#ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube

Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||    / alfaruqtube   የፌስቡክ ገፅ ||   / ​​...​   ቴሌግራም || https://t.me/alfaruqtub​​​​​ #ALFARUQTUBE #MUAZ_HABIB #MENZUMA ያ ሸምሰል ሁዳ ።።።። ለግሶት መውላይ ውበት ከጠባይ ታጣለት መሳይ ከውቦች ጓዳ እስክሽር በልሜ መዳፉን ስሜ ሆኗል ቀለሜ የርሱ ባለእዳ ።።።።። ቅንድቦች መሃል በድር ይታይሃል ሲባል ሰምተሃል ከጫሎች ዘንዳ ጥርሱ ንጣቱ ኮከብ ማጥፋቱ ደግሞ ፍንጭቱ ኑር ሚያፈነዳ ።።።። መልኩ ተጀንበር ያበራ ነበር ጥንቱን ሲደበር በውበት ማርዳ ስንቱን ማረከው ቅንድብሁ ረቆ ጉንጭሁ ፈንድቆ ከፅጌረዳ ።።።።።።። ያ ኸይረል በሸር ባንቱ ልበሸር ልገመሻሸር በሃድራው ሜዳ ካሪፎች ይዤ ልምጣ ተጉዤ ቀልቤን ገርዤ ከወንጀል ልፅዳ ።።። በኔው ላይ አሁን ጥለሁ ጥላሁን ልየው ስፍራሁን አልሁን እንግዳ አንቱ የኔ እጣ ፣ የሎት ባላንጣ የመጣው ይምጣ ካየሆት ወዲያ ።።። ያ ታጀል አርሳል፣ ፍቅርሁ ያነግሳል ሙሂብ ያወርሳል፣ ዙላል ከምንዳ ይገመድላል ፣ፈይዱን ያድላል ያሞናድላል ያላንዳች እዳ ።።።። የፍቅርሁ ሃለት በጅግ ይገርማል ይዝገመገማል ሌትም ማለዳ የተወጋው ሰው ነው ሚላወሰው ሚወሰወሰው ወዳንቱ ዘንዳ ።።።።። ሲሻው ነው ሃኪም ሲሻውም ህመም ሲሻውም ለምለም ጥንቅሽ አጋዳ ይሆናል መሪ፣ ሲለውም ፈሪ ልብን ጠፋሪ ማያስከነዳ ።።።። እምቢን አያውቁ ከተጠየቁ ውሃ ሚያፈልቁ ከጃቸው ሜዳ ማሂ ቅረቡኝ ፣ ወዳንቱው ሳቡኝ ከፍተሁ አስገቡኝ ፣ከርስዎ ጓዳ ።።።። ሾንክዩ ውዱ፣ ያሏህ ዛሂዱ አንቱን ቢወዱ፣ ተብለዋል ቅዳ ቀልቡ ነው ዋና ፣ስጋው መንማና የሾንኬ ማዕና፣ ዱረተል በይዷ ።።። በሃያት ካሉት ፣ዱንያን ከጠሉት ከሚያዳድሉት፣ ኢልሙን በማዳ ከሱናው ኮቴ ካሏህ ከበርቴ ከነ ሸይኽ ዛቴ፣ ይፈሳል ሁዳ ።።። ገትዩን ማውሳት፣ አለው ልግሳት አይጠብስም እሳት፣ መቃሙ ዘንዳ እንዲያው ነው ወጉ ፣ ትልቅ ሲጠጉ አይፈሩ አይሰጉ፣ ከዚያማ ወዲያ ።።።።። ኢሽቁ ገረፈኝ አዝለፈለፈኝ አክለፈለፈኝ የሸውቁ ናዳ ነቢየ ሃብቴ ፣ ፈንታየ ቤቴ እናት አባቴ ፣ይሁኖት ፊዳ ።።።።።። እንከን የላቸው ውበት ከጠባይ አይደል ቃል አባይ ፣ ወዳጅ ሚከዳ የርሱ በረካው ስንቱን አፈካው ኡመር ቢነካው ጨለጠ ሁዳ ።።። በለዘብታ ነው ፣ ወግም ካወጉ እግር አይዘረጉ፣ በሰዎች ዘንዳ ያለን ሚቸሩ፣ ማያሳድሩ ብለው ነገሩ አኢሻም ሰውዳ ።። ሰውን አይንቁ፣ ጮኸው