[ክፍል 4] ወደ ዕብራውያን በአገልጋይ ታምራት ገብሬ Part 4Tamrat gebre (hebrews) @ sbc
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.

ሠርተን እንረፍ ወይስ አርፈን እንስራ? || ዕብራውያን 4 | በወንድም ፍሰሃ ደጀኔ | | Hebrew 4 | Fiseha Dejenie
![[ክፍል 1] ወደ ዕብራውያን በአገልጋይ ታምራት ገብሬ Part 1Tamrat gebre (hebrews) @ sbc](https://i.ytimg.com/vi/37BU7ZKJUGA/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLCqqqbDg4dCcJiwTUjT5znNhos1eg)
[ክፍል 1] ወደ ዕብራውያን በአገልጋይ ታምራት ገብሬ Part 1Tamrat gebre (hebrews) @ sbc

Shega YouTube ሸጋ ዩቱብ is live ለአራት ብዘ እየሰረው ነው

ቆየት ያሉና ተወዳጅ መዝሙሮች Ethiopian Protestant Mezmur (songs) New Ethiopian Protestant Worship Songs 2025
![አሳርፍሀለው|የቃል ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023](https://i.ytimg.com/vi/e2vFJAyzuuY/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLBztpefFZK6b8Dvb3A_sLW-Rqf49w)
አሳርፍሀለው|የቃል ጊዜ ከአገልጋይ ታምራት ገብሬ|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

አትከልክሉት | ነብይ ሄኖክ ተሾመ | Prophet Henok Teshome || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

#አስብበት#//🛑ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//

በጣም ከፍ ያለው ኢየሱስ በጣም ዝቅ አለ ግን ለምን...||ዕብራውያን ክፍል 3 || Dr Mamusha fenta Amazing Protestant Sibekt 2022

Gospel Singer Mesfin Gutu #1 Full Album....(Marefiyee) ማረፍያዬ ጌታያ #መስፍን ጉቱ ሙሉ አልበም #Subscribe

GMM TV : ማን በጫረው እሳት ማን ይቃጠላል?| የቃለ ህይወት መግለጫ ሙሉ ወንጌልን አይመለከትም| ከዚህ በኋላ አላገለግልም| ሐዋርያው ዶ/ር አክሊሉ ብርሃኑ

እግዚአብሔርን ማወቅ Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching 2024

የዕብራውያን መጽሓፍ ጥናት 4

እኔ በግ ነኝ/ በነብይ ሔኖክ መንግስቱ // PROPHET HENOK MENGISTU 2026

በፈተና_ጊዜ_ይንንን_አስቡ_አገልጋይ_ጥላሁን_ፀጋዬ||prophet_tilahun_tsegaye

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

የጸጋ ወንጌል ቲቪ - የዕብራውያን መልእክት ጥናት - ክፍል 4

Tamagn Muluneh Full Album Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

