ኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ?

ኢትዮጵያ የካፒታል ገበያን ስርዓት በስራ ላይ ለማዋል ወደ ትግበራ ገብታለች:: ይህ ለንግዱ ማህበረሰቡና ለዜጎች ታላቅ ብስራት ነው:: የካፒታል ገበያ ዜጎች በአገራቸው የኢኮኖሚ ግንባታ ላይ በአቅማቸው ለመሳተፍ የሚያስችላቸው ስርዓት በመሆኑ የተጀመረውን መልካም አጋጣሚ በመደገፍ የሃገራችን ታላቅነት በኢኮኖሚው ዘርፍ ይደገም ዘንድ የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል:: የ BDO Ethiopia ማኔጅንግ ፓርትነር አቶ ሚሊዮን ክብረት የካፒታል ገበያ አንዱና ዋናው አካል ስለሆነው ኢንቨስትመንት ባንኪንግ ምንነት እና ዋና ዋና ሥራዎቹ ከተግባራዊ ልምድ ያገኙትን ተሞክሮ ያካፍሉናል:: አቶ ሚሊዮን ክብረት በኧርነስት ኤንድ ያንግ ቆይታቸው በርካታ የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ለማዞር በተደረገው ሰፊ ጥናት በድርጅቶች ምርመራ (due diligence)፤ ድርጅቶችን ለኢንቨስተሮች ምቹ በማድረግ ሂደት (restructuring)፤ እንዲሁም በድርጅቶች ትመና (business valuation) ሰፊ ልምድ ያካበቱ ሲሆን በ BDO Ethiopia ሀገር በቀል ድርጅቶችን ከኢንቨስተሮች በማገናኘት የኢንቨስትመንት ባንኪንግ እና ኮርፖሬት ፋይናንስ ስራዎችን ላለፉት አስር አመታት በሃላፊነት ሲያከናውኑ ቆይተዋል:: በተጨማሪም BDO በምስራቅ ኣፍሪካ ባደረጋቸው የኢንቨስትመንት ባንኪንግ እና ኮርፖሬት ፋይናንስ ስራዎች በሰፊው ተሳትፈዋል:: በዚህ ፕሮግራም በሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተውባቸዋል ! ፩) ኢንቨስትመንት ባንኪንግ ምንድን ነው? ፪) የኢንቨስትመንት ባንኪንግ ዋና ዋና ስራዎች ምንድን ናቸው? ፫) ኢንቨስትመንት ባንኪንግ ከንግድ ባንክ በምን ይለያል? ፬) ኢንቨስትመንት ባንክ ለሃገራችን ያለው ፋይዳ ምንድን ነው? ፭) ኢንቨስትመንት ባንኪንግ የንግድ ባንኮችን ስራ አይሻማም? Ethiopia is embarking on the long-awaited capital markets. This is an immense opportunity for the business community and the public. The capital markets platform makes investing accessible to anyone, thereby contributing to the economic development at national and individual levels. Therefore, the success of this valuable initiative calls for support from all citizens. This program brings Mr. Million Kibret, the managing partner of BDO Ethiopia, to elaborate on investment banking, one of the major activities in the capital markets. Mr. Million Kibret has been engaged in the process of privatization of public enterprises during his professional service with Ernst & Young, where he was engaged in due diligence, restructuring and valuation processes, which are among the major activities in corporate finance and investment banking. For the last 10 years, Mr. Million Kibret has successfully led the investment banking and corporate finance activities with BDO Ethiopia and BDO East Africa during the various engagements of foreign investors joining local business enterprises. Moreover, he has been participating in investment banking and corporate finance advisory activities in the East African Region with BDO East Africa. This session covers the following: 1. What is investment banking? 2. What are the major activities under investment banking? 3. What is the difference between investment banking and commercial banking? 4. What is the value of investment banking for Ethiopia? 5. Will investment banking take the business of commercial banking? Timestamps: 00:49 ኢንቨስትመንት ባንኪንግ ምንድን ነው? 05:54 የኢንቨስትመንት ባንኪንግ ዋና ዋና ስራዎች ምንድን ናቸው? 30:12 ኢንቨስትመንት ባንኪንግ ከንግድ ባንክ በምን ይለያል? 38:48 ኢንቨስትመንት ባንክ ለሃገራችን ያለው ፋይዳ ምንድን ነው? 49:20 ኢንቨስትመንት ባንኪንግ የንግድ ባንኮችን ስራ አይሻማም? #bdo #ethiopia #investment #investmentbanking #bdoethiopia

