የፊኒሽንግ አሰራር ቅደም ተከተል Finishing Work Sequence in Construction”
In this video, we explain the finishing work sequence in construction step by step. You will learn the correct order of finishing activities such as plastering, floor screeding, ceiling work, painting, tiling, and final touch-ups. Understanding the proper sequence helps improve quality, saves time, and prevents costly rework on site. This guide is useful for contractors, site engineers, and anyone in the construction industry. 📌 Watch till the end to understand how professionals organize finishing works for a smooth and high-quality project delivery. የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ ! construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course. Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇https://www.youtube.com/channel/UCSPW...

ዲዛይን በቀላሉ ማንበብ፡ How to Read Construction Drawings: A Detailed Guide for Beginners

G+2 ለመስራት ስንት ይፈጃል በ 2018? | “How much does it cost to build a G+2 in 2018?

የቤት ቅየሳ አሰራር Setting out #constructionmaterials #surveying #building #civilengineering

ቤት ስታስገነቡ ትልቁን ውጪ የቱ ጋር ነው?“Which part of building a house costs the most?

የደረጃ አይነቶች ጥቅሞቻቸው

ሪል እስቴት ገዢ የለውም? - Part 1 - አለማየሁ ተሬሳ / Alemayehu Teressa - Blue Print Podcast - S1 Ep9

ዲዛይን ስታሰሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች/hings You Need to Know When Creating a Design

የመብራት ወርሃዊ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ቀረ || የሶላር መብራቶች ዋጋ በኢትዮጵያ || Premium#solarsystem price #ማራኪ_ፕሬስ

ኩላሊትዎን በገዛ እጅዎ እየገደሉ ነው! ዶክተሮች የሚያስጠነቅቁት 5 በቤታችን የምናዘወትራቸው መርዞች

እንድትሰሙት የማይፈለጉት እውነት | DON'T BUY A CAR | Make Money Online

ለግንባታ ማስጀምሪያ የሚያስፈልጋችሁ ዶክመንቶች”/ Documents you need to start construction"

Most Addis Ababa Apartments Are NOT This Luxurious (Part 1)

ከሞቀው ቤቷ ወደ ገዳም ማን ያደርገዋል ? #orthodox

RCC slab construction /on the site #2

ብዙ ወንድ ያሳዝነኛል| ከሴት ይልቅ የወንድ ድንግል ይበዛል | WITH @amatsipodcast

ዘመናዊ የግቢ እና ኢሚቴሽን በር ዋጋ መረጃ በኢትዮጵያ | ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ድረስ | door price information in Ethiopia

የሰውነት ቶሎ ቶሎ መድከም/10 ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች/ Fatigue/Easy Fatigability 10 Natural Solution

Context Paint

80ካሬ ላይ የገነባነው G+2+T ቤት ውስጡ ምን ይመስላል!#ethiopia #yayaconstruction #buildingconstruction #realestate