አይስቁ ፈገግታው እንቁ፣ ሚያናግር ዲዳ ጎራው ቢናድም፣ ሰማይ ቢወርድም እናት አትወልድም እንደ አህመዳ ።።። ።። ገራገር ሸጋ በመሸም ነጋ አንቱን ፍለጋ፣ ሰልማን ገባ እዳ ሙዐዝዋየ፣ ይላል እየየ አንቱን ካላየ፣ እንጃለት ወዲያ ።።። ያናብስት አዛዥ የጀግና አለቃ የፍልሚያው ሳንቃ፣ በርሱ ሚነዳ ቅዋው ያርባ ሰው፣ የለም ሚደርሰው አንከላበሰው፣ የጀህልን ናዳ ።።።። ኢብራሂም ውዲ፣ ስራቸው ሃዲ ሶስት ይሁን አንዲ፣ አልዋሹም ወዲያ ነበሩ መሪ ፣ሐቅ አስተማሪ ካሏህ ከባሪ፣ ትዛዝ ሚቀዳ ።።። ሙላው ነቢያት፣ በማማር ግባት ሆነዋል ነባት፣ የምርጦች ፃዳ ያዩብ አካሉ አልተላም አሉ ከፀያፍ ሁሉ ፣ ጅስሙ የጠዳ አህመደል ሃዲ ፣ያንቱ ሙሂቡ ጦሽ አለ ልቡ፣ ከረውዷው ዘንዳ ግንባርሁ ጣለው በድር የመሰለው ሸሪካ የለው ፣ የርሱ ሲያዳ ።።። ዩሱፉ ሲያልፉ እጅ የከተፉ ማርኳቸው ወስፉ፣ የመልኩ ፃዳ አምሮ የገነነው የተዘየነው ተቆንጥሮ ነው ከኛው አህመዳ ።።። ሚሳልም የለው ጠባይ አካሉ ከውሰር ጠለለው፣ በጁድ ማኢዳ አንቱን ነውንጂ ሌላን አላልኩም ከቶ አላረፍኩም ይዤም መከዳ ።።።። ተስመንምናለች፣ ናፍሴ ናፍቃለች ልትበር ደርሳለች ነፍሴ አንቱን ወዳ ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ ዱንያ ሃያቱ፣ አንጡራው ሃብቱ እንዴው ያላንቱ፣ አንድም አይጠዳ በኑር መኳያሁ ፣ኩለሁ አስጊጡኝ በጅሁ አጠጡኝ ፣ሃውዱ ሲቀዳ ።።።።። ከውከቡል አንፊ፣ ኑሪዩል ወስፊ ሪቁሁ ሻፊ፣ ላ ለሁ ኒዳ ፈይዱ ሙሰልሰል፣ የሌለው መሰል ሚዛቡል ዐሰል፣ ዳኢም ሰርመዳ ።።። የሩህ ቀለብ ነው፣ ሃልም ቃላቱ ንጡህ ላበቱ፣ ሚስክ ሚያስቀዳ ቤቱን ያነጥፋል ፣ ልብሱን ይሰፋል ይንሰፈሰፋል ለዘመድ ባዳ ።።።።። የኸሊል ሳቱ፣ ነዶ መጥፋቱ ነውኮ ባንቱ፣ የዳነው ከእዳ ።።። ጦይባ የሰከነው፣ የተዘየነው ሽልማቴ ነው ውዛቴ ቆዳ አንጎራጉራለሁ፣ላንቱ እቀኛለሁ እጠራኋለሁ መሸም ማለዳ ።።።።። ነፍሴ ሰክራለች፣ ተማርካለች የአለሙን ኑር ሙስጦፋን ወዳ አርሽ እስከ ሰራ ፣ላንቱ ተሰራ ።።። አዕዘቡ ሸራብ፣ ጧሒሩል አንሳብ ኢክሊሉል አንጃብ፣ ታጁል አምጀዳ አጅመሉል መኽሉቅ፣ ዐዚሙል ኹሉቅ ሷዲቁል መስዱቅ፣ አውሰዑል መጅዳ ።።።።።። ሰይዱል አስያድ፣ ሙንተሃል ሙራድ ሰበቡል ኢስዓድ፣ ናሺሩል ሁዳ ሷሂቡል መቃም፣ ቲርያቁል አስቃም ፈቀድ ለሁ ቃም ፣ ሃውደን መውሪዳ ።።።። ክረምትም በጋ፣ በመሸም ነጋ ዳኢም ይንጋጋ፣ ሶላት በአህመዳ በቤተሰቡም በአል በሶህቡ በሙንተሶቡ ዘመድም ባዳ ግጥም ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ

