ለማንኛውም ስራ የግድ የሚያስፈልጉ የኮምፒውተር ክህሎቶች | Essential Computer Skills for Any Job
በዚህ የተሟላ የ1 ሰዓት ስልጠና ለማንኛውም የመንግስትም ሆነ የግል ስራ፣ እንዲሁም ለተማሪዎች እና ለራሳቸው ቢዝነስ ወሳኝ የሆኑ የኮምፒውተር ክህሎቶችን (Computer Skills) በዝርዝር እናያለን። ስራ ላይ ውጤታማ፣ ፈጣን እና ተፈላጊ ለመሆን ማወቅ ያለብዎትን ቁልፍ ነጥቦች በአንድ ቪዲዮ አዘጋጅተንላችኋል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ትምህርቶች፦ ✅ የፋይል እና ፎልደር አያያዝ (Professional File Management) ✅ የማይክሮሶፍት ኦፊስ መሠረታዊ ነገሮች (Word, Excel, PowerPoint) ✅ ፕሮፌሽናል የኢሜል አጠቃቀም እና ኢንተርኔት ሰርች ✅ የኮምፒውተር ደህንነት እና የጥገና ዘዴዎች (Troubleshooting) ✅ ጊዜ የሚቆጥቡ የኪቦርድ አቋራጮች (Shortcuts) ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like) በማድረግ አበረታቱን። ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 📌 የቪዲዮው ምዕራፎች (Timestamps): 00:00 - መግቢያ (Intro) 03:05 - ፋይል እና ፎልደር ማደራጀት (File Management) 10:20 - ለማንኛውም ስራ አስፈላጊ ሶፍትዌሮች 25:45 - ማይክሮሶፍት ወርድ ለሪፖርት አጻጻፍ (MS Word) 40:15 - ማይክሮሶፍት ኤክሴል ለዳታ አያያዝ (MS Excel) 55:30 - የኢንተርኔት እና የኢሜል አጠቃቀም (Internet & Email) 01:05:10 - የኮምፒውተር ደህንነት እና ጥገና (Security) 01:14:00 - ማጠቃለያና የመጨረሻ ምክሮች #ComputerSkills #AmharicTutorial #AdnakotTube #Technology #Ethiopia #Jobs #ComputerTraining #ICT #ኮምፒውተር #ስራ

ኤክሴልን በፍጥነት ለመልመድ 5 ወሳኝ እርምጃዎች | 5 Steps to Learn Excel Fast 🚀

መሰረታዊ የኮምፒውተር ትምህርት / How to customize your desktop and taskbar

ስኬታማ ለመሆን ጠዋት ይህን አድርግ !!! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | Dr Rodas Tadesse |Awtar

MS Word Full Course in Amharic – From Beginner to Expert (በአማርኛ)

Data entry form በመጠቀም መረጃ በቀላሉ ወደ Excel ማስገባት|Automated Data Entry Form in Excel| Step-by-step

Top 50 Computer Skills for Any Job / አስፈላጊ የኮምፒውተር ችሎታዎች

Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን ማረፊያ ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ

💡ሙሉ የMicrosoft Excel ትምህርት ለጀማሪ ለመካከለኛ እና ለአድቫንስድ ኤክስኤል ተጠቃሚዎች በአማርኛ #ExcelfullCourse #ExcelAmharic

ላፕቶፕ Core i3፣ i5፣ i7፣ i9 ነው ሲባል ምን ማለት ነው? | ላፕቶፕ ስትገዙ ማስተዋል ያለባችሁ መስፈርቶች!

ራስን በእንግሊዝኛ ማስተዋወቅ (7 ቁልፎች) | Tell Me About Yourself

Ethiopia እለተ ሰኞ ሰኔ 01/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 08 June 2026

ኮምፒውተር ላይ እነዚህን ያወቀ ወደኋላ አይቀርም፡፡/ Computer in Amharic

ሙሉ የMicrosoft Excel ትምህርት ከጀማሪ እስከ መካከለኛ በአማርኛ (Microsoft Excel Tutorial in Amharic)

ሰበር ዜና ሰኔ 2/2018 ምሸት Ethiopian news today// Amhara Fano/ Oromo OLF, WBO/ June/9/2026

ጊዜ እና ገንዘብ አጠቃቀም ጥበብ | The Wisdom of Time & Money

ሙሉ የማይክሮሶፍት ወርድ ስልጠና ከዜሮ እስከ ባለሙያ | Microsoft Word Full Course for Beginners to Advanced

ፎርሙላ መሸምደድ ቀረ! በ AI የኤክስኤል ፎርሙላ መጻፍ | How to use AI for Excel Formulas

ኮምፒውተር ከመጠቀማችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 4 ነገሮች | Computer External Components

Microsoft Word: Part-1 ማይክሮሶፍት ወርድ፡ ክፍል-1 (Introduction to MS Word)

