ከወሊድ በኋላ የቤተሰብ ምጣኔን በቀላሉ ይረዱ፤ እነዚህን የተለመዱ ስህተቶች አይፈጽሙ!
ከወሊድ በኋላ የቤተሰብ ምጣኔን በቀላሉ ይረዱ፤ እነዚህን የተለመዱ ስህተቶች አይፈጽሙ! ከወሊድ በኋላ የቤተሰብ ምጣኔን መጀመር የእናትና የሕፃን ጤናን ለመጠበቅ በጣም ጠቃሚ ነው። ነገር ግን ብዙ እናቶች ጡት ማጥባት ብቻውን እርግዝናን ይከላከላል ብለው ያስባሉ፣ ወይም የቤተሰብ ምጣኔን መቼ መጀመር እንዳለባቸው አያውቁም። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ይማራሉ፦ ✅ ከመውለድ በኋላ እንደገና የሚቀጥለው እርግዝና መቼ መሆን አለቀት? ✅ ጡት በማጥባት ወቅት ደህንነታቸው የተረጋገጠ የመከላከያ ዘዴዎች ✅ ከወሊድ በኋላ የቤተሰብ ምጣኔን መቼ መጀመር ይገባል? ✅ ጡት ማጥባ እርግዝና እንዳይፈጠር የሚከላከለው እስከ መቼ ነው? ✅ ለእርስዎ ተስማሚ የቤተሰብ ምጣኔ ዘዴን እንዴት እንደሚመርጡ ይህ ቪዲዮ አዲስ እናቶች፣ አባቶች፣ ጤና ባለሙያዎች እና ስለ ከወሊድ በኋላ የቤተሰብ ምጣኔ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። ቪዲዮው ከተጠቀሙበት እባክዎን Like ያድርጉ፣ Share ያድርጉ፣ እና ጠቃሚ የእናቶችና የሴቶች ጤና መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን Subscribe በማድረግ ደወሉን (🔔) ያስነሱ።

▶︎
ስለ ሉፕ (IUCD) እውነታው፦ ማመን ማቆም ያለብዎት 7 የተሳሳቱ አመለካከቶች!

▶︎
በዓለም ዙሪያ የሚገኙ አስገራሚ የድህረ-ወሊድ ባህላዊ ልምዶች ፦ ጥቅሞች፣ ጉዳቶች እና የሳይንስ እይታ

▶︎
በተፈጥሮ መውለድ ወይስ በኦፕሬሽን (C-Section)? ሊታወቁ የሚገባቸው ወሳኝ ነጥቦች!!!

▶︎
በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥምን ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ ለማስታገስ የሚረዱ 10 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | Morning Sickness Remedies

▶︎
በኦፐሬሽን ከወለዳቹ ቦኀላ ቁስላቹህ እንዳይድን የሚያዘገዩ 10 አስገራሚ ነገሮች (እነዚህን ማድረግ ያቁሙ!)

▶︎
ሉፕ (IUCD) በማህፀን ውስጥ የሚገባበት መንገድ ፦ ደረጃ በደረጃ ማብራሪያ | How to Insert an IUCD Safely

▶︎
የተስፋዬ እሸቱ (ረ/ት ፕሮፌሰር) የቴአትር ምርጫ

▶︎
ስለ ኤች.ፒ.ቪ (HPV) ክትባት ሊታወቁ የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች!!!

▶︎
Alemneh Wasse የአሜሪካ ጄኔራል# የተተኳሽእጥረት ስጋት አነሡ። ኢራን የጦርነቱን #አድማሥ ይሰፋል ትላለች

▶︎
የእርግዝና ጉዞ፡ በእያንዳንዱ የእርግዝና ምራፍ በሰውነትሽ ላይ የሚመጡ አስገራሚ ለውጦች

▶︎
Luxus-Ruhestand in der Türkei: Warum deutsche Rentner auswandern | Reportage

▶︎
በቀዶ ጥገና ከወለዳቹህ በኋላ በፍጥነት ለማገገም መብላት ያለባቹህ 5 ምግቦች | Post C-Section Recovery Diet

▶︎
የወር አበባ ከመቅረቱ በፊት የሚከሰቱ የእርግዝና የመጀመሪያ 1 ሳምንት ምልክቶች| Early sign of 1 week pregnancy| ጤና| Health

▶︎
በክንድ ላይ ስለሚቀበርው የወሊድ መከላከያ ዘዴ (Contraceptive Implant) 7 የተሳሳቱ አመለካከቶች እና እውነታው!!!

▶︎
በእርግዝና ወቅት እንቅልፍ ማጣት (Insomnia)፦ መንስኤዎቹ፣ ጉዳቶቹ እና ዛሬ ማታ የሚተገበሩ 9 መፍትሄዎች!

▶︎
🔴የሴት ልጅ የመራቢያ ዑደት የሚጀምረው ከ አዕምሮ ነው። | Female Reproductive cycle

▶︎
BERLIN: Terror beim CSD! Merz äußert sich nach Anschlag auf Christopher Street Day

▶︎
I Went to China to Buy a $5,000 Modular Home — What's the Real Cost?

▶︎
የእርግዝና የመጀመሪያ 1 ወር ምልክቶች እና የፅንሱ የእድገት ደረጃ| 1 Month pregnancy symptoms and fetal developments

▶︎
