Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur

Experience the uplifting Ethiopian Protestant worship song “Endegenaye” by Selam Admassu—a powerful Amharic gospel mezmur filled with grace, encouragement, and spiritual revival. This inspiring song is perfect for prayer, worship, and daily devotion, delivering a message of hope and God’s faithfulness. 👉 Don’t forget to LIKE, COMMENT, and SUBSCRIBE for more Ethiopian worship songs and new gospel releases! #Endegenaye #SelamAdmassu #EthiopianGospel #AmharicMezmur #EthiopianProtestant #WorshipSong #ChristianMusic #NewMezmur #EthiopianWorship #Gospel2025 #PraiseAndWorship #SpiritualSong #Mezmur #asterabebe #endale አምላክህ ፣ አምላክሽ፣ አምላኬና አምላካችሁ የእንደገና አምላክ ነው!!! ድምፁን ሲያሰማ ምድረ በዳውን የሚያናወጥ፣ ዋርካዎችን የሚወዘውዝ፣ ጫካዎችንም የሚመነጥር እግዚአብሔር አይደለም ወይ???? 👆 ይሄ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!! በተራቈቱ ኰረብቶች ላይ ወንዞችን፣ በሸለቆዎች ውስጥ ምንጮች የሚያፈልቅ ፣ ምድረ በዳውን የውሃ ኵሬ፣ የተጠማውን ምድር የውሃ ምንጭ የሚያደርግ እግዚአብሔር አይደለም ወይ??? 👆 ይሄ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!! "ነፋስም ሆነ ዝናብ አታዩም፤ ሸለቆው ግን በውሃ ይሞላል፤ እናንተ፣ የቀንድ ከብቶቻችሁና ሌሎች እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ። " ብሎ፤  ከኤዶም በኩል ከዚያ ምድረ በዳ፣ ውሃን ያጎረፈ እግዚአብሔር አይደለም ወይ? 👆 ይሄ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው!! አምላክህ ፣ አምላክሽ፣ አምላኬና አምላካችሁ የእንደገና አምላክ ነውና:- ዘምሩለት! "ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ስሙንም ባርኩ፤ ማዳኑንም ነጋ ጠባ አውሩ። ክብሩን በሕዝቦች መካከል፣ ድንቅ ሥራውንም በሰዎች ሁሉ ፊት ተናገሩ።" መዝሙር 96:2-3 Lyrics ደግሞ መጣኸልኝ ደግሞ ደግሞ አልሰለችህ ደግሞ ደግሞ አነሳኸኝ ደሞ ጌታ ደግሞ ደግሞ አይደክምህ ደግሞ ደግሞ እንደገናዬ ዳግም እድሌ ጉባኤው መሀል ለአንተ መዝሙሬ በቃ ልነሳ ደሞ ልታጠቅ ደርሰኸልኛል ስፍራዬን ሳለቅ ቅዱስህ ስምህን በዜማ ላድንቅ መጥተኸልኛል ቦታዬን ሳለቅ ቅዱስህ ስምህን በዜማ ላድንቅ ሺ ሞት ቢመጣ አሃሃ አንዱም እድል አጣ ኦሆሆ ቅጥሬ ጠባቂዬ ሳለህ በዙሪያዬ ቢደክመኝ እኔን አሃሃ ባልዘጋ በሬን መች ሄደክ ጥለኸኝ አውሬ እንዲበላኝ ደግሞ እንደገናዬ ዳግም እድሌ ጉባኤው መሀል ለአንተ መዝሙሬ በቃ ልነሳ ደሞ ልታጠቅ መጥተኸልኛል ቦታዬን ሳለቅ ቅዱስህ ስምህን በዜማ ላድንቅ ደርሰኸልኛል ስፍራዬን ሳለቅ ቅዱስህ ስምህን በዜማ ላድንቅ በፊት በኋላ በግራ በቀኝ መፈናፈኛ መውጫ ጠፍቶብኝ በተዘረጋው ባህር መስጠሜ መረሳቴ ነው  ታሪክ መሆኔ ብዬ ነበረ እንግዲህ አበቃ ተይዛ ነፍሴ በብርቱ ሲቃ ሞትን የገደልከው ማህተሙን የፈታኸው ደረስከልኝ ጌታዬ አዳኜ ታዳጊዬ ደግሞ እንደገናዬ ዳግም እድሌ ጉባኤው መሀል ለአንተ መዝሙሬ በቃ ልነሳ ደሞ ልታጠቅ መጥተኸልኛል ቦታዬን ሳለቅ ቅዱስህ ስምህን በዜማ ላድንቅ ደርሰኸልኛል ስፍራዬን ሳለቅ ቅዱስህ ስምህን በዜማ ላድንቅ

Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024
▶︎

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

እስትንፋስ አለኝ - ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ) // Estenfas Alegn - Kalkidan Tilahun (Lily) #liveversion #worship

#Selamawit Admassu #የፍቅርህ እሳት #ሰላማዊት/September 2022#endale #gospelmusic #worshipmusic #worshipsongs

🛑🛑Piniel Asefa//ምስጋናዬ/misganaye/ ዘማሪ ጵንኤል አሰፋ | Jubal ጁባል ባንድ //Piniel Asefa Mezm #pinielasefa

#Ewedehalhu #እወድሃለሁ Selamawit Admassu,ሰላማዊት አድማሱ

Eyerusalem Eyob @ 11:59 Collective Worship Night Addis Ababa, Lieli Kulu “ልዕሊ ኹሉ" 2026

ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal /የኤደን ምስጋና ፕሮግራም

Ruhama Befirdu  - Kingdom Sound Worship Night 2026 'Eyesus Wedaje' Org. Song By Eyerusalem Negiya

🔴 እግዚአብሔር ያለው ይሆናል 🙌 | Amazing Amharic Gospel Song | Original Betty Wolde | Revisited by Betty Girma

"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete ||  Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste

ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko  (Live Version) - Sidrak Mekonnen

Selamawit Admassu Lije Yehonikuber | ልጅ የሆንኩበት | Ethiopian gospel music

ረጋ ያሉ መዝሙሮች / በማለዳና በምሽት የሚደመጡ/ protestant mezmure / Protestant worship / ፕሮቴስታንት/ ነፍስን የሚያድሱ ዝማሬዎች

Lily Tilahun ሊሊ ጥላሁን \አቤቱ ጉልበቴ  ሆይ  እወድሃለሁ Vol 1  (Kalkidan Tilahun)

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

YOSEF AYALEW ዮሴፍ አያሌው | ስራዬን የሰራህልኝ|#live CJ TV WORSHIP

ብዙ ምክኒያት አለኝ | Selamu Kedir | Created For Worship 2025 | Bizu Mikniyat Alegn | Live Worship

"አንተን ሳይ"  |ዘማሪት ዘርፌ ከበደ | Singer Zerefie Kebede  | Worship | Ketana Hulet Full Gospel Local Church|

ይረዳል ይደግፋል | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship | #2024