የማለዳ ጉባኤ | 🔴 LIVE | ቀጥታ ከፒያሳ ቅዱስ ዮሐንስ | ሰኔ 4, 2018 ዓ.ም | Morning Blessing from Saint John
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 🔴 ቀጥታ የማለዳ ጉባኤ | ከፒያሳ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን | ሰኔ 4, 2018 ዓ.ም እንኳን ለ ቅዱስ ዮሐንስ በዓል እና ለዕለቱ የማለዳ ጸሎትና ምስጋና በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ከፒያሳ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ቀጥታ (LIVE) የሚተላለፍ መንፈሳዊ የማለዳ ጉባኤ ነው። የዕለቱን ትምህርተ ወንጌል፣ ምስጋና እና ጸሎት በመከታተል የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። የመርሐ-ግብሩ ዝርዝር፦ የማለዳ ጸሎትና ምስጋና ትምህርተ ወንጌል፦ የእለቱን ምንባባት መነሻ ያደረገ መንፈሳዊ ትምህርት ጸሎተ ምህላ፦ ስለ ሀገርና ስለ አለም ሰላም የሚቀርብ ልመና ቡራኬ፦ የዕለቱ ማጠቃለያና ቡራኬ የአባቶች በረከት ይህ መንፈሳዊ አገልግሎት ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ሼር (Share) በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለተጨማሪ የቀጥታ ስርጭቶችና መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ፤ የደወል ምልክቷን በመጫን ሁሌም በረከቱ እንዲደርስዎት ያድርጉ። ከፒያሳ ቅዱስ ዮሐንስ ጥበቃና በረከት አይለየን! Morning Blessing from Saint John | 🔴 LIVE | From SaintJohn| June 11, 2026 G.C Welcome to the live broadcast of the Morning Blessing and Spiritual Gathering from the historic SaintJohn Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, on June 11, 2026 Join us in prayer, divine liturgy, and powerful spiritual teachings to start your day with grace, peace, and divine intervention. This morning service is dedicated to the monthly celebration of Saint John. If this service blesses your soul, please Like, Share, and Subscribe to our channel to receive daily spiritual updates and live notifications. Program Highlights: Morning Prayer: Full Morning Prayer service. Scriptural Teachings: Spiritual nourishment through the Word of God and daily readings. Traditional Chants: Authentic Saint Yared melodies performed by the Monastery's choir. Concluding Blessings: Final blessings from the resident monks and priests. Be a part of our growing spiritual family! If this Morning Prayer has blessed you, please Like and Share this video to help us reach more souls globally. Subscribe to our channel and turn on the Notification Bell to receive alerts for all our upcoming live services and spiritual content. Don't forget to: 🔔 Subscribe and turn on notifications to never miss a live service. 👍 Like this video to help spread the Word of God. 📢 Share this link with family and friends. #ወንጌላዊው_ቅዱስ_ዮሐንስ #የማለዳ_ጉባኤ #ቀጥታስርጭት #መዝሙር #ስብከት #ፍትህ_ለአርሲ_ክርስቲያኖች #ዮሐንስ_ማርያም #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ቅዳሴ #ኪዳን #መድኃኔዓለም #ቅድስት_ማርያም #ዋልድባ #ደብረ_ሊባኖስ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #መንፍስ_ቅዱስ #ሐዋርያት #የአእላፋትዝማሬ #ጾም #ጸሎት #ስግደት #የቅዱሳንበዓላት #ንግስ #ገዳም #ቤተክርስቲያን #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስዑራኤል #የቅዱሳንታሪክ #ሳንኤልሚዲያ #saint_john_the_apostle #livenow #morning_gubae #justice_for_arsi_christians #mezmur #sibket #orthodox #tewahedo #medhanialem #saint_mary #jesus_christ #holyfeasts #emmanuel #waldiba #debre_libanos #holyspirit #ascension #abagebrekidan #morning_prayers #apostles #fasting #covenant_prayer #holy_liturgy #kidassie #saintmichael #saint_gabriel #saint_uriel #sunaelmedia #ethiopia #eotc 👍💦 This are the links to the playlists : • 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac... • ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H... • 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ... • ⛪🕯️ 🎶 ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg... 📌 Follow Us for More on: 🔹 https://t.me/SunaelMedia 🔹 / sunael_media 🔹 / sunaelhubofficial

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ መዝሙረ ቅዱሳን

🔴መኳንንት ደጆችን ክፈቱ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2026

የአርሲ ፍጅትና ማፈናቀል መንግሥታዊ ስለመሆኑ ምስክርና ማኅተም! በቃ!

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በመከራ ዘመን || ቆይታ ከብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ጋር

አዲስ ስብከት ❗መ/ር ዘላለም ታዬ የታሰረበት ስብከት❗ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያኖች ❗❗#ድባብ_ሚዲያ #Ethiopia @dibabmedia

🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

🛑ስንክሳር ሰኔ 4 sinksar sene 4👉 እንኳን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ሰላም እንዲሰማችሁ ይህችን ጸሎት ጸልዩ | ፕሮፌሰር ኃይለ ገብርኤል | @zemare_yared

#ታስረዋል_እንደራጅ_ወይስ_እንዘጋጅ?@NEGASHMEDIA

ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

ዐዲስ ስብከት🔴 እውነት ለዘላለም ታሽንፋለች | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | @TemroMedia

ዋልድባ ገዳም ደብረ ኣባይ ኣቡነ ሳሙኤል ኣቦታትኩም ምስ ደቀ መዛሙርት ተመሃሮና ኣብ ሓደጋ ኣለና ኢልኩም ንገርሉና

የንሥሐ መዝሙሮች

እራሳችንን የምናይበት ድንቅ ስብከት❗️❗️አባ ክፍለ ሥላሴ ❗️ግንቦት 13📍@Mataniya23

🔴 NEW || ልባችሁ አይሸበር || መምህር አባ ገብረ ሥላሴ ምሕረት || #አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ #Aba_Gebrekidan New Sibket 2026

"የማለዳ ምስጋና | Ethiopian Orthodox Tewahedo Morning Mezmur | Thanking God for a New Day" |

⭕️👉 አባ ክፍለሥላሴ📍ነገረ ክርስቶስ 📍ዕርገት 📍ከቦሌ መድኃኔዓለም ግንቦት 13 |2018 |

🔴የተፈጠርነው ክርስቶስን ለመምሰል ነው || ፕሮፌሰር አባ ኃይለ ገብርኤል #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #kendilPodcast

ደሞዝ እና አዲሱ በጀት? ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

