Eid Al Adeha Arefa celebration in Gurage zone ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በጉራጌ
Eid Al Adeha Arefa celebration in Gurage zone ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በጉራጌ የኢድ አል አድሃ አረፋ እለት ዙልሂጃ 9 ሁጃጆች ወደ ዐረፋ ተራራ ሲወጡ የመካ ሴቶች ደግሞ ወደ መካ ይጎርፋሉ:: የውመል ኸሊፍን ያከብራሉ:: ዕለቱ ሀጅ ላልሄዱ መኪዮች የመካ መከፈት ዐረፋ ወይም የሴቶች ዐረፋ ወይም የውመል ኸሊፍ يوم الخليف ይባላል:: መካ ባዶ ስትሆን ማለት ነው:: የመካ ሴቶች ሕጻናት ልጆቻቸውን ይዘው መካ ይገባሉ:: ያጸዳሉ:: በዓላቸው ዙልሂጃ 9 ነው:: የጉራጌ ሴቶችም ልክ እንደ መካ ሴቶች ቤቱን ይቆጣጠራሉ, ያጸዳሉ, ምንጣፍ ያነጥፋሉ:: ወንዶች ለከብቶች ለሦስት ቀናት የሚሆን ሳር ያዘጋጃሉ, ለዒድ ተፈልጦ የተከመረ ማገዶ ያግዛሉ, ለዒድ የሚሆን ሰንጋ ይዘው ይመጣሉ:: በሴቶች ዐረፋ ቀን ሴቶች ገበያ እንኳ አይወጡም:: በዚያ ዕለት የሚውል ገበያ "የሽርሽርየ ገቨያ" ይሉታል:: የወፈፌ ገበያ እንደማለት ነው:: የሆነ የጎደለ እቃ ግዝት ተደርጎ የሚሮጥበት እና ገበያውም ለትንሽ ሰዓት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ነው የእብድ (የወፈፌ) ገበያ የተባለው:: ተተሳሳይ ገበያ ሀጅ ሚና ላይ አለ:: ሁሉም ነገር ውድ ሲሆን ያገኙትን ገዝቶ እብስ ነው እንጂ ተመልሼ አገኘዋለሁ የለም:: ገጠርም እንደዚያው ነው:: በዚያ ወቅት ብዙ ሰው ገበያ ውስጥ መታየት አይፈልግም:: ሻጭም ገዥም ላጥ ላጥ አድርጎ እብስ ነው:: የሀገራችን የእስልምና ባሕሎቻችን ከእስልምናው የተቀዱ ናቸው:: ዒደል አድሃ ሙባረክ

Trip to Sodo Gurage Aymelel .Gogot Tv

Abret Mesjid አብሬት መስጂድ September 15, 2024

አረፋን በጉራጌ Etv | Ethiopia | News zena

አረፋና የሴቶች የስራ ድርሻ !

የምሻ ወረዳ የድጋፍ ሰልፍ

አረፋን በጉራጌ - ክፍል 2

wusacha Traditional prossesing of Enset or False Banana Gogot Tv

The celebration of Eid al-Adha in Gurage Zone, Meskane Woreda | የኢድ አል-አድሃ አረፋ በዓል አከባበር በመስቃን ጉራጌ

ሳታስቡት የምትወዶት ከተማ - ደሴ! (ለመጀመሪያ ጊዜ ስሄድ ያጋጠመኝ)

አረፋ 2016 Arefa in Gurage

Gogot Tv

የመስቀል በዓል የእርድ ስነ-ስርዓት በጉራጌ ዞን ከእሁድን በኢቢኤስ

ሐሸንጌ ኮረም | ሐሸንገ ኦፍላ | አሸንጌ ወፍላ | @kontatawtube

Ethiopia - ተጠባቂው የዛሬው የመቀሌ ውሳኔ፣ “ተዘጋጅተናል” መከላከያ፣ የኦሮሚያ ክልሉ ውጊያ፣ ‹‹ኢሳያስ ኢትዮጵያን መምራት ይፈልጋሉ››

የምንግዜም ምርጡ የጉራጊኛ ዘፈን ጀማል መሀመድ - ሰብ ኸርኸም Jemal mohamed #guragigna #gurage #Jemalmohamed

አረፋን በወልቂጤ

አዲስ አበባ ነው ቢባል ማን ያምናል? በነብርና ጅብ የሚጠበቀው ቤ/ክ ቤዛዊት ማርያም። #addisababa #church #orthodox #miracle

የገጠር ሰርግ| መቄት| part 1

የአረፋ በዓል አከባበር በስልጤ ሴቶች

