ህፃናት ላይ ተደጋጋሚ ሳል እና ትኩሳት መንስኤ| Foreign body aspiration| Dr Yonathan.K| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenawo
የህፃናት ተደጋጋሚ የሳል እና ትኩሳት መንስኤ ህፃናት በተለያየ አጋጣሚ ትናንሽ የጥራጥሬ ምግብ ወይም በአድ የመጫወቻ እቃ በአፋቸው ይዘው ሲጫወቱ ወይም ሲያወሩ በድንገት የመተንፈሻ ቱቦ እና ሳንባ ውስጥ ሊገባ ይችላል። ይህ ችግር ከ5 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ላይ የሚከሰት ሲሆን በብዛት ግን ከ1-3 አመት ያሉ ህፃናት ላይ ይስተዋላል። የገባው በአድ ነገር የመተንፈሻ አካል ላይ ሁለት አይነት ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። የመጀመሪያው እንደአለመታደል ሆኖ የገባው በአድ ሙሉ ለሙሉ የዋና መተንፈሻ መስመሩን ከዘጋ እና ልጁ ለማሳልም ሆነ ለመተንፈስ ስለሚቸገር በአድ ነገሩ እንዲወጣ ወዲያውኑ አርዳታ ካልተሰጠው ድንገተኛ የሞት አደጋን ያስከትላል። ሁለተኛው ሙሉ በሙሉ የትንፋሽ መስመርን ያልዘጋ በአድ ሲሆን የትንፋሽ ማጠር እና ትንታን በማስከተል ሳንባ በራሱ ተፈጥሮአዊ ምላሽ ተደጋጋሚ የሆነ ሳልን በመፍጠር በአድ ነገሩን ለማስወገድ ይጥራል። በዚህ ጊዜ ወላጆች በአካባቢው ካሉ ማድረግ ያለባቸው ልጁ በደንብ እንዲያስል ማበረታታት እንጂ ባእዱን በጣት ለማውጣት ወይም ጀርባ መምታት ተገቢ አይደለም። ነገርግን ነገሮች ተባብሰው ልጁ ማውራትም ሆነ መተንፈስ እንዲሁም ማሳል ካቃተው ወዲያውኑ እንደ እድሜው የመጀመሪያ እርዳታ መስጠት ያስፈልጋል።

▶︎
መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

▶︎
የፊንጢጣ ህመም ሁሉ ኪንታሮት አይደለም!| Perianal diseases| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| Dr Yonathan .K| kedmia letenawo

▶︎
ጨቅላ ህፃናት ላይ በትኩሳት የሚመጣ ራስ መሳት እና ማንቀጥቀጥ | baby fever & Febrile Seizure | Dr. Fasil

▶︎
የህፃናት ትኩሳት መንስኤና ህክምና /NEW LIFE 398

▶︎
ትኩሳት ሲኖር ሰውነቶ ምን ምልክት አየሰጠ ነው ? ችላ አይበሉ

▶︎
የጨጓራ በሸታ የቀዶ ህክምና የሚያስፈልገው መቼ ነው?| PUD Surgical Managment| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| kedmia letenawo|

▶︎
የህፃናት ትውከት እና ተቅማጥ

▶︎
ትንሽ ጠጠር ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ ታደርጋለች| Renal stone| ዶ/ር ዮናታን ከተማ| Dr Yonathan.K| kedmia letenawo

▶︎
ከ (ሰባት)7 ወር ጀምሮ ላሉ ህፃናት ኪሎአቸው እዲጨምርና እንዲያድጉ ማድረግ ምችልበት ስድስት (6) ዋና ዋና ምግቦች | Dr. Fasil

▶︎
ለህፃናትና አዋቂዎች የሳል ማከምያ የሚሆኑ 5 የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | Dr. Fasil

▶︎
"የትግራይ ህዝብ ለህወሓት እምቢ ይበል!" - አቶ ጌታቸው ረዳ በህወሓት ላይ ያስተላለፉት ጥብቅ መልዕክት |

▶︎
Entering the "North Korea of Africa" ended badly! 🇪🇷

▶︎
ትክ-ትክ ሳል: ከሳል ባሻገር ችላ አትበሉ::

▶︎
የህፃናት የአይን ኢንፌክሽን conjunctivitis in babies

▶︎
6 ወር ላይ ምግብ ስንጀምር መከተል ያለብን 6ቱ መርህዎች | 6 principles of complemetary feeding | Dr. Fasil

▶︎
EMN - እቲ ሓቀኛ ምኽንያት - ወዲ ጀበሊ ንምንታይ እዩ ክሳብ ሕጂ ሓዳር ዘይገበረ? - Eritrean Media Network

▶︎
የሽርት ወሀ መብዛት ወይም ማነስ መንስኤ | Poly/Oligohydraminos | Dr Yonathan.K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ |kedmia letenawo

▶︎
Tom and Jerry | Quackers and Friends Mega Compilation | Vol. 21 | Warner Classics

▶︎
የህፃናት እንጥል መውረድ 5ቱ መፍትሄዎች | Causes of Uvulitis in children

▶︎
7 Remedies for baby nasal congestion የጨቅላ ህፃናት አፍንጫ መታፈን 7ቱ መፍትሄዎች

▶︎
የሰሞኑን ጉንፋን ማከም የሚችሉበት 5 ዘዴዎች | 5 ways to treat the common cold

▶︎
Breaking ሎሚ ዝወዓለ ኣንጻር ህወሓትን ኤርትራን ሰልፊ፣ ጌታቸው ከብደቲ ሚስጥራት ኣቃሊዑ፣ ሰራዊት ኤርትራ ስልጠና፣ ውግእ ኢራን በርቲዑ ሓዲሩ july18

▶︎
የልጆች የሳምባ ምች (ኒሞኒያ) ምንድን ነው? ብርድ የሚባል በሽታ አለ ግን? # Pneumonia in a child?

▶︎
የህፃናት ሆድ ድርቀት መንስኤ| Constipation causes | Dr Yonathan. K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo

▶︎
ሰበር ዜና! የኢትዮጵያ–ሱዳን ድልድይ ፈረሰ! አሜሪካ ኢራንን ደበደበች | ኢራን ለሂዝቦላህ ጥሪ አቀረበች | US Strikes Iran

▶︎
Beautiful Relaxing Music - Stop Overthinking, Stress Relief Music, Sleep Music, Calming Music #177

▶︎
ETHIOPIA የ 3 ወር ህጻናት እድገት ምን ይመስላል? developmental milestone of 3 month old baby

▶︎