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1
▶︎

የአካውንቲንግ ቅሌቶች በካፒታል ገበያ ላይ የፈጠሩት አደጋ - EP2 - P1

መሪ ከሆንክ ለብቻህ አትሩጥ!  - Rita Tsehai - S15 Ep185
▶︎

መሪ ከሆንክ ለብቻህ አትሩጥ! - Rita Tsehai - S15 Ep185

ካፒታል ገበያ ማለት ምን ማለት ነው? በዘመዴነህ ንጋቱ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ-አርትስ ቢዝነስ ካፌ|Ethiopia@ArtsTvWorld
▶︎

ካፒታል ገበያ ማለት ምን ማለት ነው? በዘመዴነህ ንጋቱ የምጣኔ ሀብት ባለሞያ-አርትስ ቢዝነስ ካፌ|Ethiopia@ArtsTvWorld

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - S010 EP101
▶︎

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - S010 EP101

MERI Summit 4.0: ሰው ተኮር ሁን - Dr. Arega Yirdaw - S011 EP119
▶︎

MERI Summit 4.0: ሰው ተኮር ሁን - Dr. Arega Yirdaw - S011 EP119

የጌዲዮንና የሚስታቸው መንግስት ፤የቀደዳቸው ወረቀቶች|ETHIO FORUM
▶︎

የጌዲዮንና የሚስታቸው መንግስት ፤የቀደዳቸው ወረቀቶች|ETHIO FORUM

Market Talk /የገበያ ወግ
▶︎

Market Talk /የገበያ ወግ

በካፒታል ገበያው እንዴት እንሳተፍ ? EP - 16
▶︎

በካፒታል ገበያው እንዴት እንሳተፍ ? EP - 16

ግብፅ በደቡብ ሱዳን ተዋረደች ተረክ ሚዛን Salon Terek
▶︎

ግብፅ በደቡብ ሱዳን ተዋረደች ተረክ ሚዛን Salon Terek

ካፒታል ማርኬት የ Ellite ብቻ አይደለም -  Hana Tehelku - S14 Ep170
▶︎

ካፒታል ማርኬት የ Ellite ብቻ አይደለም - Hana Tehelku - S14 Ep170

ቆይታ ከዘመዴነህ ንጋቱ ጋር | አርትስ ቢዝነስ ካፌ @ArtsTvWorld
▶︎

ቆይታ ከዘመዴነህ ንጋቱ ጋር | አርትስ ቢዝነስ ካፌ @ArtsTvWorld

Ethiopian Investment Holdings - Meleket Sahlu - S10 EP115
▶︎

Ethiopian Investment Holdings - Meleket Sahlu - S10 EP115

How Proctor’s texts in Karen Read lawsuit could free dangerous criminals
▶︎

How Proctor’s texts in Karen Read lawsuit could free dangerous criminals

Import/ Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝና ጠቃሚ መረጃ  | አዲስ እይታ  @ArtsTvWorld
▶︎

Import/ Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝና ጠቃሚ መረጃ | አዲስ እይታ @ArtsTvWorld

አይ ኤም ኤፍ IMF እና ድሕረ ቅኝ ግዛት፣ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች | ዮናስ ጎርፌ | Yonas Gorfe
▶︎

አይ ኤም ኤፍ IMF እና ድሕረ ቅኝ ግዛት፣ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች | ዮናስ ጎርፌ | Yonas Gorfe

የካፒታል ገበያ በኢትዮጵያ -Capital Market in Ethiopia - JUSTICE ፍትሕ  @ArtsTvWorld
▶︎

የካፒታል ገበያ በኢትዮጵያ -Capital Market in Ethiopia - JUSTICE ፍትሕ @ArtsTvWorld

ካፒታል ገበያ ምንድነው? እንዴት ይሰራል ? Capital market  Sheger FM Werewoch
▶︎

ካፒታል ገበያ ምንድነው? እንዴት ይሰራል ? Capital market Sheger FM Werewoch

በካፒታል ገበያ መሰማራት የሚያስቡ ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ የባለሞያ ምክር | አርትስ ቢዝነስ ካፌ @ArtsTvWorld
▶︎

በካፒታል ገበያ መሰማራት የሚያስቡ ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ የባለሞያ ምክር | አርትስ ቢዝነስ ካፌ @ArtsTvWorld

ACCA ለማን ? - EP5
▶︎

ACCA ለማን ? - EP5

ደስተኛ ለመሆን ነው የተፈጠርኩት - Tibebeselassie Awetahegn - S13 Ep155
▶︎

ደስተኛ ለመሆን ነው የተፈጠርኩት - Tibebeselassie Awetahegn - S13 Ep155