አሜሪካ ቴህራንን ደበደበች! ከጥቃቶቹ ጀርባ ያለው እቅድ! | America bombed Tehran! | The plan behind the attacks!

📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በልእለ ሃያሏ አሜሪካ እና በመካካለኛው ምስራቅ ከባለጠንካራ ወታደራዊ አቅም ባለቤቶች አንዷ በሆነችው ኢራን መካከል አምስተኛ ወሩን እየያዘ ያለው እጅግ ከፍተኛ ውጥረት የነገሰበት ጦርነት በቅርብ ቀናት ውስጥ እንደ አዲስ አገርሽቶ መጠነ ሰፊ ውድመትን እያስከተለ ነው፡፡ ይህ በአውሮፓውያኑ ፌብሩዋሪ 28/2026 የተጀመረው ግጭት፣ ባለፈው ወር አጋማሽ ላይ የተፈረመውን እና ውጥረቱን ያረግባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረውን የኢስላማባድ የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ ለተወሰነ ጊዜ ጋብ ብሎ የነበረ ቢሆንም፣ አሁን ግን ያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመፍረሱ ምክንያት ቀውሱ ወደ ከፋ ደረጃ ተሸጋግሯል። በተለይም ከሰሞኑ አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ የጣለችውን የባህር ላይ እገዳ ለማስከበር እና የኢራንን ወታደራዊ አቅም ለማዳከም በሚል መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባዎችን እያካሄደች ትገኛለች። ይህ የአሜሪካ ጥቃት በኢራን ደቡባዊ የባህር ዳርቻዎች ላይ ብቻ ሳይሆን በዋና ከተማዋ ቴህራን አካባቢ ያሉ ወታደራዊ መሰረተ ልማቶችንም ያካተተ በመሆኑ ግጭቱን ወደ ቀጠናዊ የጦርነት ቀውስ እየገፋው ይገኛል። ከዚህ ባሸገርም የትራምፕ አስተዳደር በኢራን ላይ እየወሰደ ያለው ወታደራዊ እርምጃ የሀገሪቱን የባህር ዳርቻ መከላከያዎችን እና የራዳር ጣቢያዎችን ያነጣጠረ ሲሆን፣ ይህ እርምጃ ወደፊት ለሚወሰዱ ከባድ እና ውስብስብ ወታደራዊ ዘመቻዎች መንገድ ጠራጊ ነው ተብሎ ይታመናል። ይህም የትራምፕ አስተዳድር በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል የሚያልፈውን የአለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ መስመር ከመቆጣጠር ባለፈ የኢራንን ቁልፍ ደሴቶች በተለይም የኻርግ ደሴትን ለመያዝ የሚያስችል ወታደራዊ ስትራቴጂን እየተከተለ ሊሆን ይችላል የሚል ከፍተኛ ጥርጣሬን ፈጥሯል፡፡ ይህ አይነቱ ጥርጣሬ ሰፊ ትኩረትን ባገኘበት በዚህ ወቅት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጉዳዩን የሚያጠናክር ፍንጭ መስጠታቸው ደግሞ አሳሳቢ ድባብን ፈጥሯል፡፡ እናም በእለቱ የአለማቀፍ ትንታኔ ዝግጅታችን የቅርብ ጊዜዎቹን የአሜሪካ ጥቃቶች ባህሪ ከዶናልድ ትራምፕ የኢራን ደሴቶችን የመቆጣጠር ፍላጎት ጋር ሊኖራቸው የሚችለውን ትስስር፣ የኻርግ እና የሌሎች ደቡባዊ ደሴቶች ቁጥጥርን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ፣ የባለሙያዎችን ስጋት እና ተያያዥ ጉዳዮችን ልንመለከት ወደድን። አብራችሁን ቆዩ፡፡ In recent days, the highly tense conflict between the superpower United States and Iran—one of the strongest military powers in the Middle East—which is now entering its fifth month, has flared up again, causing widespread destruction. This conflict, which began on February 28, 2026, had temporarily subsided following the Islamabad Memorandum of Understanding signed mid-last month, which was hoped to ease tensions. However, because that agreement has now completely collapsed, the crisis has escalated to a much worse stage. Particularly, the United States has recently been conducting large-scale airstrikes to enforce its maritime blockade in the Strait of Hormuz and to weaken Iran's military capabilities. Because these American attacks targeted military infrastructure near the capital city of Tehran as well as Iran's southern coastlines, they are pushing the conflict toward a regional war. Furthermore, the military actions being taken by the Trump administration against Iran are targeting the country's coastal defenses and radar stations—an action believed to be paving the way for future heavy and complex military campaigns. This has created strong suspicions that the Trump administration, beyond controlling the international oil trade route passing through the Strait of Hormuz, might be pursuing a military strategy to seize Iran's key islands, particularly Kharg Island. In the midst of these widespread suspicions, President Donald Trump has dropped hints reinforcing this issue, creating a worrying atmosphere. Therefore, in today's international analysis program, we chose to look at the nature of the latest US attacks, their potential connection to Donald Trump's desire to control Iranian islands, the strategic significance of controlling Kharg and other southern islands, the concerns of experts, and related issues. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodcast #GebeyaNews #USA #Iran #StraitOfHormuz #KhargIsland #MiddleEastConflict #Tehran #DonaldTrump #Geopolitics #MilitaryStrategy #InternationalRelations #GlobalNews

DW Amharic የሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
▶︎

DW Amharic የሐሙስ ሐምሌ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

Ethiopia - ህወሓት ትግራይ ስለገባው ጦር!፣ በተቃዋሚዎች ላይ ርምጃ ተጀመረ፣ ጎንደር የገቡት ጥቁር እንግዳ፣ የትግራዩ ራሳችሁን አድኑ ጥሪ!
▶︎

Ethiopia - ህወሓት ትግራይ ስለገባው ጦር!፣ በተቃዋሚዎች ላይ ርምጃ ተጀመረ፣ ጎንደር የገቡት ጥቁር እንግዳ፣ የትግራዩ ራሳችሁን አድኑ ጥሪ!

