የልብ ቁስል (Trauma) ክፍል 1 ከሄኖክ ፍታኔ ጋር | መልህቅ Podcast Episode 110

ልጅነት ንጽህና ነዉ ፥እምነት ነው ፥ ሁሉም ሰዉ መልካም ነው ብለን የምንቀበልበት የእድሜ ክልል ነዉ ። ከጨቅላነታችን ጀምሮ ከወላጆቻችን አንስቶ በዙሪያችን  ካሉ ሰዎች የምናስተዉለው እንግዳ ባህርያት እና አካላዊ ጥቃት አድገን በሚኖረን ማንነት ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለዉ ። ስለ ሰው ያለን እይታ ጥርጣሬ ያለበት እና በፍርሃት የተሞላ ይሆናል። እነዚህ ገጠመኞች ከሚፈጥሩብን ተጽእኖዎች አንዱ የልጅነት የልብ ቁስል (childhood trauma ) ነው። የልጅነት የልብ ቁስል ወይም መጎዳት በልጅ ላይ ዘላቂ የሆነ አእምሯዊ እና አካላዊ ተጽእኖ ሊያመጣ የሚችል አሳዛኝ ወይም የሚያሰቃይ ገጠመኝ ነው። አንድ ልጅ ሊቋቋመው በማይችለው አደገኛ ወይም ኃይለኛ ክስተት ሲዋጥ ሊከሰት ይችላል። አንዳንድ የልጅነት ጉዳቶች የስነ ልቦና ጉዳት፣ ቸልተኝነት፣ መተው፣ ስሜታዊ ጥቃት፣ አካላዊ ጥቃት ወይም ወሲባዊ ጥቃት ፣ጉልበተኝነት፣ ሁከት ወይም በግንኙነት ውስጥ አላግባብ የሆኑ ክስተቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ ጦርነት፣ የማህበረሰብ ወይም የትምህርት ቤት ብጥብጥ፣ አደጋዎች፣ የህክምና ሂደቶች፣ ወይም ወላጅን በድንገት ማጣት የሚፈጥሯቸው ሊሆኑ ይችላሉ። በዛሬው ክፍል በልጅነት ወቅት ሰለሚፈጠር የልብ ቁስል እናወራለን ተከተሉን ። ለማንኛውም አስተያየት በዚህ የቴሌግራም አካውንት ይፃፉልን። https://t.me/MelhikPodcast1 #Trauma #melhik #melhikpodcast #tesfaBN

ግንኙነት ለበሰሉ ሰዎች ነው "Relationship / Dating" ከፓስተር ይመስገን ሞላ ጋር  | መልህቅ ፖድካስት Episode 106
▶︎

መከራችን ትርጉም አለው (Trauma) ክፍል 2  ከሄኖክ ፍታኔ ጋር | መልህቅ Podcast Episode 111

ምክር ላላገቡ ወጣቶች!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
▶︎

ምክር ላላገቡ ወጣቶች!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ

የጨጓራ ህመም ከሰውነት ክብደት ጋር ምን ያገናኘዋል? ገላጋይ Season 2 - Episode 13

ወንድ ቺት ሲያደርግ በራሱ ሜዳ አይጫወትም ሴት ግን....|  አቋም ዛቻ አደለም | WITH BIRUKTI

Joe Kent: Iran-Falle, US-Bodeninvasion & israelische Täuschung

EBN Ethiopia | Dr.Mihret Debebe Training | Mindset Matters | Heaven On Business | June 2026

RESTORE YOUR PRAYER ALTAR BEFORE IT'S TOO LATE | Apostle Joshua Selman. #apostlejoshuaselman

TypeScript in Express – TypeScript Tutorial

Is This Wish Meant to Be Fulfilled? 🧚🤲 Detailed Pick a Card Tarot Reading ✫・

After an Hour and a Half of Debate: A Saudi TikToker and Sheikh Zain Khairallah.. What Happened i...

የመደራደር ጥበብ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #Podcast

За свободата и смеха - Кръстю Лафазанов при Карбовски в един смешен, но и много емоционален разговор

Alexander Mercouris: NATO gerät bald in Panik und riskiert Krieg mit Russland

ካናዳ ወስጄው ከዳኝ  #Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube  መሰረት ታፈሰ #meserete tafese

የማይሳሳት ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ነው! | ልክ እንደ ልጆች እንተንፍስ|ከባድ ጊዜን ማሳለፍ ግዴታ አይደለም!@TheGreatnessshow #ethiopodcast

Programmiert dein Unterbewusstsein im Schlaf neu - Das stärkste Audio für deinen Quantensprung

እኔ ያለፍኩበትን ለማንም አልመኝም | የሚገርም ቆይታ ከይዲዲያ ጋር @itsyidi | 4K

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ለምን ተገደለ??   ሃምሌ 19 ፦ የስመኘው ግዲያ 8ኛ አመት መታሰቢያ (July 26, 2026)

【閲覧注意⚠️】お相手様、あなたの想像の100倍ヤバい状態になります。
▶︎

【閲覧注意⚠️】お相手様、あなたの想像の100倍ヤバい状態になります。