች !

ፍየል የደሀ ATM ነው ! የፍየል እርባታ አያያዝ

4 የከብቶች ቤት ስትሰሩ ከግምት ማስገባት ያለባችሁ ነገሮች።

