ሁሉም ሰው ካጨበጨበልህ መሪ አይደለህም! | ፕሮፌሰር መአዛ ፈንታው | Pro Meaza Fentaw #Amharicpodcast #podcast

-------------- ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዚህኛው የAlive Podcast ቆይታችን፣ በሰው ሀብት እና በድርጅታዊ አመራር (Human Resource & Organizational Leadership) ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ከፕሮፌሰር መዓዛ ጋር እጅግ ጠቃሚ ውይይት አድርገናል። ፕሮፌሰር መዓዛ የMire Cooperate Solution፣ የNara Events እና የወኪል (Wokil) መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ናቸው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች እንዳስሳለን፦ በስራ ገበታ ላይ ኃላፊነትን የመውሰድ አስፈላጊነት እና ለውጤታማነት ያለው ሚና ብዙ ድርጅቶች ለምን ይፈርሳሉ? እንዳይበታተኑስ ምን መደረግ አለበት? የሰው ኃይል አስተዳደር ምንነት እና ለአንድ ተቋም ስኬት ያለው ወሳኝ አስፈላጊነት። በዘመናዊው ዓለም ስራ ፈጠራ ለምን ያስፈልጋል? እንዴትስ ይጀመራል? ለድርጅት ባለቤቶች እና ስራ አስኪያጆች የተለገሱ ጠቃሚ የባለሙያ ምክሮች ድርጅትዎን ለማሳደግም ሆነ በስራዎ ውጤታማ ለመሆን ይህንን ቆይታ እንዲከታተሉ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ! 0:00:00 - መግቢያ 0:04:09 - መዓዛ ማን ናት? 0:05:17 - ለምን አሁን የምትሰሪውን ሙያ መረጥሽው? 0:07:26 - ድርጅት ረጅም ጊዜ እንዲቀጥል የሚያደርገው ነገር 0:14:48 - ይሄ ነው ወይ የኔ አቅም የሚል ጥያቄ 0:17:55 - አለቃህ ያዘዘውን አልሰራም ማለት የሚያስነሳው ጥያቄ 0:23:29 - አቅም እና ራዕይ ላለው ሰው ገንዘብ matter አያደርግም 0:25:25 - ወይኔ ነጋ ደሞ ብለህ ወደ ስራ የምትሔድበት ጊዜ 0:29:35 - ድርጅት ታሟል ግን ይታከማል 0:33:44 - ተቀጥሮ መስራት Transaction ነው 0:36:18 - ባለቤቱን እንረዳው ማለት ድርጅቱን ይገለዋል 0:38:42 - unlearn ማለት ምን ማለት ነው 0:43:06 - ሲቆረቆር ስለ ነበርክ ነው ያላደከው 0:44:14 - ተቀጣሪ ወሬ ሲያመላልስ የመሪ መልስ ምን መምሰል አለበት? 0:49:43 - Cash flow ስላለ ጤነኛ የሚመስሉ ድርጅቶች ሞተዋል 0:51:51- ባዶ ድርጅት ላይ system ያስፈልጋል 0:53:55 - ትክክለኛው ሰው በትክክለኛው ቦታ 1:01:30 - የሚሰራ ሰው አይታይም 1:04:40 - በspecialist ድርጅት አይጀመርም 1:11:33 - ሰርቆ ሰራው ይባላል አንተ የት ነበርክ 1:18:02 - ሰራተኛህ ላይ መስራት አለብህ 1:23:00 - እሱ ከለቀቀ ድርጅቱ ይናጋል የሚባሉ ሰራተኞችስ 1:27:57 - የድርጅቱን ምስጢር ማን ይወቅ 1:34:08 - ጀማሪ መሪዎች የሚሳሳቱት ስህተት 1:36:53 - የማባረር አቅሙን ለመያዝ HR ምን ያድርግ 1:46:38 - HR ከውስጥ ሆኖ ወይስ ከውጪ መስራት ያለበት 1:53:04 - የድርጅት structure ምንድን ነው 1:59:49 - የመሪው ራዕይ ለተቀጣሪው ግልፅ መሆን አለበት 2:06:36 - ከባለቤቱ ጋር ብቻ አውርተሽ ድርጅቱ እንደሞተ በምን ታውቂያለሽ 2:16:24 - ስልጠና ያነቃኃል 2:23:43 - ሞቲቬሽን የሚጠፋው Recognize ካልተደረግክ ነው 2:26:17 - የሚያበቃ መሪ ያስፈልግሃል 2:33:10 - መሪ ከገቢ በላይ የሆነ ራዕይ ያስፈልገዋል 2:42:04 - ትዕግሥት career ያሳጣል 2:44:56 - መልቀቅ ያለብህ ጊዜ 2:49:24 - HR መሆን ያለበት psychology የተማረ ሰው ነው 2:55:21 - የሚቆጭሽ ነገር አለ In this episode of Alive Podcast, we are joined by Professor Meaza, a seasoned expert in Human Resources and Organizational Leadership. As the CEO and owner of Mire Cooperate Solution, Nara Events, and Wokil, she brings a wealth of practical and professional experience to the table. In this video, we discuss: The importance of professional accountability and its impact on performance. Understanding the root causes of business collapse and how to prevent it. HR and its critical role in building a successful company. Why entrepreneurship is vital in today's economy and how to foster it. Crucial tips for business owners and managers on how to scale their organizations. Whether you are a business owner or an aspiring professional, this insightful conversation will provide you with the tools to grow and succeed. Have a great time! YouTube:    / @aliveshorts-et1   Facebook:   / aliveabrshlive   Instagram:   / abrham_fantu   TikTok:   / abrhamfantu   LinkedIn:   / alive-podcast-et   #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

