ቴዲ ስንት ሠጠው?የእሸቱ ጉዳይ ጎራ ከፍሎ እያነጋገረ ነው?#MeseToday #DonkeyTube #EshetuMeleze #TeddyAfro

አንድ ሰው ለዓመታት በሚሊዮን ዶላሮች ለበጎ ሥራ ሲሰበስብ፣ ብዙዎችን ከችግር ሲያወጣ በአደባባይ የታዬ እንዴት ራሱ ችግር ውስጥ ይወድቃል?፣ ይህ በበጎ ድራጎት ሥራዎች አስተባባሪነቱ የሚታወቀው ተወጃዱ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ “ልወድቅ ነው ደግፉኝ” ካለ በኋላ በብዙዎች ዘንድ በስፋት የተነሳ ጥያቄ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የዲጂታል ሚዲያ ዘርፍ ትልቅ ስም ያለው ዶንኪ ቲዩብ፣ ዛሬ በከባድ ፈተና ውስጥ መሆኑን ባለቤቱ እሸቱ ይፋ ማድረጉ ግራ አጋቢም፣ አስደንጋጭም ጉዳይ ሆኗል፡፡ ለብዙዎች ተስፋ የነበረው፣ ከፍተኛ ገንዘብ ያመነጫል ተብሎ የሚታሰበው እሸቱ፣ “ተቋሜ አደጋ ላይ ወድቋል! ሰራተኞቼን ልበትን ነው፣ አግዙኝ” ማለቱ በሁለት ጎራ እያወዛገበ ነው። ብዙዎች እንደ እሸቱ ያለ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮችን ለቤተ ክርስቲያን፣ ለመስጂድ፣ እንደ መቅዶንያ ላሉ ተቋማት፣ ለአረጋውያን፣ ለህጻናት እና ድጋፍ ለሚሹ አቅመ ደካሞች በማሰባሰብ ሪከርዶችን የሰበረ ሰው እንዴት ወደቀ ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ ትኩረት የመሳብ ስልንት ነው የሚል ጥያቄ እያነሱ ነው። ተወዳጁ የሙዚቃ ንጉስ ቴዲ አፍሮም ከሁሉ ቀድሞ እሸቱን አለሁልን ብሎታል፡፡ ቴዲ ለእሸቱ ያደረገው ዳጎስ ያለ ድጋፍ ምን ይሆን? ከ70 በላይ ሰራተኞችን ያስተዳድር የነበረ ዶንኪ ዩቲዩብ እንዴት እዚህ ደረሰ? ይህ የፋይናንስ ችግር ብቻ ነው? ወይስ ከጀርባው ሌላ የማይታይ ጉዳይ አለ? #MeseToday #DonkeyTube #EshetuMeleze #TeddyAfro

"የዋህ ነኝ ሞኝ ግን አይደለውም"!"የእውነት አፍቃሪ ነኝ"!"አለም ለፈጠራት አልተመቸችም ተሳዳቢ ናት" #amleset #amlesetmuchie #podcast
▶︎

ያልተበዘረውን የጉራጌ ክትፎ አሠራር ሚስጥር ከፍቅርተ ቴኒ ጋር! | ውሎ አዳር

ልብ የሚነካው የእናት እና ልጅ ታሪክ| ፈጣሪ ነው የሚመግበን! #shegerinfo #meseretbezu  Ethiopia

//በስንቱ// BESINTU "የአንገት ሞዴል"😂
▶︎

//በስንቱ// BESINTU "የአንገት ሞዴል"😂

🛑 ያልተጠበቀው የመለያየት ውሳኔ
▶︎

🛑 ያልተጠበቀው የመለያየት ውሳኔ

የ ባሻዬ አስቂኝ ውጎች “የልቤን ተናግሬ ቤቴ የምገባ ሰው ነኝ!” ቆይታ ከተስፋዬ ኃ/ማርያም ጋር! @endalegetamultimedia

EMS Eletawi አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? ክፍል ሁለት Fri 24 2026

በ ዱባይ በ ከባዱ ሙቀት   ጎዳና ላይ ወጣሁ ! #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia

UNPREDICTABLE Dancers Made The Judges Forget How To BLINK!

245ቱ የእመቤታችን ሥዕሎች! አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገባው! ከዶር ሮዳስ ታደሰ ጋር #tigistwaltenigus #DrRodas

Mahlet G/giorgis – Wenine : New Tigrigna Music Video 2026 (Official Video)

Did Minister Umahi Implicate Himself?
▶︎

Did Minister Umahi Implicate Himself?

ይህን ታሪክ ለመስማት እራሱ ጥንካሬ ያስፈልጋል! | Eden Daniel #marakiweg  #lifestyle

ቲክቶከር ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው ስለ፡ "ሆነ ተከናወነ" ከጀርባው ያለው እውነተኛ ታሪክ | እንደወረደ 7 ENDEWEREDE 7

ባጫ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገባ/የአስመራ ማስጠንቀቂያ ለብልጽግና/የአብይ ሚድያዎች የጦርነት ፕሮፓጋንዳ 7-24-2026

🔥ГРОЗЕВ: Путин готовится ЖИТЬ ВЕЧНО? Тайный проект Кремля РАСКРЫТ!

Tucker Carlson: WE'RE SCREWED!!
▶︎

Tucker Carlson: WE'RE SCREWED!!

A magyar társadalom már túl van Orbán Viktoron | Elemző Benyóval és Laknerrel

ERITREAN SERIES FILM "SELMI HASAB" S-2 EP-139 By HABTOM ANDEBERHAN "ሰልሚ ሓሳብ"  ብሃብቶም ዓንደብርሃን#eri

እየደረሰብኝ ያለው ጥቃት የምታዩት ብቻ አይደለም !#comedianeshetu #donkeytube #dinklijoch #ethiopia