የጸሎት ይዘት / መምህር ብርሃኑ አድማስ
''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' ማኅበራችን በየዓመቱ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የሚያደርገውን መንፈሳዊ ጉዞ ምክንያት በማድረግ 👉 መነኮሳት አባቶችን ወይባ የማልበስ አገልግሎት 👉 ለእመቤታችን እንግዳዎችን (ነዳያን) የአልባሳት ድጋፍና የፍቅር ማዕድ የማጋራት መርኃ ግብር 👉 ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት የመገልገያ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደርጋል። በዚህ ብዙዎች በሚሳተፉበት መንፈሳዊ ጉዞም ከ6000 ሺህ በላይ የሚሆኑ የእመቤታችንን እንግዳዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ''አንድ ሰው ለአንድ ሰው'' በሚል መሪ ቃል ሁሉም የበረከት ተካፋይ እንዲሆን የበረከት ተሳትፎ ጥሪ እናቀርባለን። ባለፉት ዓመታት ብቻችንን ያደረግነው መልካም ሥራ የለምና ዛሬም እርስዎን ይዘን በጎ አድራጎቱን ለማድረግ እነሆ ጥሪያችን ይድረሳችሁ። ለተወደደው ስጦታችሁ 👉 በአቢሲኒያ ባንክ - 1365417 👉 በአሀዱ ባንክ - 0008364120301 👉 በዜል (Zelle) – [email protected] በመጠቀም ልግስናዎን ያበርክቱልን፡፡ 👉 ለበለጠ መረጃ ፡- +251-911-628039 +251-976-211621 ይደውሉ፡፡ 👉 ዩቲዩባችንን ይጎብኙ - / @mahiberetsion አንዳችሁን እንኳን ከዚህ መንፈሳዊ በረከት አያጉድላችሁ፡፡ አስተባባሪ፡- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ጽዮን ጠቅላላ ማኅበር፡፡

⭕️👉 አባ ክፍለሥላሴ📍ነገረ ክርስቶስ 📍ዕርገት 📍ከቦሌ መድኃኔዓለም ግንቦት 13 |2018 |

ጽምዶ39/XMDO39 PROSE BY AWEL SAID

🔴 ክርስቲያን መሆን አቁመናል። 🔴 አዲስ ስብከት 🔴 በመ/ር ብርሃኑ አድማስ | Memhir Birhanu Admas #eotc

ጸሎት / መምህር ብርሃኑ አድማስ ክፍል 1

እስኪያገኘን ይፈልገናል / ድንቅ ትምህርት በመምህር ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ

ለነማን እንጸልያለን / መምህር ብርሃኑ አድማስ

🔴ዐዲስ ስብከት🔴|ትልቁ ፈተና እራሳችን ነን‼️|በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ|@TemroMedia

🔴እግዚአብሔር ያጎደለብን ምን አለ? //መምህር ዘልዓለም ታዬ #ethiopianorthodox

ሁለቱ ጦርነቶች || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27

ነፍሳችን ለታመነው ጌታ እስከ ሞት ድረስ መታመን ትፈልጋለች፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው። ከዓለም ፈተና የተነሣ የዛለች ነፍስ በምን ትበረታለች?

ከዚህ መንፈስ ራሳችሁን ጠብቁ! | ድብርት እና ስልቹነት ራሳችሁ ላይ ካያችሁ ተጠንቀቁ! | መ/ር ብርሃኑ አድማስ @zemare_yared

#new🔴የእምነት፣ የጽድቅና የትህትና ምስጢር! || መ/ር ብርሃኑ አድማሱ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ

እራሳችንን የምናይበት ድንቅ ስብከት❗️❗️አባ ክፍለ ሥላሴ ❗️ግንቦት 13📍@Mataniya23

'' ዐይነ ልቦና '' መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ Memihir Birhanu Admass New Sibket

ፀሎት ስንጸልይ ሃሳባችን እንዳይበተን ማድረግ ያለብን - መምህር ብርሃኑ አድማስ

🟢ተንበርክካችሁ አልቅሱ ተስፋ አትቁረጡ በመምህር ብርሃኑ አድማስ @waka

🛑ይህንን ወንጌል ስትተኙ ደጋግማችሁ በማንበብ ከተለያዩ ችግሮች መፍትሔ ታገኛላችሁ //ለሕይወት የሚሆን ትምህርት በመምህር ብርሃኑ አድማስ

ከመቍረባችን አስቀድሞ የሚያስፈልጉን ምንድናቸው?

አዲስ ሰብከት🔴 ትዕቢተኛ ይዋረዳል! ! || የእብደት ኑሮ || ድንቅ ትምህርት || መምህር ብርሃኑ አድማስ Memihir Birhanu Admas #eotc