መሪ ከሆንክ ለብቻህ አትሩጥ!  - Rita Tsehai - S15 Ep185
▶︎

መሪ ከሆንክ ለብቻህ አትሩጥ! - Rita Tsehai - S15 Ep185

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast
▶︎

ከሞት ለጥቂት አመለጥኩ! አሸናፊ ታዬ | Ashenafi Taye | #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

“መኪና ሳይ ተገጪ ተገጪ ይለኝ ነበር”|| ሱመያ አብደላ ክፍል-2 @SodoLema-Media
▶︎

“መኪና ሳይ ተገጪ ተገጪ ይለኝ ነበር”|| ሱመያ አብደላ ክፍል-2 @SodoLema-Media

ሕይወትዎን የሚቀይር ድንቅ ስልጠና! | Netsanet Zenebe @dawitdreams
▶︎

ሕይወትዎን የሚቀይር ድንቅ ስልጠና! | Netsanet Zenebe @dawitdreams

ልጅነቴን አልኖርኩትም! ለ 60 ሺ ብር ዕዳ የማላውቀውን ሰው አገባሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia
▶︎

ልጅነቴን አልኖርኩትም! ለ 60 ሺ ብር ዕዳ የማላውቀውን ሰው አገባሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

ትክክለኛ የቢዝነስ መዋቅር እንዴት እንገነባለን? | How to Build Your Company's Organizational Structure Prof.Meaza
▶︎

ትክክለኛ የቢዝነስ መዋቅር እንዴት እንገነባለን? | How to Build Your Company's Organizational Structure Prof.Meaza

ኢዮብ ተካልኝም ወደ ጦርነት ፤ የተማረከው ገንዘብ |ETHIO FORUM
▶︎

ኢዮብ ተካልኝም ወደ ጦርነት ፤ የተማረከው ገንዘብ |ETHIO FORUM

ትረካ - ያልተነገረው የሳምሶን ማሞ ሴራ... | የማይሰበረው | ኤርሚያስ አመልጋ #tireka #ትረካ #tereka  #amharicbooks #ሳምሶንማሞ
▶︎

ትረካ - ያልተነገረው የሳምሶን ማሞ ሴራ... | የማይሰበረው | ኤርሚያስ አመልጋ #tireka #ትረካ #tereka #amharicbooks #ሳምሶንማሞ

ኢዮብ ኃይሌ ፡ ፓይለት የሆንኩት በአጋጣሚ ነው | Eyob Haile
▶︎

ኢዮብ ኃይሌ ፡ ፓይለት የሆንኩት በአጋጣሚ ነው | Eyob Haile

ጀግናው ኢትዮጵያዊ ከድህነት እስከ ብልየነርነት፣ Captain Solomon Gizaw.
▶︎

ጀግናው ኢትዮጵያዊ ከድህነት እስከ ብልየነርነት፣ Captain Solomon Gizaw.

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው  Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast
▶︎

ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

ቅድምያ እራስህን አድን #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast
▶︎

ቅድምያ እራስህን አድን #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

ሌላው የቀመሰውን ለምን ያገባል .. ካልተጣጣሙስ ?  ...ውሸት ጣል  ካላረግን አታገቡንማ  .....አስተማሪ ቆይታ ከኢብሳ መሀመድ ጋር   /መቅዲ ሾው /
▶︎

ሌላው የቀመሰውን ለምን ያገባል .. ካልተጣጣሙስ ? ...ውሸት ጣል ካላረግን አታገቡንማ .....አስተማሪ ቆይታ ከኢብሳ መሀመድ ጋር /መቅዲ ሾው /

ግብህን ማሳካት ከፈለክ ይህን ተመልከት! አሸናፊ ታዬ _
▶︎

ግብህን ማሳካት ከፈለክ ይህን ተመልከት! አሸናፊ ታዬ _

ጎንደሬዎችን ያስቆጣው የፋኖ መግለጫ!
▶︎

ጎንደሬዎችን ያስቆጣው የፋኖ መግለጫ!

አሁን ባለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ የተደበቁ የቢዝነስ እድሎች... ማንም የማይነግራችሁ እውነት!
▶︎

አሁን ባለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ የተደበቁ የቢዝነስ እድሎች... ማንም የማይነግራችሁ እውነት!

ያረፈ ሰው ሁን! እያረፉ መስራት ፣ እየሰሩ ማረፍ! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
▶︎

ያረፈ ሰው ሁን! እያረፉ መስራት ፣ እየሰሩ ማረፍ! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

በ1500 ብር የተጀመረ የሚሊየርነት ጉዞ! በላይ ሞርዴ | Belay Morde | Belay Media #ethiopianpodcast #amharicpodcast
▶︎

በ1500 ብር የተጀመረ የሚሊየርነት ጉዞ! በላይ ሞርዴ | Belay Morde | Belay Media #ethiopianpodcast #amharicpodcast

ገንዘብ ያለው መፈለጓ መብት ነው| ሁሌም የተሻለ ሰው አለ @Gulichapodcast
▶︎

ገንዘብ ያለው መፈለጓ መብት ነው| ሁሌም የተሻለ ሰው አለ @Gulichapodcast

ሀብታም ለመሆን እነዚህን የስነልቦና መንገዶች ውሰዱ! Ermiyas amelga | ኤርሚያስ አመልጋ | shanta | Alivepodcast | meripodcast
▶︎

ሀብታም ለመሆን እነዚህን የስነልቦና መንገዶች ውሰዱ! Ermiyas amelga | ኤርሚያስ አመልጋ | shanta | Alivepodcast | meripodcast