እረዳቴ | EREDATE Apostolic Church of Kenya Amharic Song
እረዳቴ/2*ጌታዬ እረዳቴ/2*ኢየሱሴ ሲጨልምብኝ ዙሪያው አይኔን አንስቼ የማየው ጭንቅ ሲለኝ ነገሩ ምነጋገረው ከርሱ ነው 1,ዙሪያዬ ሆኖ ጨለማ አጥቼ ለእኔ የሚራራ አይነጋም ብዬ ስጨነቅ አያልፍም ብዬ ስተክዝ እረዳቴ ከሠማይ መጣልኝ ያስፈራኝን ገላለጠልኝ አቆመኝ በድል በምስጋና አንደበቴን ሞላው እልልታ እኔ አይቻለሁ የእጆቹን ስራ በመልካም ፍቅሩ ለእኔ ሲራራ አልተለወጠም በዘመናት ዛሬም ዘላለም ስሙ ይባረክ 2,ምን ልበል ምን ልስጠው ጌታዬን ነውና ባለውለታዬ በከበደኝ ጣልቃ እየገባ ሸክሜን ሁሉ የሚያነሳ አይለወጥ ፊቱ አይጠቁር ደከመኝ ሠለቸኝም አይል መልካም ነው እኔ አይቻለሁ ድንቅ ስራውን አወራለሁ 3,በክንፎቹ ጥላ ሸሽጎ መላዕክቱን ስለኔ አዞ አስጨናቂዬን አስጨንቆ በከበደኝ ላይ እርሱ ገኖ አትፍሪ/ራ አይዞሽ/ህ እያለ ስጠራው እየደረሠ እርሱ ታግሎ እያሸነፈ እኔን ለምስጋናው አቆመ

▶︎
ምስጋናዬ ነህ | Meseganaye Neh | Apostolic Church Gofa B Choir| Apostolic Songs Worship

▶︎
ሆንሴ | ድንቅ አምልኮ | Apostolic church of ethiopia | Apostolic song

▶︎
#ኢየሱስ_ሙላቴ | New_Apostolic_Song | Eyesus Mulate | ሙሉ አልበም | Full Album | በማስተዋል ዘምሩ

▶︎
ድንቅ መልዕክት | በቄስ ሰይፈ እጅጉ | ሰምታችሁ ተባረኩበት | apostolic church of Ethiopia

▶︎
ilishi'ye Gobaya...ወንዶ ገነት አባዬ እግዚአብሔር ጉባኤ ቤ/ክ/ያን ኤልሻዳይ መዘምራን Sidamu Afii Faarso

▶︎
🔴#ዘማሪ ሰብሌ አለማዬሁ Singer Seble Alemayehu Vol.#1 Apostolic Church Of Ethiopia የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

▶︎
እንዳልመለስ_በባዶ || እኔን_አስበኝ || የዱራሜ ጥምር መዘምራን || Apostolic Church||Biniy tube

▶︎
ኢየሱስ ትልቅ ነህ | ኢየሩሳሌም አጥቢያ መዘምራን | Apostolic church of ethiopia | Apostolic church | 2018

▶︎
Biblical Debate ኢየሱስ ወደ ማን ጸለዬ? ፓስተር ምህረተአብ(ፕሮቴስታንት) እና ፓስተር በረከት (ሐዋርያዊት)

▶︎
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS

▶︎
Anegageregne

▶︎
ያንተ ባህሪ | YANTE BAHRI Apostolic Church of Kenya Amharic Song

▶︎
አብርሃም በተባረከበት በረከት - ምዕራብና አቃቂ ቃሊቲ ጥምር መዘምራን

▶︎
ድንገት በክብር ደመና | Maranatha Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

▶︎
እህት ቤቴልሔም አጥናፉ እጅግ የሚባርኩ መዝሙሮች | Singer Betelehem Atinafu | Apostolic Songs

▶︎
ቢሾፕ ኢሳያስ | የእግዚአብሔር ማደሪያ እንሁን | apostolic church of Ethiopia | ድንቅ ትምህርት

▶︎
እጅህ በእኔ ትሁን || Apostolic Songs || Abenezer Fekade || Full Album || ለእኔ መልካም | LENE MELKAM | New Song
![በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]](https://i.ytimg.com/vi/Wcok0zKpyjY/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLAwSmQlr4mkG6UsJ6TYXyleFx8ezg)
▶︎
በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል 1 ]

▶︎
አስር ጊዜ ባይህ -10 gize bayih-ዮሴፍ አስቻለው/Yosef Aschalew

▶︎
