አቡነ ፔጥሮስ፡ ስለ ሀገርና ስለ እምነት የሰማዕትነት አክሊል የደፉት ጀግናታሪክና ገድል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጳጳስ እና የሀገር ፍቅር ምሳሌ የሆኑት ቅዱስ አቡነ ፔጥሮስ (አባ ሀይለማርያም)፣ በፋሽስት ኢጣሊያ ወረራ ወቅት ለሀገራቸው ነጻነት እና ለእምነታቸው የከፈሉትን ታላቅ መስዋዕትነት በዚህ ቪዲዮ እንቃኛለን። "ምድሪቱም አትቀበልህ፤ ሰማዩም አይክፈትልህ" በማለት የፋሽስትን አስተዳደር የተገዘቱትና በጥይት ተደብድበው ከመሞታቸው በፊት ለሀገራቸውና ለህዝባቸው የቆሙት የእውነተኛ እረኛ ታሪክ። ለሀገር ነጻነት ሲሉ ህይወታቸውን አሳልፈው የሰጡትን የዚህን ታላቅ ሰማዕት ታሪክ ይመልከቱ፣ ለሌሎችም ያካፍሉ። በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦ የአቡነ ፔጥሮስ የቀደመ ህይወትና የምንኩስና ጉዞ የፋሽስት ኢጣሊያ ወረራ እና የአቡነ ፔጥሮስ ጽኑ አቋም ታሪካዊው የውግዘት ቃል እና የሰማዕትነት ፍጻሜ ለአሁኑ ትውልድ ያስተማሩት ትምህርት 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ታሪኩ ለሁሉም እንዲደርስ ያግዙ!

▶︎
ደቂቀ እስጢፋኖስ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

▶︎
የኃየሎም አርአያ አሳዛኝ እጣ ፋንታ እና የገዳዩ ጀሚል ያሲን መጨረሻ | Hayelom Araya & Jamil Yassin

▶︎
#capcutየአርሲ አባቶች መልእክት- አትግደሉን!!

▶︎
የአቶ አበራ ልጆች ከአውስትራልያ ምላሽ ሰጡ! ህመማችንን ነው የቀሰቀሰብን #shegerinfo #meseretbezu |Ethiopia

▶︎
"ኣነ ካብ ዝነበኩሎም ሃገራት ብኽብሪ፥ ናብ ሃገረይ ተሰነኹ እምበር፥ ገበን ፈፂመ ዝተጠረዝኩ ሰብ ኣይኮንኩን"

▶︎
እነዚህን ምልክቶች በማየት ከአይነጥላ መንፈስ እራሳችሁን ጠብቁ😱

▶︎
🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

▶︎
በመከላኪያ ውስጥ ብጥብጥና ሹምሽር , “የፋኖ/OLA ቅንጅት በአዳማ”, ከዳርፉር የተላኩ ድሮኖች በትግራይ፣ አብይና የግብፅ

▶︎
የቅዱስ ላሊበላ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

▶︎
“ከተማው በጠላት ተከቧል” ም/ጠ/ሚኒስትሩ፣ የመቀሌና አዲስ አበባ አዋጆች፣ ድሮኖች ተመቱ፣ ሄሊኮፕተሩ ተከሰከሰ፣ የበጀቱ በዶላር ማሽቆልቆል| EF

▶︎
🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat

▶︎
አሰቃቂው አዲስ አዋጅ። | ህወሐት ውስጥ የገባው ሽብር? | የተባባሱት ጥቃቶች። 06/09/2026

▶︎
20 April 2026

▶︎
ጣና ዜና፦ሰኔ 2/2018፦ ሰበር- አቶ ተመስገን በወልድያ የገጠማቸው | የካይሮው ዳግማዊ ድግስና መዘዙ | ግልጽ ጥያቄ በአፋብን አመራሮች ላይ

▶︎
የሙሴ ልጆች ምስጢር - እሳት አመድ ወለደ? - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

▶︎
✝️🤲:- ብፁእ ኣቦና ኣባ ስለማ ብቑዕ መልሲ ሂቦም

▶︎
🔴ኣወል ስዒድ ናብ መቀለ ጉዕዞ/ጀነራል ፃድቃን ሎሚ ተዋሪዱ ረኣዩ #eritreanmovie #tigray #eritreanfilm #eritreanmoviie

▶︎
ሁሌ ቀናችሁን ስትጀምሩ የምታዳምጡት መዝሙር-ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ like mezmeran Yilma hailu

▶︎
ENDET ENTSELYALEN MN EYALEN ENSEGEDALEN

▶︎