“ኔታንያሁ ማንም አይፈለግህም”ትራምፕ | “እስራኤል እንቅፋት ሆነችብኝ” አሜሪካ | የኔታንያሁ ጉዞ ስረዛ ለምን? NBC ማታ @NBCETHIOPIA
▶︎

“ኔታንያሁ ማንም አይፈለግህም”ትራምፕ | “እስራኤል እንቅፋት ሆነችብኝ” አሜሪካ | የኔታንያሁ ጉዞ ስረዛ ለምን? NBC ማታ @NBCETHIOPIA

የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና... ሐምሌ 09/2018 ዓ.ም
▶︎

የምሽት 1 ሰዓት አማርኛ ዜና... ሐምሌ 09/2018 ዓ.ም

'ሓራ መሬት' ታጣቂዎች ወደ መከላከያ ሊቀላቀሉ/የTDF አዛዦች ቁርጠኝነትና ዝግጁነት/የአብይ 'የሺ አመት ቀይባህርና' ጦርነት7-16-2026
▶︎

'ሓራ መሬት' ታጣቂዎች ወደ መከላከያ ሊቀላቀሉ/የTDF አዛዦች ቁርጠኝነትና ዝግጁነት/የአብይ 'የሺ አመት ቀይባህርና' ጦርነት7-16-2026

ጨዋታ ቀያሪው የቻይና ስውር ድጋፍ! የኢራን ሚሳኤሎች አዲስ አቅም! | Chinese Covert Support for Iran!
▶︎

ጨዋታ ቀያሪው የቻይና ስውር ድጋፍ! የኢራን ሚሳኤሎች አዲስ አቅም! | Chinese Covert Support for Iran!

EMS መረጃዎች ቀጥታ ጀኔራል መሀመድ ተሰማ...-አብይን እንመን  ጌታቸውን? Thu 16July 2026
▶︎

EMS መረጃዎች ቀጥታ ጀኔራል መሀመድ ተሰማ...-አብይን እንመን ጌታቸውን? Thu 16July 2026

PLO Lumumba: Why Iran is winning against Israel and the USA
▶︎

PLO Lumumba: Why Iran is winning against Israel and the USA

Only Video That Will Make You BETTER at MATH - 100%
▶︎

Only Video That Will Make You BETTER at MATH - 100%

The Most Mispronounced Words in English And the History Behind Why
▶︎

The Most Mispronounced Words in English And the History Behind Why

US resumes blockade
▶︎

US resumes blockade

Mesopotamia - The Sumerians
▶︎

Mesopotamia - The Sumerians

Patrick Henningsen: U.S. Targets Iran's Military Network — Tehran Hits Back Across the Region
▶︎

Patrick Henningsen: U.S. Targets Iran's Military Network — Tehran Hits Back Across the Region

The History of Wine — The Drink Nobody Could Control
▶︎

The History of Wine — The Drink Nobody Could Control

የቀጠናው የጦርነት ነበልባል፡ ኢራን በዓለም ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖ | Ahadu TV
▶︎

የቀጠናው የጦርነት ነበልባል፡ ኢራን በዓለም ላይ የሚያስከትለው ተጽዕኖ | Ahadu TV

Alemneh Wasse    አርጀንቲናዎች ሊቀጡነው!እንግሊዝ ከ#ከተኳሹሚሲ ተርፋ #በአጉራሹሚሲ  ተቀላች!
▶︎

Alemneh Wasse አርጀንቲናዎች ሊቀጡነው!እንግሊዝ ከ#ከተኳሹሚሲ ተርፋ #በአጉራሹሚሲ ተቀላች!

ፍሉይ ቓለምሕትት ከንቲባ ኣላማጣ ሞጎስ ሽፈራው   #TigraiPress #Ethiopia #Tigraynews #Mekelle #Erotrea #RedSea #Abiy
▶︎

ፍሉይ ቓለምሕትት ከንቲባ ኣላማጣ ሞጎስ ሽፈራው #TigraiPress #Ethiopia #Tigraynews #Mekelle #Erotrea #RedSea #Abiy

የተጠለፈው አውሮፕላን፤ ፖሊስ ያባረረው ተጨዋች፤ operation Cóndor|ETHIO FORUM
▶︎

የተጠለፈው አውሮፕላን፤ ፖሊስ ያባረረው ተጨዋች፤ operation Cóndor|ETHIO FORUM

How Europe Drew Africa's Borders in a Room — The 1884 Berlin Conference That Still Bleeds Today
▶︎

How Europe Drew Africa's Borders in a Room — The 1884 Berlin Conference That Still Bleeds Today

Why the Mongols Vanished After Conquering Everything
▶︎

Why the Mongols Vanished After Conquering Everything