ወንጌላዊ ዘውዱ ተሰማ | የህይወት ምስክርነት | Amharic testimony ecbcsb

በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. የህይወት ምስክርነት || በወንድም ደስታ ሣሙኤል || Desta samuel || Amharic testimony ecbcsb #testimony #Amharictestimony #Ethiopian_amahric_videos #ecbcsb

በፈረስ ፈርስ አጥበውኝ አሳልፈው ሰጡኝ| አስረው ቀጠ*ቀጡኝ |እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት😭ሁሴን ሙሀመድ @ABRAHAM_M7_MEDIA
▶︎

በፈረስ ፈርስ አጥበውኝ አሳልፈው ሰጡኝ| አስረው ቀጠ*ቀጡኝ |እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት😭ሁሴን ሙሀመድ @ABRAHAM_M7_MEDIA

ሐብታም ለመሆን ብዬ #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #Abeba Demsse
▶︎

ሐብታም ለመሆን ብዬ #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantube #Abeba Demsse

ዶ ር ማሙሻ ፈንታ የህይወት ምስክርነት   D r Mamusha fenta testimony 2025
▶︎

ዶ ር ማሙሻ ፈንታ የህይወት ምስክርነት D r Mamusha fenta testimony 2025

የአዝመራ እንቅፋት YE AZMERA ENKFAT #መንፈሳዊ ፊልም (#spiritual movie) Rehoboth art ministry
▶︎

የአዝመራ እንቅፋት YE AZMERA ENKFAT #መንፈሳዊ ፊልም (#spiritual movie) Rehoboth art ministry

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው
▶︎

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

የህይወት ምስክርነት || በወንድም ደስታ ሣሙኤል || Desta samuel || Amharic testimony ecbcsb
▶︎

የህይወት ምስክርነት || በወንድም ደስታ ሣሙኤል || Desta samuel || Amharic testimony ecbcsb

የሀውዜን ጭፍጨፋ እና የአድዋ ዘመቻ -
▶︎

የሀውዜን ጭፍጨፋ እና የአድዋ ዘመቻ -

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ኣስመራ ብዓይኒ ኣቦታትን ወለዶ ገድሊን -  Yosief Gebrehiwet
▶︎

ኣስመራ ብዓይኒ ኣቦታትን ወለዶ ገድሊን - Yosief Gebrehiwet

በእናቴ የአእምሮ ህመም ጌታን አገኘው || መጋቢ ገዛኸኝ አየለ Pastor_gezahegn_ayele Amharic testimony ecbcsb
▶︎

በእናቴ የአእምሮ ህመም ጌታን አገኘው || መጋቢ ገዛኸኝ አየለ Pastor_gezahegn_ayele Amharic testimony ecbcsb

ከፍልስጤም የስደተኞች ካምፕ ወደ ዓለማቀፍ ወንጌል ሰባኪነት | Powerful Testimony in Amharic | From Islam to Jesus Christ
▶︎

ከፍልስጤም የስደተኞች ካምፕ ወደ ዓለማቀፍ ወንጌል ሰባኪነት | Powerful Testimony in Amharic | From Islam to Jesus Christ

ወይዘሮነቴ ቀረ...#Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube #YTTracker
▶︎

ወይዘሮነቴ ቀረ...#Encounter #SemayTube #Demasko #Christiantube #YTTracker

CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 8 እጄን ያዘኝ ብዬ ዘምሬ .. ከ13 ሬሳ መካከል በህይወት ተገኘሁ!
▶︎

CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 8 እጄን ያዘኝ ብዬ ዘምሬ .. ከ13 ሬሳ መካከል በህይወት ተገኘሁ!

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye
▶︎

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony
▶︎

እሳት በሰውነቴ || ደማስቆ አስደናቂ ምስክርነት|| Damascus Amazing Testimony

⁠ እንደ ስንፍና እምፀየፈው ነገር የለም! |ዶ/ር ገመቺስ ደስታ| Dr Gemechis| |Ethiopia| ​@dawitdreams
▶︎

⁠ እንደ ስንፍና እምፀየፈው ነገር የለም! |ዶ/ር ገመቺስ ደስታ| Dr Gemechis| |Ethiopia| ​@dawitdreams

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)
▶︎

አፈር ላይ መጻፍ፦ ክፍል 65 (የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት)

🔴 ክረምቱ ሳይመጣ ፈጥነህ ና || ለቤተ ክርስቲያን ችግር መፍትሔ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

🔴 ክረምቱ ሳይመጣ ፈጥነህ ና || ለቤተ ክርስቲያን ችግር መፍትሔ | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ደመናዊ /Demenawi/#መንፈሳዊ ፊልም ( #spiritual  movie) Rehoboth art ministry
▶︎

ደመናዊ /Demenawi/#መንፈሳዊ ፊልም ( #spiritual movie) Rehoboth art ministry

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02
▶︎

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02