"በገናዬ" በኤርምያስ በገና | "Begenaye" by Ermias Begena #sewasewmultimedia
"በገናዬ" ለዓብይ ጾም የሚሆን የበገና መዝሙር ከኤርምያስ በገና (@ermiasbegena) በሰዋሰው መተግበሪያ. "Begenaye" by Ermias Begena only on Sewasew Multimedia app and Sewasew Youtube Channel. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- በገና በገና በገናዬ አንቺው ነሽ ጓደኛዬ አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ ዳዊት እንዴት ይሙት ሳንተዋወቀው በገና በገናዬ የሚመጣን ሁሉ በገናን የሚያውቀው በገና በገናዬ በገና በገና በገናዬ አንቺው ነሽ ጓደኛዬ አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ ምነው ጌታዬ በደልከኝ አትፍቼ እንደሆነ ሳትመክረኝ ከሰውፊት አንደበት ጣልከኝ በገና በገና በገናዬ አንቺው ነሽ ጓደኛዬ አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ ቀፎ ማር ቢኖር ከደጄ ላሼ ጨረኩት አውርጄ በእጅ መብላት ነው እንደራሴ አላዋጣኝምምላሴ የአህዛብ ጎራዴ ብረት የተባለ እየቀላ ሄደ ደም እየመሰለ በገና በገና በገናዬ አንቺው ነሽ ጓደኛዬ አጣው ነጣው ነጣው ብዬ አልከፋም ባንቺ በገና በገናዬ አቆልቁዬ ባየው መሬቱን ቆስሎ አገኝሁት እግሬን ምን አሳዘነኝ ለ እግሬ ቀስል ስሄድ ስሄድ እኖር ይመስላል እዛ ላይ ሆኜ ሲጠራኝ ባልንጀሮቼ ሳይመክሩኝ ባልሰማው እንጂ ዝምታዬ አቤት አቤቱ ጌታዬ ያደኩበትን መሬት ማነው ሜዳ ያረካት ልናገር የማውቃት ሀገሬ ጋራ ናት ሀገራችን ቆላ መስክ የለም ከደጅ እንዲሆ አፈር ለአፈር እንጫወት እንጀ በገና በገናዬ ---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ዜማ ግጥም : የህዝብ ዜማ : ከፕር ሀይሌ ከገሪማ ፊልም ላይ የተወሰደ ቅንብር ዘላለም : ታከለ(ተኮላ) ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ : ሚኪያስ ምገስ --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔 Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱 Use this link to get Sewasew Multimedia 📱 https://onelink.to/ymaahn ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us Facebook : / sewasewmultimedia Instagram : / sewasewmultimedia Linkedin : / sewasew-multimedia Twitter : / sewasewmmedia Tiktok : / sewasewmultimediaet YouTube : / @sewasewmultimedia Telegram : https://t.me/sewasewmultimedia #sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

ጾመ ድጓ - የበገና ዝማሬ አልበም - ዲ/ን ስቡሕ በገና New Begena Ep Album 2026 - Non Stop

ደምሴ ደስታ ( ደምሴ በገና ) Demissie 'Begena' Desta. ያልተደመጡ መዝሙሮች ስብስብ

Ethiopian Orthodox Begena Mezmur - የበገና መዝሙር #2

"ዘወረደ" በኤርምያስ በገና | "Zewerede" by Ermias Begena #sewasewmultimedia

Ne'e Dengel

እንደ ጴጥሮስ እንደ ዮሀንስ (እንዳትመራመረኝ በጥቂት ነገር ማረኝ) :በገና መዝሙር

መንፈስን የሚያረጋጋ ለጸሎት የበገና ዜማ Begena instrumental David's harp

ካንሰር፣ አልዛይመር ፣ ዲሜንሺያ ያለባቸው ህመምተኞች ጋር እየሄድኩ ነፍሳቸው ሰላም እንድታገኝ በገና እደረድራለው ኤርምያስ በገና | Seifu on EBS

አለም ለምን በኢትዮጵያና መጽሐፈ ሄኖክ ጉዳይ መመርመር ፈለገ? ... ወሬ ኮርነር

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

Track 1 | ማን ይመራመር? | ዲ/ን ስቡሕ በገና | New Begena Mezmur 2026

ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ዲ/ን መምህር አቤል በገና

በገና መዝሙር - Begena Mezmur / ዳን በገና | ከንቱ ነኝ

Orthodox Begena Classical Instrumental Mezmur - 1hr plus

ዋ ኔን ደምሴ ደስታ ( ደምሴ በገና ) Demissie 'Begena' Desta. ያልተደመጡ መዝሙሮች

🔴 መደመጥ ያለበት ነፍስን የሚያረሰርስ የበገና መዝሙር /begena collection #ethiopia #orthodox #church #2018

🔴አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና like mezemran yilma hailu ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በገና መዝሙር

🔴ስሜ ተለዉጦ / ዳን በገና | Semay Teleweto by Dan Begena

MD|| "በመስቀል ተሰቅሎ …" በማኅበረ ቅዱሳን የበገና ዘማርያን || መጋቢት 29 / 2016 ዓ.ም #ethiopia #mezmur #begena #zena

