ከእባብ ብልሃት እና ከርግብ የዋህነት፡ ለህይወትዎ የሚጠቅም ቁልፍ 🕊️🐍እ እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ | Toxic ኮችን የምናሸንፍበት ሚስጥር!

📝 Description ርዕስ፦ እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ | Toxic ሰዎችን የምናሸንፍበት ሚስጥር! ማብራሪያ (Description)፦ ሰላም የቴደል ቲዩብ (TEDEL TUBE) ቤተሰቦች፤ እንኳን ወደዚህኛው ልዩ ክፍል በሰላም መጣችሁ! በዚህ እጅግ በሚፈጥን እና ጩኸት በበዛበት ዓለም ውስጥ፣ ብዙዎቻችን "ቅን እና መልካም" በመሆናችን ብቻ የማንነት መበዝበዝ ወይም የስነ-ልቦና ጥቃት ይደርስብናል። "No More Nice Guy" ስንል ግን ክፉ፣ ተንኮለኛ ወይም መርዛማ እንድንሆን ማለታችን አይደለም። ይልቁኑ ያንን የለመድነውን የዋህነትና መልካምነት ይዘን፣ በጥልቅ ብልሃትና ንቃት እራሳችንን እንዴት እንደምንጠብቅ የምንማርበት ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ የታዋቂውን ጸሐፊ የኒኮሎ ማኪያቬሊን ጥልቅ ምልከታዎች መነሻ በማድረግ፦ መርዛማ (Toxic) ሰዎችን ማንነታችንን ሳናጣ እንዴት በብልሃት መጋፈጥ እንደምንችል፣ የዋህነታችን ለጥቃት እንዳይዳርገን "እንደ እባብ ብልህ" መሆን የሚኖረንን ጥቅም፣ ከሁሉ በላይ ደግሞ አእምሯችንን እና ውስጣዊ ሰላማችንን ከማንኛውም አሉታዊ ተፅዕኖ እንዴት መጠበቅ እንደምንችል በግልጽ እንወያያለን። ይህ ክፍል የተለየ ምልከታ የሚሰጥዎት፣ ውስጣዊ ጥንካሬዎን እና የግል ድንበርዎን (Boundaries) ለማስከበር የሚረዳዎት እውነተኛ የብርታት ማስታወሻ ነው። ቪዲዮውን አይተው ሲያጠናቅቁ የተሰማዎትን ሃሳብ እና የእርስዎን ተሞክሮ ኮሜንት ላይ ያጋሩኝ። ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ማድረግዎን አይርሱ! አብረን እንበረታለን! 💪🔥 #TededlTube #የብርታትማስታወሻ #TeddysPodcast #Machiavelli #NoMoreNiceGuy #PersonalDevelopment #focus ,dawit dreams,inspire ethiopia,seifu on ebs,mind,Feta Daily,abel birhanu,dagi show,Who Moved My Cheese,Think Like a Man,Self-help book,ARTS TV,Audible,amharic bible audio full,genet nigatu,abiy ahmed,teddys podcast,manyazewal eshetu,ale tube,alive podcast,meri podcast,wechew good,amleset podcast,amleset muchie,teddy afro,hope entertainment,fana lamrot,donkey tube,abrelo hd,ebs tv,channel 1,dejaf podcast,andebet podcast

//የሻይ ሰአት//  "የዳርኩት የምወደውና የማከብረው ልጄን ነው... አያት ስሆን ደስ ብሎኛል" ም/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ //በቅዳሜን ከሰዓት//
▶︎

"በቅርቡ አዲስ ነገር ጠብቁ"! " ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችይም "!! " የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን ድልድይ ነኝ "!! #amleset #amlesetmuchie

...የሳምንቱ ምርጥ አነጋጋሪ ተሸላሚ ሁሉንም አስተያየት እቀበላለሁ.... የዓለም ዋንጫ .... የሳምንቱ| Seifu on EBS

"በርሜል ሙሉ ውሃ ውስጥ ተኝቼ አውቃለሁ!" |  "የእንስሳ ቋንቋ እችላለሁ" የሚለው አነጋጋሪ ቆይታ | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV

//እንተዋወቃለን ወይ// "በፍቅሩዋ ሁሌም አለቅስ ነበር ... በረሀ ድረስ ተከተልኩዋት"😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//

//የቃጠሎ ፍልሚያ// ትንሳኤን አስለቀሱት! አልቻለም!!😂🔥 //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ethiopia - መቀሌን የከበበው ጦር መግለጫ፣ የኢራን ቡድን አሜሪካ ገባ፣ ህወሃት እንደ አልሸባብ ከደሴ የተሰማው አሳዛኝ ክስተት፣ እስራኤል እየመጣች ነው

//ከውበት በላይ// "ልጄ እየራበውም ቢሆን እኔ ካልበላሁ ቢሞት አይበላም"🥺 //በእሁድን በኢቢኤስ//

ከሰማይ አስፈሪ ጉድ የወደቀበት ሀገር I Visited the World's Biggest Meteorite Abel Birhanu

ብዙ ነገር ሞክሬአለሁ፤ ግን ህይወቴን መለወጥ አልቻልኩም! ምን ሆኜ ነው? ምንም አልሆንክም፤ ምናልባት አንድ ያልገባህ ነገር ይኖራል! ላሳይህ!

ሁላችንም ሰውነት ላይ ያለ አስደናቂ ምስጢር || ህልማችሁ እንዲህ ከሆነ እድለኛ ናችሁ _በመጋቤ ሐዲስ  ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

ምን አይነት ፅናት ነው ? ይህ ከቃል በላይ ነው  #story #lovestory #ethiopia #ታሪክ#podcast

“ሁሉም ነገር ውሸት ነው” የነጃት ባለቤት ስቱድዮ መጣ@EyitaTV  እይታ ቲቪ

ትህትና ክፍል 59
▶︎

ትህትና ክፍል 59

SISI ILEWE | 2026 Latest Nigeria Movie - Ego Nwosu, Kunle Remi, Kamo State

ወንድ ከሱ ውጪ መተኛቷ ሴት ደግሞ ከሷ ውጪ መውደዱ ያሳስባቸዋል  | WITH BETHEL

Дурнєв дивиться сторіс ZOМБІ #75
▶︎

Дурнєв дивиться сторіс ZOМБІ #75

EMN - ንስኻ ብኣርባዕተ ነገራት ተሓታቲ ኢኻ - ሰሎምን ኣብርሃም -  ፈራዳይ ሾውEritrean Media Network

Bukłaki [#21] Czy św. Faustynie naprawdę objawił się Jezus? || siostra Gaudia Skass

Nights in Old Cairo | Arabic Jazz Mix | Melodies for Deep Focus 🌙