"ሃብታም አግብቼ የቤተሰቤን ድህነት መቀየር አልፈልግም" | ከስራ በኋላ
በዚህ ሳምንት በከስራ በኋላ ታታሪዋን ነጋዴና ቲክቶከር ህሊና አያሌውን ጋብዘው ቆንጆ ቆይታ አድርገዋል። ከትላንት እስከዛሬ ሴትን በቁንጅናዋ ወይም በልጅነቷ ተገን አርጎ በትዳር ስም መስጠት እምብዛም ያልተቀየረ እውነት ነው። ጥቂቶች በቤተሰብ ግፊት አንዳንዶች በራሳቸው ፍላጎት ልጅነትና ቁንጅናቸውን ሰውተው በትዳር ውስጥ ህይወታቸውን ለመቀየር ያስባሉ። ከስራ በኋላ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 1፡30 ሰዓት ላይ በቃና ========================================================== ከስራችን በኋላ ከወዳጆቻችን ጋር አፍታ ወስደን የምንጫወታቸው ፍቅር ፣ ጓደኝነት ፣ ወጣትነት ፣ ትዳር ፣ ቅናት ፡ ይቅርታ... በአጠቃላይ ተስፋና የጋራ ስጋታችን ከእውነተኛው ህይወታችን እየተቀዱ በጓደኝነት ለዛ በዘመን ቋንቋችን ይወራሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እንዲሁም የደውል ምልክቷል በመጫን አዳዲስ ቪዲዮዎችን በትኩሱ አግኙ፡፡ Welcome to Kesira Behuala YouTube Channel, the place where friends come together after a long day to discuss life’s biggest topics. From love and relationships to work, family, and everything in between, we explore the real conversations that matter. Join us as we share stories, insights, and even invite special guests with unique perspectives. Hit that Subscribe button to stay connected and never miss out on our weekly chats.

" በጓደኝነት ውስጥ መጠቃቀም ፍላጎት እንጂ መብትና ግዴታ አይደለም" | ከስራ በኋላ

ፍቅር ትዳርና ማህበራዊ ሚዲያ |ከስራ በኋላ

ለካ እሁድ ቀን ሰው የለኝም........ እሁድን ፍራቻ ውሳኔ ወሰንኩ፡፡//ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ

ከ ዘርፈ ብዙ የጥበብ ባለቤት አቢ ግርማ ጋር የነበረን ገራሚ ፖድካስት / PODCAST WITH ABI GIRMA / AWRACHILL.

"የራስህን በረከት ከፈለግክ ሚስትህን ፈልግ" | ከስራ በኋላ

የሴት በትምህርት ብቁ መሆን ወንዶችን ያሰጋል? | ከስራ በኋላ

የማላወራው ሆነብኝ:- ከ አርቲስት ኤሊያና ጋር የተደረገ ቆይታ

"ትዳር ውስጥ Personal Privacy ያስፈልጋል" | ከስራ በኋላ

ራስን መምራት የከበደው ሰው አገር አይመራም!

"ትዳር በሶስት ይገመዳል" | ከስራ በኋላ

የተደረገላት ይቅርታ ማመን አቅቷት ሁኔታው እንቅልፍ ነስቷታል | ከስራ በኋላ

ትዳር በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ሲፈተን | ከስራ በኋላ

"የቲክቶክ ተደራሽነት ተወዳዳሪነት የለውም" | ከስራ በኋላ

በልጅነት የሸመትነው ትራውማ | ከስራ በኋላ

"ያላገባ አግባ"!!"አንችን አምኜ አግብቼ በ 3 ወሬ ፈታሁ"!"የተጎዳን ልብ የሚጠግነው እግዚአብሔር ነው"#amleset #amlesetmuchie #podcast

ሌላ ቆንጆ የሚመጣ አይመስለንም ነበር ፡- ከ ሶሊያና ጋር ጥሩ ቆይታ ነበረን አብራችሁን ቆዩ

በጣም ሳዝን እስቃለሁ..ብዙ ሰው አልተረዳኝም!! ያልተነገረው የምህረት የፍቅር ታሪክ! #mihretmesfin#gizachewashagrie

ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

ሲንግል ማምን ለትዳር አጋርነት ትመርጣላችሁ? |ከስራ በኋላ

