#skincare ብጉርን ለመቀነስ በቤት ውስጥ መደረግ ያለበት! - @tenaseb- Dr.Tsion

#skincare ብጉርን ለመቀነስ በቤት ውስጥ መደረግ ያለበት! - @tenaseb- Dr.Tsion ብጉርን ለመቀነስ በቤትዎ ማድረግ የሚገባን 4 ነገሮች? 1. ፊትዎን በቀን ሁለት ወይም አንድ ጊዜ ብቻ መታጠብ ለመታጠብ በጣም ሙቅ ያልሆነ ለስላሳ ውሃ ይጠቀሙ እና ኃይለኛ (harsh) ሳሙናዎችን አይጠቀሙ በምትኩ፣ ለስላሳ ሳሙና ያልሆነ የፊት ቆዳ ማጽጃ (Cleanser) ይጠቀሙ።ብጉር ማጥፊያ የያዙ Cleanser ለምሳሌ BPO እና SA Cleanser 2. ብጉር አይነካኩ አያፍርጡ ወይም አይጨምቁ ይህ ብጉርን ያባብስ ወደ ኢንፌክሽንም ሊያመራ እናጠባሳ እንዲፈጠርያደርጋል 3. ወዝ ያለውና ወዝ ላይ የተመሰረተ ሜካፕ እና የቆዳ ምርቶችን ያስወግዱ ለቆዳ ጤና መጠበቂያም ሆነ ለውበት የምንጠቀማቸው ምርቶች Oil-free & non-comedogenic "ኮሜዶጂኒክ ያልሆነ" መሆናቸውን ማረጋገጥ የፊት ማጥረቢያ(Moisturizer ) ናያሲናማይድ የያዘይጠቀሙ 4. የትራስንፅህናን ይጠብቁ

የቡጉር መፍትሄዎች በሙሉ!! | All Acne Treatments!!
▶︎

#ፊትሽን ጠቋቁር ነጠብጣብ ካለብሽ ይሄንን ተጠቀሚ@Rozaጉራጌ
▶︎

#ፊትሽን ጠቋቁር ነጠብጣብ ካለብሽ ይሄንን ተጠቀሚ@Rozaጉራጌ

የቆዳ ችግር ከዉስጥ ችግር ጋር ያለው ዝምድና The Best Foods for Healthy Skin | Azebina Show |

ለሁሉም የቆዳ አይነት የሚስማማ የኮሪያ ምርት #Koreanskincareproduct#skincare

ብዙ ሰዎች የማያውቁት የካካዎ በተር አጠቃቀም❗️ ለተጎዳ ፊት /ጥቋቁር ምልክት ለማጥፋት 📌

ቡጉርን በቤት ውስጥ ህክምና ማጥፋት
▶︎

ቡጉርን በቤት ውስጥ ህክምና ማጥፋት

የፊት ክሬም/የፊት ቅባት/ ለተለያየ የቆዳ አይነት/ Which moisturiser should I use for my skin type?

ቡግርን ከነጠባሳው ለማጥፋት ምርጥ እና ቀላል መፍትሄ /The best and easiest solution to get rid of acne scars

🔴 በአፍንጫ አለርጅ ለተቸገራችሁ... allergic rhinitis

100% እርግጠኛ ነኝ ገና በአንዴ ፊትሽን እንዴት ጥርት ያረገዋል #skin #clean #wrinkle

ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት | #ethiopia #dawitdreams@dawitdreams @bilinetsiweightloss7608

ቡና ቆዳን እና ፀጉርን ከማስዋብ ጥሩ እንቅልፍ መዳኒትነቱ ተረጋገይጠ‼️ | EthioElsy | Ethiopian | LifeStyle

የ ብጉር ህክምና እና የፊት እንክብካቤ/ Acne treatment ; TEMM skin care

የቆዳ መጨማደድ ¶ የቆዳ መሸበሸበ ¶ መመለስ ይቻላል. Natural Botox  Anti-Wrinkle Face Mask,  @zizibeauty369n

የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

3ቱ ለፊታችን ጥራት ዋነኛ መዳኒት ናቸው ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

ፊቴን ከብጉር ከሽፍታና ከጥቋቁር የተገላገልኩበት ብቸኛ መንገድ‼️// how to get rid of Acne and blackheads 

I'm a Korean Doctor. STOP Using These 8 K-beauty Products.

የብብት ጥቁረት ማጥፊያ ሞክረሽ አመስግኝኝ ቀላል መንገድ
▶︎

የብብት ጥቁረት ማጥፊያ ሞክረሽ አመስግኝኝ ቀላል መንገድ

puffy eye, dark circle, wrinkles under eye // 100% እርግጠኛ ነኝ ከአይንሽ ስር ጠቆረ አበጠ ተጨማደደ ተጠቀሚበት