ገዳሙ | የዝና ነጋሽ | Gedamu | Yezina Negash
ARTIST: Yezina Negash ALBUM: Mengedegna SONG: Gedamu RELEASE DATE: 2009 የዝና ነጋሽ -ገዳሙ ሙሉ ግጥም ዋሁዬ እኔ ላንተ ብዬ መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ እዬዬ እኔ እኔ ላንቺ ብዬ መጣሁኝ ጠቅልዬ አሆዬ ባንተ ያየሁት አረ ስንቱ አዬዬ እኔ እኔ ላንቺ ብዬ መጣሁኝ ኮብልዬ እህህ ገዳሙ እህህ ገዳሙ እህህ ገዳሙ እህህ ገዳሙ ጠይሙን ጠይሙን ጉብል የሚያምር እኔ እሱን ወድጄ ሆዴ እንዴት ልሁን የሱ ታማሚ ነኝ የሱ በሽተኛ ሲስመኝ የምሳም ሲያቅፈኝ የምተኛ አላስኬድ አላስኬድ አለኝ ይሄ ጫማ እኔም ልበቢስ ነኝ ቢመክሩኝ አልሰማ ያንን ጋራ ዙረህ ተመለስ በሉት የሚያስከፋ ነገር ምን ተናገርኩት አሾህ ብቻ ሆኖ እግሬን ብዳብሰው እንዴት መራመጃ መሄጃ ያጣል ሰው አረግ እናናዬ አረግ አናናዬ አረግ እናናዬ አረግ አናናዬ አሄ አሄ አሄ አሄ አሄ አሁ…….. አሄ አሄ አሁ…… ዋሆዬ ባንተ ያየሁቱ ይቅር እረ ስንቱ ዝንዬ እኔ እኔ ላንቺ ብዬ መጣሁኝ ኮብልዬ አሁዬ እኔ ላንተ ብዬ መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ አዬዬ እኔ እኔ ላንቺ ብዬ መጣሁኝ ጠቅልዬ እህህ ገዳሙ እህህ ገዳሙ እህህ ገዳሙ እህህ ገዳሙ ይወዘውዘኛል ይወዝውዝ አባቱ እህል አሸክሞኝ አርጎኝ ጎረቤቱ አሞኝ አሞኝ ውሎ አሞኝ ሊያድር ነወይ እህል ሰርቶ መብላት ጤና ላይሆን ነወይ ምነው አምና በሞትኩ እንዲያ እንዳማረብኝ መለየት በሽታ እንዲ ሳይጠናብኝ ያመኝ የነበረው አያመኝም ተውኩት ያስታማሚ ነገር ሲቸግር አየሁት በፈረሱ ናልኝ በሚለሰልሰው መቼ በቅሎ ያውቃል እንዳንተ ያለ ሰው አረግ እናናዬ አረግ አናናዬ አረግ እናናዬ አረግ አናናዬ አሄ አሄ አሄ አሄ አሄ አሁ…….. አሄ አሄ አሁ……

ቢሆን ዘውዴ Behon Zewdie l ጅንኑ jinenu ጎጃሜ መሆኑ - New Ethiopian Music 2026 (Official Video)

ጎምላላዬ ናና

መንገደኛው | የዝና ነጋሽ | Mengedegnaw | Yezina Negash - New Official Full Album Audio 2025

የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPressNews June19,2026

Fikreaddis Nekatibeb - Nidaw (ንዳው) Ethiopian Music Video

Sekota

የወሎ ልጅ - ተሾመ ምትኩ #amharic #amharicmusic #ethiopianmusic

ሰበር🔥ስርሒት ኣርሚ 70 ንሑመራ/'መከላከያ ኣንሳሕቡ' ብርሃኑ ጁላ /ምላሽ ህወሓት ንእገዳ

Kenedy Mengesha & Birtukan Dubale - Full Album Part 1 | ኬኔዲ መንገሻ እና ብርቱካን ዱባለ

Derib Zenebe / Banchew Mejene / ደርብ ዘነበ / ባንችው መጀን / Ethiopian Music 2025

TEDDY AFRO - ሺ ቢባል (ወደ 90ዎቹ) - Shih Bibal (Back to 90s) | Track 9 (Official Lyrics Video)

Meseret Belete most best collections መሠረት በለጠ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ።@Shakira

Balageru 3

ገላ | የዝና ነጋሽ | Gela | Yezina Negash - New Ethiopian Lyrics Video 2025

💛 ምርጥ የ90ዎቹ ትዝታ ሙዚቃዎች | Old Ethiopian Music Collection | Old Amharic Tizita Music #ethiopianmusic

ገላ -እጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ)-ግጥም(Lyrics) -(Abugida Lyrics)

ዓለምዬ ናና#መሠሉ ፈንታሁን Best all the time

Chachi Tadesse

አታላይ ነህ አንተ ልጅ Atalay neh ante lij አታላይ ነሽ አንቺ ልጅ ዘዉዱ ወርቅነህ ከቨር

