የገዛ ሀገሯን ያወደመችው ከዳተኛዋ ልዕልት - ዮሺኮ ካዋሺማ | የሴቶች የስለላ ታሪክ ደረጃ 5 | ከመፅሃፍ ማህደር - ተራኪ ኤፍሬም ፈለቀ
🎬 የእውነተኛ ልዕልትነት፣ የክህደት እና የማንነት ቅውስ የተሞላበት የዮሺኮ ካዋሺማ ታሪክ! በዓለማችን የስለላ ታሪክ ውስጥ በአደገኛነቷ 5ኛ ደረጃን የያዘችው ሴት ታሪክ ከሌሎቹ ሰላዮች በተለየ መልኩ እጅግ አስገራሚ ነው። የቻይና ንጉሳዊ ቤተሰብ አባል የነበረችውና "የምስራቋ ማታ ሀሪ" (The Eastern Mata Hari) በሚል ቅጽል ስም የምትታወቀው ዮሺኮ ካዋሺማ፣ የገዛ ሀገሯን እና ህዝቧን በመክዳት ለጠላት ጃፓን እንዴት ሰራች? ወንድ መስላ በመልበስ እስከ 5 ሺህ የሚደርስ ጦር የመራችበትና በመጨረሻም የሞት ፍርድ የተፈረደባትበት አስደንጋጭ ታሪክ በዚህ ቪዲዮ ተዘጋጅቶ ቀርቧል። ✨ በቪዲዮው ውስጥ የሚዳሰሱ ነጥቦች፦ የቺንግ ስርወ መንግስት ልዕልት ህይወት እንዴት ተቀየረ? ጸጉሯን አጭር አድርጋ በመቁረጥ ራሷን "ሶስተኛው ጾታ" ስትል የሰየመችበት ምክንያት በታዋቂው "የሙክደን ክስተት" እና በአሻንጉሊቱ የባቡር ፍንዳታ ላይ ያላት ሚና በነጭ ፈረስ ላይ ሆና የገዛ ወገኖቿን ያደነችበት የጭካኔ ዘመን የፍርድ ቤት ክርክሯ እና የመጨረሻዋ የሞት ፍርድ አፈጻጸም 🔔 ለሰርጣችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቱን ይጫኑ። ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ድጋፍዎን ያሳዩን! #የስለላታሪክ #ዮሺኮካዋሺማ #የምስራቋማታሀሪ #ትርካ #ታሪክ #የአለምታሪክ #SpyStory #YoshikoKawashima #Ethiopia #የዩትዩብትረካ

የሞሳድ ቀንደኛዋ የሴት ሰላይ - ሲልቪያ ራፋኤል | የሴቶች የስለላ ታሪክ ደረጃ 2 | ከመፅሃፍ ማህደር - ተራኪ ኤፍሬም ፈለቀ

ለሀብታሙ አለቃው ስትል ባሏን ፈታችው- ባሏ ግን የአለቃዋ አለቃ መሆኑን አላወቀችም-The Boss of the Boss

የጊንዳ ጦርነት - የ18ኛ ተራራ ክፍለጦር መጨረሻ ሰዓታት በምፅዋ

🛑"ነጭ ሴት ቦርሳዋን በጥቁር ዋና ሥራ አስፈጻሚው መቀመጫ ላይ አስቀመጠች—ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ግን የተከሰተው አስደናቂ ክስተት ሁሉንም አስገረመ!"

በበረሃ ውስጥ የወርቅ ተራራ ያገኘው ምስኪን ሰው

ከሰማይ ላይ የተሰወረው ምስጢራዊው ሰው - የዳን ኩፐር አስገራሚ ታሪክ | ከመፅሐፍ ማህደር

የአንዷለም ተስፋዬ ልእልታ እና ሌሎች ትረካዎች Andualem Tesfaye በአንዷለም ተስፋዬ ( ተረክ ) ethiopian audio books

27 ዶላር ከይከፍል ቀቲሉ ብሳንጣ ዝደርየ

ደካማው ልጅ ከሌላ ዓለም የመጣውን የተከለከለ ሰይፍ አገኘው!

ساعة من السكينة مع القرآن❤️😌 | تلاوة هادئة للنوم والاسترخاء🕊️🎧 | Deep Tranquility

ብቻዋን ከ400 ወታደሮች ጋር! - አስፈሪዋ ሴት ሰላይ ቪዮሌት ሳቦ | ደረጃ 7

ለሞት ፍርደኛው በሕግ ታሪክ ውስጥ እጅግ ያልተለመደ ፍላጎት የፈፀመችው ዳኛ መላው ችሎት በድንገት ዝምታ ውስጥ ወደቀ#habenabchronicles #habesha

ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory

🛑ለልጄ አትሆንም የተባለው ደሃው ጥቁር ልጅ... ከ5 ዓመት በኋላ የቤተሰቧን ንግድ ወረሰው

God Says:"MY CHILD, I NEED TO SEE YOU URGENTLY!"/God Message Now/God Message

I Built a Two Story Forest House in 15 Days with No Money: Solo Bushcraft Survival (Full)

"አንካሳዋ እመቤት" የናዚዎች ትልቁ የፍርሃት ቆፈን! | ቨርጂኒያ ሆል | የሴቶች የስለላ ታሪክ ደረጃ 9

ይህንን ምርኮኛ ሊገድሉት ሞከሩ፤ ኮማንዶ መሆኑን አላወቁም ነበር! | Film Recap

የማፍያዎች አባት በ350 ሚሊዮን $ የተሸጠች ሃገሩን ብቻውን ለማስመለስ ተመልሶ ይመጣል ሙሉ ፊልም | Mass ፊልሞች | Amharic Movie Recap