ሸምሲከ ጧሊዑ||ምርጥ የህብረት መንዙማ||@Muaz Habib - official  @Al Faruk Multimedia Production
▶︎

ሸምሲከ ጧሊዑ||ምርጥ የህብረት መንዙማ||@Muaz Habib - official @Al Faruk Multimedia Production

#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube
▶︎

#ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube

ማህፋዝ አብዱ የተመረጡ መንዙማዎች ስብስብ / mahfuz abdu best menzuma collection vol 1 @alwahidtube
▶︎

ማህፋዝ አብዱ የተመረጡ መንዙማዎች ስብስብ / mahfuz abdu best menzuma collection vol 1 @alwahidtube

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ "የዓለሙ ቆንጆ" @iNayaRecords || Jemalul Alem Muaz Habib
▶︎

ጀማሉል ዓለም || ሙአዝ ሀቢብ እና ሷሊሕ ሙሐመድ "የዓለሙ ቆንጆ" @iNayaRecords || Jemalul Alem Muaz Habib

NEW NESHIDA 2026 በሱ እንሙት|| አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 ||BESU ENMUT|| AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025
▶︎

NEW NESHIDA 2026 በሱ እንሙት|| አሚር ሁሴን አዲስ መንዙማ 2018 ||BESU ENMUT|| AMIR HUSSEN NEW MENZUMA2025

ሙሀመዱል አሚን (የሚያምረዉ)MUHAMMEDUL AMIN||የምርጥ መንዙማ ስብስቦች||Menzuma@alfarukmultimediaproduction
▶︎

ሙሀመዱል አሚን (የሚያምረዉ)MUHAMMEDUL AMIN||የምርጥ መንዙማ ስብስቦች||Menzuma@alfarukmultimediaproduction

የተመረጡ የረመዳን እንጉርጉሮ መንዙማዎች|በሸይኽ መሀመድ አወል|Mohammed Awel Menzuma |#ረመዳን #መንዙማ #መሀመድአወል #menzuma #viral
▶︎

የተመረጡ የረመዳን እንጉርጉሮ መንዙማዎች|በሸይኽ መሀመድ አወል|Mohammed Awel Menzuma |#ረመዳን #መንዙማ #መሀመድአወል #menzuma #viral

//#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah
▶︎

//#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah

ሩኸል ከውኒ||ኢሳም አህመድ||RUHEL KEWNI ESAM AHMED||New Ethiopian Menzuma 2016@alfarukmultimediaproduction
▶︎

ሩኸል ከውኒ||ኢሳም አህመድ||RUHEL KEWNI ESAM AHMED||New Ethiopian Menzuma 2016@alfarukmultimediaproduction

ትልቁ ፈተና ደጃል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | uataz yasin nuru | ኢስላማዊ ታሪክ | ሀዲስ በአማርኛ |Amharic Dawa | ሀድስ በአማርኛ #ታሪክ
▶︎

ትልቁ ፈተና ደጃል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ | uataz yasin nuru | ኢስላማዊ ታሪክ | ሀዲስ በአማርኛ |Amharic Dawa | ሀድስ በአማርኛ #ታሪክ

እንዴት ነሁ || አዲስ የመንዙማ እንጉርጉሮ ክሊፕ || ማዲሕ መሕፉዝ ዐብዱ እና ማዲሕ ሙአዝ ሀቢብ || ENDET NEHU ©AL-FARUQTUBE
▶︎

እንዴት ነሁ || አዲስ የመንዙማ እንጉርጉሮ ክሊፕ || ማዲሕ መሕፉዝ ዐብዱ እና ማዲሕ ሙአዝ ሀቢብ || ENDET NEHU ©AL-FARUQTUBE

ኢማማዉ_ነቢ||ፉአድ_ሸምሱ||imamawe_nebi||Fuad_shamsu||@alfarukmultimediaproduction
▶︎

ኢማማዉ_ነቢ||ፉአድ_ሸምሱ||imamawe_nebi||Fuad_shamsu||@alfarukmultimediaproduction

Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
▶︎

Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|

ሙዓዝ ሐቢብ የመንዙማ ስብስብ || non stop collection
▶︎

ሙዓዝ ሐቢብ የመንዙማ ስብስብ || non stop collection

አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat  @AL Faruq Tube
▶︎

አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat @AL Faruq Tube

Miftah Husen Tareken Allah Vol. 2 ታረቀን አላህ 2004 2012
▶︎

Miftah Husen Tareken Allah Vol. 2 ታረቀን አላህ 2004 2012

ሀድራ 1 | የተመረጡ መንዙማዎች ሰብስብ | best menzuma collection 2024 | @alwahidtube
▶︎

ሀድራ 1 | የተመረጡ መንዙማዎች ሰብስብ | best menzuma collection 2024 | @alwahidtube

የሙአዝ ሀቢብ የትም ያልተሰማ ልብየሚነካ ነሽዳ 2018
▶︎

የሙአዝ ሀቢብ የትም ያልተሰማ ልብየሚነካ ነሽዳ 2018

20 June 2026
▶︎

20 June 2026

ዋሲዐል ከረም | Wasi'al Kerem | ሙሐመድ ሙሰማ (አሕመዱ) | አዲስ የመንዙማ ክሊፕ @iNayaRecords
▶︎

ዋሲዐል ከረም | Wasi'al Kerem | ሙሐመድ ሙሰማ (አሕመዱ) | አዲስ የመንዙማ ክሊፕ @iNayaRecords