ዋጋህ ስንት ነው? በራስ መተማመንን ለመገንባት የሚረዱ 7 ሚስጥሮች| What is Your True Worth? | የሰላም ድምፅ
ዋጋህ ስንት ነው? በራስ መተማመንን ለመገንባት የሚረዱ 7 ሚስጥሮች በህይወትህ ውስጥ በደረሰብህ ውድቀት፣ በሰዎች መገፋት ወይም በሰራኸው ስህተት ምክንያት ልክ እንደተሰበረ ዕቃ 'ከዚህ በኋላ አልጠቅምም' ብለህ አስበህ ታውቃለህ? መስታወት ፊት ቆመህስ ራስህን ጠልተህ ታውቃለህ? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ የጃፓናውያንን የ'ኪንትሱጊ' (Kintsugi) የጥበብ ፍልስፍና፣ የተሰነጠቀውን እንስራ አጭር ታሪክ እና የ100 ብር ኖት ምስጢርን በመጠቀም፤ በራስ መተማመንን እንዴት መገንባት እንደምንችል እና የተሰበረ ማንነታችንን እንዴት በወርቅ ጠግነን ራሳችንን ዳግም መውደድ እንደምንችል 7 ጥልቅ መንገዶችን እናያለን። አንተ የተሰበርክ አይደለህም፤ አንተ በህይወት ፈተና ውስጥ አልፈህ የተረፍክ፣ ይበልጥ ያማርክ ጀግና ነህ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡ 👉የውስጥህን ተቺ ድምፅ ማቆም 👉ለራስህ ምርጥ ጓደኛ መሆን እና ርህራሄ ማሳየት 👉ራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ማቆም 👉ለራስ የምንገባውን ቃል ማክበር 👉ድክመትን እንደ በረከት መቀበል 👉አካልን እና ጤናን መንከባከብ 👉እውነተኛ ዋጋችንን ማወቅ (የ100 ብር ኖት ምስጢር) 🔔ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ አትዘንጉ። ራሱን ለሚጠላ እና ተስፋ ለቆረጠ ወዳጅዎ ይህንን ቪዲዮ Share በማድረግ የፈውስ ምክንያት ሁኑ! አዳዲስ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ። ሃሳብዎን በኮሜንት ላይ ያጋሩኝ! 📢ማሳሰቢያ (Disclosure): በዚህ ቪዲዮ ውስጥ መልእክቱን ይበልጥ ማራኪ እና ግልፅ ለማድረግ የተጠቀምኩባቸው አንዳንድ ምስሎች (Visuals) በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI Generated Images) የተፈጠሩ ናቸው። 📌Hashtags: #SelfLove #Confidence #Ethiopia #MotivationAmharic #Inspiration #MentalHealth #AmharicPodcast #Kintsugi #ራስን_መውደድ #ሞቲቬሽን #ስነልቦና #ኢትዮጵያ

እነዚህን 5 ነገሮች ለሰዎች ብትነግር ህይወትህ ይበላሻል| የሰላም ድምፅ

ማንም ሊነግርህ የማይፈልገው 5ቱ መራር የህይወት እውነታዎች

ወደ ውስጣዊ ሰላምህ የሚያደርሱ "7" ወርቃማ መንገዶች | 7 Golden Paths to Your Inner Peace

ሚስጥራችሁን በፍፁም ለእነዚህ 10 ሰዎች አትንገሩ | Never Tell Your Secrets to These 10 People!

မသိစိတ်ရဲ့စွမ်းအားဖြင့် အိပ်ပျော်နေစဉ် ဘဝကိုပြောင်းလဲလိုက်ပါ | Napoleon Hill ရဲ့ လျှို့ဝှက်ချက်

የአመለካከት ለውጥ ለማድረግ 7 እርምጃዎች/7 Positive Attitudes That Will Change Your Life

ገንዘብ እነዳያጥራችሁ ይህን አድርጉ 10 ወሳኝ ሚስጥሮችDo This to Never Run Out of Money 10 Crucial Secrets

ስትናገር ሁሉም ሰው ዝም እንዲል የሚያደርጉ 5 የስነ-ልቦና ህጎች| 5 Laws That Make Everyone Listen When You Speak

የዳርክ ሳይኮሎጂ 6 ሚስጥሮች | ማንኛውንም ሰው በ6 ነገር እንደፈለጋችሁ መቆጣጠር ትችላላችሁ | dark psychology 6 secrets
![በባዶነትህ ውስጥ ያለው ወርቅ! | 7 መንገዶች ከራስ ጋር ለመታረቅ | Healing Your Inner Emptiness]](https://i.ytimg.com/vi/mGMN3zsl-hk/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLAnc6VzO449DryAekvbfUTAgLU4rw)
በባዶነትህ ውስጥ ያለው ወርቅ! | 7 መንገዶች ከራስ ጋር ለመታረቅ | Healing Your Inner Emptiness]

የማይሰበር ማንነትን ለመገንባት 7ቱ የህይወት ህጎች | 99% ሰዎች አያውቁትም!

ትኩረት ንፈጋቸው ራሳቸውን ይጠራጠራሉ (Machiavelli )

ጠላቶችህን ያለ ጥይት የምትገድልባቸው 6 መንገዶች

መርዛማ ሰዎችን ከህይወትህ ለማራቅ ይህን እወቅ !Know this to remove toxic people from your life!

የገንዘብ ነፃነት (Financial Freedom)| ከድህነት አዙሪት መውጫ 5ቱ ምስጢሮች

አንድን ሰው ሙሉ በሙሉ ከህይወታችሁ ለማስወጣት ይህን አድርጉ! | 10 Ways to Cut Off Toxic People

ፈሪ አትሁኑ፤ ቆፍጠን በሉ! | የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | MIKRE AIMRO

የትኛውንም ተንኮል ወደ ክብርና ስኬት የሚቀይሩ 9 ስነልቦናዊ ጥበቦች | ጨካኝ ሰዎች | Dark Triad @Epha_aschalew07

የበደሏችሁ ሰዎች በፀፀት እንዲቃጠሉ ይህን አድርጉ | The Best Revenge:10 Ways to Make Them Regret Losing You

