ቲክቶክ እና የወጣቶች መንፈሳዊ ውድቀት፦ እንዴት እንጠንቀቅ
በአሁኑ ጊዜ ብዙ ወጣቶች በሱስ እና በመንፈሳዊ ውድቀት ውስጥ እንዲወድቁ ከሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች አንዱ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን ነው። በዚህ ቪዲዮ፣ በተለይም የቲክቶክ (TikTok) ተፅዕኖ በወጣቶች መንፈሳዊ ህይወት ላይ የሚያመጣውን አደጋ እና ከእነዚህ ዝሙት ቀስቃሽ ምስሎች እንዲሁም ከሴጋ (Masterbation) ሱስ እንዴት በውሳኔ መውጣት እንደምንችል በዝርዝር እንወያያለን። ብዙዎቻችን "እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ሱስ አውጣኝ" ብለን እንጸልያለን፤ ነገር ግን ከጸሎት ባሻገር የእኛ ውሳኔ እና የምንወስደው እርምጃ (Action) ለነፃነታችን ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ እንመለከታለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ የማህበራዊ ሚዲያ (TikTok) ሱስ እና መንፈሳዊ ውድቀት ዝምድና። ለምንድነው ደጋግመን በንስሃ ብንመለስም መልሰን በሱስ የምንወድቀው? ጸሎት ብቻ ለምን በቂ አልሆነም? የውሳኔ ጉልበት አስፈላጊነት። ከሱስ ነፃ ለመውጣት መወሰድ ያለባቸው ተግባራዊ እርምጃዎች (ብሎክ ማድረግ፣ አክሽን መውሰድ)። የእኔ የግል ተሞክሮ 0:00 - መግቢያ፡ የሱስ መነሻ ምክንያቶች 1:00 - የቲክቶክ ተጽዕኖ እና ምስላዊ ፈተናዎች 2:00 - ለምን ጸሎት ብቻውን ለውጥ አላመጣም? 3:15 - መንፈሳዊ አለም እና ተግባራዊ ውሳኔዎች 4:10 - አሁኑኑ እርምጃ ውሰዱ (ብሎክ አድርጉ!) 4:40 - ማጠቃለያ እና የለውጥ ተስፋ ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፦ ✅ ለሌሎች ወጣቶች እንዲደርስ Share ያድርጉ። ✅ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ✅ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ፤ "ወስኛለሁ" በማለትም ቁርጠኝነታችሁን ግለጹ። #prayer #pray #worship #new #mezmur #protestantsong #ethiopia #habesha #pentecostal #wengel #mezmur#Ethiopia #Spirituality #KingdomSoundTube #YouthMotivation #TikTokAddiction #SuccessInChrist #AmharicPreaching #LifeTransformation #HabeshaYouth

መንፈሳዊ ድካምን ለማሸነፍ 3 ቀላል መንገዶች | Kingdom Sound Worship | Mezmur

እሄንን ስታውቁ ጭንቀት ታቆማላችሁ | Anxiety is Silently Killing You | Eyuel Habtamu

ምከሩኝ፦ ራስ በራስ ማርካት (ዝሙት) ራሴን እድጠላ አድርጎኛል እንዴት ልላቀቅ

ነገሮች አልሳካ ሲሏችሁ ይህንን አድርጉ! | ዲ/ን ኡዩኤል @zemare_yared

የጥበቡ ወርቅዬ ባለቤት ጌታን ያገኘችበት አጋጣሚ #protestantsongs #newethiopianmezmur #tibebuworkeye #christian

Kal and Libbi Habesha Weeding Vow

እግዚአብሔር እያለቀሰ የሚፈርድባት ሃጥያት | ሁሉም ወጣቶች ሊሰሙት የሚገባ መልእክት

Mestyat Betna | ዓለም ትገላበጥ እያ ዘላ!

ምስ ድኽነትካ ኽትበልይ እንተደኣዘይደሊኻነዘን 5 ሓደጋታት ግጠመን።

"አቅቶኛል!" ላላችሁ - ተስፋ አትቁረጡ | Don't Give Up! | እዮኤል ሀብታሙ #eyuel habtamu #ethiopianorthodox

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

እንድሞት መድሐኒት ሰጡኝ#Encounter #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony

የሰኔ ሚካኤል ዝማሬዎች ስብስብ | ሊቀ መዘምራን ዘማሪ ገብረዮሐንስ ፣ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፣ ሲስተር ልዲያ ታደሰ |@zemare_yared_records

Ethiopia የቅዳሜ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም መረጃዎች| #Anchormedia #Ethiopianewstoday #ethioforum June 20 2026

ከመንፈሳዊ ወተት ወደ ጠንካራ ምግብ፡ የመንፈሳዊ ብስለት ሚስጥር The Secret to Spiritual Maturity #kingdomsound #mezmur

ቸርች የከፈቱ ሌቦች!! ሌብነት ካባቸው ነው! || Dawit Fassil || Protestant

ህይወትህን የሚቀይር ስለ ፍቅር የተሰጠ ድንቅ ትምህርት | Life-Changing Lesson on Love #zelalem_taye #ethiopianorthodox

🛑የቅዱስ ሚካኤል የተመረጡ መዝሙሮች/ሰኔ 12/ልብን የሚያሳርፍ፣የሚጠብቅ

ይህንን የናንሲን የሰርግ ጊዜ ሳታዩ እንዳታልፉ! - እግዚአብሔር ድንቅ ነው! | Kingdom Sound Worship | Mezmur

