የጡት ብግነት እና የጡት መግል መቋጠር ህክምና| Mastitis and Breast Abscess Treatment | ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenawo
ጡት ማጥባት ለአዲስ እናት ደስተኛ እና አስጨናቂ ተሞክሮ ሊሆን ይችላል። ምንም እንኳን ጡት ማጥባት ለእናቲቱም ሆነ ለልጁ ጠቃሚ ቢሆንም አንዳንዴ ጊዜ ጥንቃቄ ካልተደረገ ከጡት ማጥባት ጋር በተያያዘ የጤና እክሎችም ሊከቱ ይችላሉ። ከነዚህ የጤና እክሎች መካከል በዋነኝነት ጡት የሚያጠቡ እናቶች ላይ የሚከሰቱት የጡት ላይ ችግሮች ናቸው። እነሱም 3 ሲሆኑ 1. የጡት መወጠር 2. የጡት ብግነት እና 3. የጡት መግል መቋጠር ናቸው። እነዚህ ችግሮች በአግባቡ እና በጊዜ ካልታከሙ በጠቀስኩት መሰረት በቅደም ተከተል ሊከሰቱ ይችላሉ።

▶︎
ስለ ጡት ካንሰር ማወቅ ያለብዎት ነጥቦች በዶ/ር ሃናን አለባቸው (Breast Cancer)

▶︎
"የሞቴን ቀን መቁጠር ጀመርኩ" .."ጡት ቢቆረጥም ህይወት ይቀጥላል"//ስለጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ //

▶︎
Cooking A Massive Lamb Pilaf For a Mountain Village Feast!

▶︎
ከወሊድ በኋላ ሊከሰቱ የሚችሉ የጡት ችግሮች - Postpartum Breast Problems

▶︎
/ስለጤናዎ/ "ሙሉ ጡቴ ተቆርጧል እባካችሁ ተመርመሩ" //በእሁድን በኢቢኤስ//

▶︎
የፊንጢጣ ህመም ሁሉ ኪንታሮት አይደለም!| Perianal diseases| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| Dr Yonathan .K| kedmia letenawo

▶︎
ለከፍተኛ የደም ግፊት አመጋገብ? ስፔሻሊስትዶ/ር መላኩ አስፋወሰን @ebstvWorldwide #duet #doctor #ethiopian #cdc #doctor

▶︎
የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች (Early Sign and symptoms of breast cancer )

▶︎
የእናት ጡት የወተት መጠን ለመጨመር የሚረዱ 10 መሰረታዊ ነገሮች | Dr. Fasil

▶︎
ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዴት ይተላለፋል ? መከላከያውስ ?|etv

▶︎
Clinical Skills for NCLEX 📚 Full Nursing Skills Compilation

▶︎
አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህጻናት ላይ በፍጹም መደረግ የሌለበት 8 ነገሮች | 8 things you should never do to newborn babies

▶︎
ለምታጠባ አናት የማይመከሩ 5 ምግቦች | Foods That Are Not Recommended For Breastfeeding Mothers

▶︎
Complicated childbirth of twins

▶︎
የጡት ህመም እና መፍትሄው/breast pain#ጤና#doctor #health #breast

▶︎
What is a Saline Infusion Sonohysterogram and Do I need to do it?

▶︎
ጡት ማጥባት/ 5 ማድረግ ያሉብን ነገሮች/ Five things you should do when breastfeeding.

▶︎
አዲስ የወለደች እናት ልጇ ላይ ማስተዋል ያለባት ነገሮች | Newborn care | Dr Yonathan. k | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo

▶︎
Sleep Doctor: If You Wake Up At 3AM, DO NOT Do This!

▶︎
